ሼይኽ ሙሀመድ አልአንሲ ምርጥ ዳእዋ ብርሁናማ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @haruntube2

КОМЕНТАРІ • 145

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Рік тому +28

    አህለን ሀሩኖች እድሁም የሀሩን ሚዲያ አድናቂወች🎉 ኑ እንከታተል

  • @umuAymen22
    @umuAymen22 Рік тому +13

    ማሻ አላህ ወላሂ እኚህ ሼኽ ዳእዋቸው ሲጣፍጥ ውስጥ ነው የሚገባው አላህ ይጠብቆት አላህ እድሜዎትን ያቆይልን

  • @lblb4521
    @lblb4521 Рік тому +2

    ማሸአላህ ወላሂ ዳእዋሁ ልብ ይነካል ወላሂ አላህ እድሜ ይስጡሁ

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Рік тому +3

    እነዚህን ሸይኽ በጣም ነው የምወዳቸው ደጋግማችሁ አቅርቡልን

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 Рік тому +4

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥል ከአፊየጋ ያሸኽና ልብ ሰርስሮ እሚገባ ዳእዋ ጀዛኩምላህ ኸይር አሩን ሚደያ

  • @AminYemam
    @AminYemam Рік тому +2

    ምሪጥአባትአላህይጨምሪለወት

  • @SSs-de9fz
    @SSs-de9fz Рік тому +1

    አላህይጠብቅችሁኑረልኝ

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Рік тому +3

    ማሻ አሏህ ሀሩኖች ሸህ መሀመድ አንሲን ወደ ፊት ማንጣቱ በጣም መቀጠል አለበት ዳዕዋዎቸ ስዎች ልብ በቀላሉ ይገባል ሀፊዘሁሏህ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Рік тому +5

    ያ አላህ መሻኢኾቻችንን ጠብቅልን ምርጥ ዳኢ ደስ ይሉኛል ይሄ ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @-qurankarim-kf8cj
    @-qurankarim-kf8cj Рік тому +1

    አሏህ የውቀት ባለቤት ያድርገንንን ያረብ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE Рік тому +8

    የሀሩን ቤተሰቦች ግን ረብሻ ሲኖር ብቻ ነውደ የምንከታተላቸው ኧረ ተው ከራሴ ጀምሮ የሚለቁትን እንከታተል

  • @neimaali7125
    @neimaali7125 Рік тому +2

    አላህ እድምና ጤና ይሥጦት የኛ ኑር❤

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ

    ሱብሀን አሏህ ወልሀምዱሊላህ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 Рік тому +2

    Mashaallah jezahkellah Ustaze ❤

  • @user-sy4sw5qz3y
    @user-sy4sw5qz3y Рік тому +1

    እድሜ ይስጠወት ልዩ ደአዋ ነው ያረብ መሰሎቻችን ያብዛልን

  • @salewamohammed1601
    @salewamohammed1601 Рік тому

    መሀመድ አል አንሲ እንኳን ተመለሱ ኡስታዝ የድሮ ትዝታ😊

  • @Seidtaha
    @Seidtaha Рік тому

    አሚን አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህየዋ አደራህን ሙስሊሞች አድርገህ አኑረን ያረህማን በዛውም ግደለን ከካፊሮች ተንኮል ኡመተ ሙሀመድን ጠብቅልን

  • @ኡሙዘከርያ-ጐ7ጘ
    @ኡሙዘከርያ-ጐ7ጘ Рік тому +1

    አሏህአክበር አሏህአክበር አሏህ አክበር ሸህ መሀመድ አንሲ አሏህ ይጠብቅክ ያረቢ ረቢይህፍዝክ ዳዕዋዉ ምንም የማይጠገብ ሸኹና አሏህ ባለህበት ይጠብቅልን

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Рік тому

    አላህ ፡ ይጠብቅህ ፡ ኡስታዝ

  • @ElhamA-py2sn
    @ElhamA-py2sn Рік тому

    አላሁመአሚን ኸይር ሠርተን ጃነት ያስገባን ወንጀላችንን አላህይቅር በለን ያረቢ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 Рік тому +2

    Sheik Allah yixabiq ❤❤❤

  • @hawasaramohamed1728
    @hawasaramohamed1728 Рік тому

    የኔ ጣፋጭ አባት አላህ ይጠብቀወት

  • @juharmuhamed3094
    @juharmuhamed3094 Рік тому +2

    ሀሩን ምርጥ ሚድያ

  • @hsg5999
    @hsg5999 Рік тому +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
    በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @halal3813
    @halal3813 Рік тому +2

    አላህ በሰማነው መንጠቀም ያድርገን ጄዛኩሙሏ ኸይረን ሼክ

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ሀሩን እንዲሁም ኡሰታዝ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Рік тому +3

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ሙሀደራቸው ኧረ በሳምንት እንኳ አቅርቡልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ፈዝዝ ነው የሚያረገው ዳእዋቸው ማሻ አላህ ረጅም እድሜ አጤና ጋር የአላህ ጠበቃ አይለያችሁ ያረብ

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 Рік тому +5

    آمين يارب العالمين ما شاء الله تبارك الله يا شيخ محمد يحيى العنسي جزاكم الله خيرا

  • @aas5438
    @aas5438 Рік тому

    አለይሠላቱ ወሠለም

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ Рік тому +7

    አህለን ሀሩኖች ያው ቃል ገብታችሁ እስካሁን ስለቆያችሁ ቅር ብሎኝ ነበር አሁንም ቅርብ ነው አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +1

    ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይርን

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 Рік тому

    ጀዛካአላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 Рік тому +3

    الله مصلي وسلام علي نبينا وحبيبنا محمد

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet Рік тому +6

    🎉🎉 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሀሩኖች
    በዚች አስር ቀናቶች አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና መሀመድ❤❤❤

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    ጅግኑቻችን በርቱልን

  • @user-vl8nn5zq1d
    @user-vl8nn5zq1d Рік тому +1

    ሡለላህአሊ ወሠለም

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 Рік тому +1

    ያረቢያአላህ
    እድሜና
    ጤናይሥጠልን
    አላህይጠብቃችሁ
    መሽአላ
    ምንያማረዱአነው
    አድእረሂም
    አላህይሥጥልን

  • @semirah5643
    @semirah5643 Рік тому +1

    አህሌን ሸህ ጀዛኩመላህ ኸይራ🎉🎉🎉🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +2

    አሚን ይወፍቀን ልባችንን በኬይር ያጽዳልን

  • @የሃምዛእናት
    @የሃምዛእናት Рік тому +3

    አላህ ይጠብቃችሁ አሊሞቻችን❤❤❤

  • @AminYemam
    @AminYemam Рік тому +1

    አስላሙአለይኩወራህመቱላሂወረካቱ፡ማሻአላህ

  • @qtrqtr5140
    @qtrqtr5140 Рік тому

    Allah yimewul Oumrk yarab

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Рік тому +2

    ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم جميعا

  • @khadijaahmed370
    @khadijaahmed370 Рік тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ሙሀመድ አላህ ይጠብቅህ ወደስደት ከመምጣቴ በፊት ጁመዐ ጁመዐ በቤቱ ሴቶችን ሰብስቦ ዳእዎ ያደርግልን ነበር የዛን ሰዐት ወጣት ነበር እኔም ይህን ያህል አርጅቻለሁማለትነው ማሻ አላህ አላህ ያቆይልን

  • @missnj11rahmat67
    @missnj11rahmat67 Рік тому

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱሁ ኢላ ወበረካቱሁሁ

  • @vil3914
    @vil3914 Рік тому

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Рік тому +4

    እሯ እኛስ ስናሳፍር የት ነን ያጀማአ

  • @aas5438
    @aas5438 Рік тому

    አማንንንን ያረብ

  • @-qurankarim-kf8cj
    @-qurankarim-kf8cj Рік тому

    አሏህ ይዘንልን ያረብ ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-lh8et1bb1w
    @user-lh8et1bb1w Рік тому

    يَاشِيٌَخ انَتْ يَمٌنَيَ وَلُالُا

  • @ZamUmer
    @ZamUmer Рік тому

    ጀዛ አላህ ኸይር

  • @taw1ahmed
    @taw1ahmed Рік тому +1

    SubhanAllah abo menagna tafache andabet nw Jezakumullahu Khairan ya Shaikh

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    ዛኩምአላህኸይር

  • @mereere5285
    @mereere5285 Рік тому +1

    አህለን ሀሩን ሚዲያ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Рік тому

    صل الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا

  • @hayattube2157
    @hayattube2157 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamalhusen-mo6cg
    @jamalhusen-mo6cg Рік тому

    መሻአላ

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Рік тому

    Ameen summa ameen

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Рік тому

    Jeza kellah heriy betam mwedachewu sheh nachewu

  • @seadaseada
    @seadaseada Рік тому

    ማሻ አሏህ

  • @momi8826
    @momi8826 Рік тому

    ጀዛኩም አላህኸይረ በጣም ዴስ የሚልነወ ቀጥሉበት

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Рік тому

    Jajazakalahyer

  • @ነዒማሙሀመድይማም

    አላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ያርብ

  • @salaaj7501
    @salaaj7501 Рік тому +1

    የኝን ሼካችንን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 Рік тому

    Yene habate masayi yahusitaz
    الله يطاؤلكءم يطؤل عمر

  • @user-pv2zd4bu4m
    @user-pv2zd4bu4m Рік тому +1

    አለን ወሳለን ሀሩን ወድም ችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حليمهمحمد-ق4ف
    @حليمهمحمد-ق4ف Рік тому

    መሻአላህ

  • @jemal769
    @jemal769 Рік тому +1

    Yaaaaaaa Allah......

  • @mukatube9817
    @mukatube9817 Рік тому

    صلي الله عليه وسلم

  • @zamzameth742
    @zamzameth742 Рік тому

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому +1

    አላህ ከጀነትሰዎች ያድርገን

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Рік тому

    Mashaallah jazakallha

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Рік тому

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Jazakallah kayerane

  • @ayatsaheedsaheed1588
    @ayatsaheedsaheed1588 Рік тому +1

    👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому

    ጀዛኩምላ ኸዪረን

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому

    መሸሀለ አለዉ አወቂ አብዘልን

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm Рік тому

    I like the sheikh mashallah

  • @seidnuru9693
    @seidnuru9693 Рік тому

    Waw Mashallah

  • @حواءمسباح
    @حواءمسباح Рік тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ❤❤❤❤جزاكومو الله خير

  • @abuyusra8156
    @abuyusra8156 Рік тому

    سبحان الله

  • @fatmaithyoba8769
    @fatmaithyoba8769 Рік тому

    ሱለላህአላሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +2

    የጠዋት አዝካር ኢንሻአላህ 🤲👇👇اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
    وَإذَا أمْسَى قَالَ: اللهم بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ المَصِيْرُ.
    አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ ቲርሙዝይ
    ለማታ: አምሳይና ወቢከ አሰበሕና
    አልሏሁምመ\ቢከ አሰበሕና ወቢከ አምሳይና፤ ወቢከ ነሕያ ወቢክ ነሙውት፤ ወኢለይከኑሹወር

  • @User-ef4pgm3dre33bdsrd
    @User-ef4pgm3dre33bdsrd Рік тому +2

    MashaAllah🕌

  • @fatimasaid8153
    @fatimasaid8153 Рік тому +1

    ማሽ አላህ አላህ ይባርካችሁ ዴስ ትላላችሁ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Рік тому

      Alemochachenn ustazochachenn hayatachewun allah yarezmelen ameeeeeeen jzk ustazachen nurulen

  • @hfch7727
    @hfch7727 Рік тому

    መሸአላህ ሀሩኖች

  • @qader6010
    @qader6010 Рік тому +1

    ሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወድሜ አብድረሂም ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቅን

  • @ZahraZahra-j4l
    @ZahraZahra-j4l 8 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne Рік тому

    ያ አላህ እንዴት ይጣፍጣል ጀዛኩሙላ ኽይር

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Рік тому +4

    ግን ሴቶች ምን ነክቷችሁ ነው ልብ ቅርፅ የምትጠቀሙት ሱባሃን አላህ

    • @user-sy4sw5qz3y
      @user-sy4sw5qz3y Рік тому

      በአባትነት ነው የልብቅርፅ ፎቢያ ምድነው ባያረጉ ጥሩነው

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 Рік тому

    Masha Allah

  • @SS-ld8vv
    @SS-ld8vv Рік тому

    የኔ አበት😢😢😢

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Рік тому

    Masha allhe jazklhe kayer ostaze allhe edemena tana yasthehe allhe yawfeken

  • @susususu586
    @susususu586 Рік тому

    Mashallah shekuna min yamare daiwa newu allah yitwuli aumrek shekuna

  • @hiwetmuluneh421
    @hiwetmuluneh421 Рік тому

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Рік тому

    Ameeeeeeeeen yarabi

  • @UstazYassinNuru-e7m
    @UstazYassinNuru-e7m Рік тому

    ኡስታዙና❤

  • @mubarekmohammed8652
    @mubarekmohammed8652 Рік тому

    Masha Allah 😍

  • @zenabaissack2753
    @zenabaissack2753 Рік тому

    ☝️🤲🤲🤲

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому

    ሱበሀነላህ