ጤናዎ በቤትዎ የእብድ ውሻ በሽታን የተመለከተ ውይይት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 6

  • @BayushBekele-r3p
    @BayushBekele-r3p 11 місяців тому +1

    እባካችሁ የዉሻ ባክቴሪያ መዳኔት ምነድነዉ

  • @berhanufantu6552
    @berhanufantu6552 5 років тому

    እኔ በልጅነቴ ያበደ ውሻ ነክሶኝ ለምርመራ ወደ ፖሰተር ተልኬ በመጨረሻ ምኒሊክ
    ሆ/ል 48 መርፌ እምብርቴ ላይ በቀን ሁለት ጊዜ ተወግቼ እ/ር የተመሰገነ ይሁንና እኔ በጣም ጤነኛ ነኝ። በተነከሰኩ ጊዜ ግን ራሴን ሰቼ ወድቄ ነበረች የነከሰኝ ውሻ በዱላ ተገድሎ በእሳት ተቃጠለ። የምርመራው ውጤት ግን አልተነገረኝም።መርፌውን ባልወጋ ምናልባት የበሸታው ተጠቂ ልሆን እችላለሁኝ።

    • @okok8293
      @okok8293 3 роки тому

      እረ እህቴ እኔም አባቴ ታሞብኝ ጨቆኛል በዚህ በሺታ

  • @aschalewleta4025
    @aschalewleta4025 2 роки тому

    የእብድ ውሻ በሽታ በየትኛው ወር ይጀመራል ተብሎ ያገመታል ? የእብድ ውሻ በሽታ በፈሳሽ ወይም ደግሞ በላጭ የመተላለፍ ሁኔታ ምን ያአል ያሆናል ?

    • @ethiopianpegasusDr.Samuel
      @ethiopianpegasusDr.Samuel Рік тому

      መስከረም፣ነሃሴ፣ጥቅምት፣ ይህም የሆነው የሚራቡበት ወቅት ስለሆነ፣ በማንኛው ወቅት ይከሰታል።ላጩ ቁስል ላይ ካረፈ፣ወይ በንክሻ ነው>