ደስታሽን ፍለጋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @እማየምወድሽናፍቂልጅሽነኝ

    ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ተስፍየን ሙልት ታደርገዋለህ ሁሌም ብሰማህ አልጠግብም ያአላህ ሶብር ስጠኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @مامخلى
    @مامخلى 6 років тому

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ማሽ አላህ አሊክ ምክሮችህ የአላህ አላህ ይጠብቅህ ሰምቶ ተግባሪ ይርገን

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 6 років тому +18

    አቦ ይመችህ ግን ምን ልበልህ ከምር ምክሮችህ ሁሉ ልቤ ውስጥ ይገባሉ እኔ አላህ ቲፈጥረኝ አልቃሻ በትንሽ በትልቁ ማልቀስ የሚቀናኝ ነኝ ግን ያተን ምክር ትሰማ እራሴን እጠይቃለሁ ወላሂ አቦ ድልት ምችት ይበልህ በዱንያ ምቾትን በአኼራ ጀነትን ይስጥህ

    • @fatmayothofia5299
      @fatmayothofia5299 6 років тому

      አሚን ማር

    • @fekiyahuldina8571
      @fekiyahuldina8571 6 років тому

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ ምምምምምም

    • @fekiyahuldina8571
      @fekiyahuldina8571 6 років тому

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብ

    • @nurzaman1918
      @nurzaman1918 6 років тому

      ጀዛከላህ ኸይረ በጣም ይጣፋጣል ይጨምረልህ

  • @ለአኬራየሰሪነኝጌታሆይበመ

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @mekayseid1986
    @mekayseid1986 6 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይረ ኡስታዝ ያአላህ ምነኝ ያማረ ምክረነው ምክሮችህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ያረብ

  • @ሰውሁን-ከ8ቈ
    @ሰውሁን-ከ8ቈ 6 років тому +11

    Waleykum selam werahmetulahi weberekatuhu አላህ ሰብር ይስጠን እኔም የሰሞነ ሁኔታዬ መውጫ ቀዳዳ አሳጥቶኛል በዱአችሁ አስታውሱኝ
    አቡበከር አላህ ጀዛህን ይክፈልልኝ

    • @መያአላህበዓርያነኝ1234
      @መያአላህበዓርያነኝ1234 6 років тому

      አብሽር እኔም እንዳንተው ነኝ ወደ አላህ እንቃረብ

    • @ሰውሁን-ከ8ቈ
      @ሰውሁን-ከ8ቈ 6 років тому

      Hchfhd Ncjchc። አላህ ያበሽርህ ወንድሜ ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል ግደላት ግዳላት ሁሉ ይለኛል .. ትዳርን አስበህ ቤተሰብህን አስተዋውቀህ ድንገት ተወኝ ብትባል አስበው በኢማኑ ጠንካራ ላልሆነ ሰው ሁሉም ነገር ከባድ ነው አላህ ሰብሩን ይስጠኝ

    • @Sam-ly4he
      @Sam-ly4he 6 років тому

      Ahmed Borena አላህ ይዘንልሽ ይርዳሽ ዱአ እንደራረግ እባካችሁ

    • @moonatube8914
      @moonatube8914 6 років тому

      Ahmed Borena በአላህ ተወከል ወንድም ሰብር አድርግ የተሻለውን አላህ አዘጋጅቶልሀል አብሽ ከመጥፎ ወሥዋስ በአላህ ተጠበቅ

    • @Sam-ly4he
      @Sam-ly4he 6 років тому

      Moona U ይሽአላ አሚን አሚን

  • @jemals4345
    @jemals4345 6 років тому

    ጀዛክአላህ ኽይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ምክርህ ሁሉም ትክክል ነው ያረብ አላህ ከጭንቅ ያውጣን

  • @ተምሬየወሎልጅ
    @ተምሬየወሎልጅ 6 років тому

    ጀዛክሏህኸየር ወድማችን ኡዝታዛችን

  • @هيتاحمد
    @هيتاحمد 6 років тому

    ጀዛከሏህ ኡስታዜ ወንዲምአቡኪ

  • @saratube5761
    @saratube5761 6 років тому

    አሜን ጀዛከለህ አላህ ከከፈቸለት እና ከሰጠው እውቀት ውጭ ማንም አያውቅም ለማስተንተንም የአላህ ፍቃድ ያስፈልጋል። አላህ ማስተዋል ይስጠን አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የእስላም ልጆች ❤❤💟

  • @muhadinbushura9096
    @muhadinbushura9096 5 років тому

    ሁሌም ስሳማው ውስጤ ይራከል አልሀምዱሊላ

  • @hayu373
    @hayu373 5 років тому

    ጀዛከላህ ወንድሜ አላህ ሰምቶ የሚጠቀም ሰው ያድርገን!!!

  • @bentjemal7081
    @bentjemal7081 6 років тому

    ጀዛኩም አሏህ ኸይርን።ኡሰታዝ አሏህ ይጨምርልህ ኡሰታዞቸ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @KaderyaAhemde-do6hg
    @KaderyaAhemde-do6hg 8 місяців тому

    አሰለማለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ ወዲማችን ጀዘኩመለ ኸይራን ኢኘም ሰምታን ያሚንጠቃም ያርጋን

  • @Tf-fj3yy
    @Tf-fj3yy 6 років тому

    ምሻአላህ.አላህ.ይጨምርልህ.ኡስታዝ.አቡኬ.እንደኔ.ላለው.ከርታታ.ምርጫ.ለጠፋው.ምክርህ.ረጋእዲል.ያደርጋል.ጀዛክ.አላህ.ኽይረን

  • @حوىاثيوبيا
    @حوىاثيوبيا 6 років тому

    ጀዛኪላህ ኸይር ኡስቴዛችን አቡኪ
    ጣፋጭ ትምህርት ናች

  • @የበረሀዋእረግብ-ሸ1ፀ
    @የበረሀዋእረግብ-ሸ1ፀ 6 років тому

    ወንድም አቡኪ ጀዛክ አሏህ ኸይር ምክርህ ወላሂ ሁሌም ጭንቀት ሀሳብ ሲሰማኝ መክርህን ስሰማ ሀሳቤ ጭንቀቴ ይለቀኛል አሏህ ይጠብቅህ

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 2 роки тому

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት አላህ ከጨቅ ይገላግልህ አላህ ነጀያዉጣህ ከአለህበት ወንድሜ

  • @rahmagemuchu8333
    @rahmagemuchu8333 6 років тому

    Jazakal kheeyran abuki wedu wendeme allah yetbekih le allah beye sewdek eko

  • @hfasmaxgjmashallahmashalla5700
    @hfasmaxgjmashallahmashalla5700 6 років тому

    ወለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ።ጀዛኪላህ ኸይር .ወንድሜ .እንሻአላህ (ስ.አ.ወ)

  • @halimaendris8770
    @halimaendris8770 6 років тому

    አላህ ይበሽርህ ኡስታዜ

  • @እሙካሊድ-መ8መ
    @እሙካሊድ-መ8መ 6 років тому

    ጀዛ ከላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርለህ እኛ በሰማነዉ አንተ በተናገርከዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን !!

  • @ኡኽትአህመድ
    @ኡኽትአህመድ 6 років тому

    ጀዛከላህኸይረን ወንድማችን አቡኪ አላህ ይበሽርህ በምትለቃቸው ብዙ እየተማርኩባቸውና ህይወቴን እየቀየርኩ ነው ጀዛከላህ ኸይር

  • @sosososo1502
    @sosososo1502 6 років тому

    ኡስታዜ።ጀዛህን።አላህ።
    ኸይር።አደበተ።ጣፊጭ።ኑርልኝ።
    አላህ።በጀነት።ያበሽርህ።ወድምዋ
    ለአላህ።ብየእወድሀለሁ

  • @Fatima-yb7tv
    @Fatima-yb7tv 5 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር የኪይ ልክ ነው ያረብ ውዴታህ አሳድርብን ሶብርም ወፍቀን☝👍

  • @oromiyaajituuoromiyaajituu4331
    @oromiyaajituuoromiyaajituu4331 6 років тому +2

    Mashaa Allaah mashaa Allaah wanidime allaah idemehi ye barik inshaa allaah ❤❤❤❤👉👂👂👂👂👂👈

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 6 років тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር አቡኬ

  • @mobile3176
    @mobile3176 6 років тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ መዳህን እጥፍ ድርብ ያርግልህ አቡኬ ጀዛከላህ ኸይረን ምርጥ ምክር አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @እሙሳልህyouTube
    @እሙሳልህyouTube 6 років тому

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን በጣም ምክርህ ይጥማል

  • @vufuvbjfdd3047
    @vufuvbjfdd3047 6 років тому

    አቡኪ ማሸ አላህ አላህ ይጠብቅህ የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም መሳጭ አሰተማሪ ናቸው ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ش4ل

    ጀዛክአላህ አቡኪ ሀቂቃ የምትመክረን ሁሉ በኛ ላይ ከሚባለው በላይ ያሥፈልገናል በርታልን ነገም ከዛም ወዲያ ምክርህ ያሥፈልገናል አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይሥጥህ

  • @ጀማልፋፊ
    @ጀማልፋፊ 6 років тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 6 років тому

    ጀዛከላህ አቡኪ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @hadiyejem4503
    @hadiyejem4503 6 років тому

    Jezak allah heyiren abukiye

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 6 років тому

    ተባሸር በጀነተል ፍርዶስ ኢሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይረን። ልብ ይነካል ምክርህን ሁሉ

  • @asterbelete7046
    @asterbelete7046 6 років тому

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነዉ ተባረክ ወንድም

  • @እማእማ-ጀ3ደ
    @እማእማ-ጀ3ደ 6 років тому

    ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም ይገርማን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 років тому

    ጀዛከላህ ኸይር አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ፈገግ አሰኘኸኝ ከፉቶኝ ነበር ትምህርትህ ሁሉ ነጣም መሳጭ ነው አላህ ያበርታህ

  • @alali2036
    @alali2036 6 років тому

    ጀዛክላህ ኸይር በጣም ደሰ የሚል ምክር ነው አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ወንድም አቡኬ ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ

  • @sameraabader7886
    @sameraabader7886 6 років тому

    gezakumulahe Abuki alhe Alahe ytbkhe einganeme Alahe tgste ystene

  • @jemilail9905
    @jemilail9905 6 років тому

    ጀዛክአላሁኸይረን አላህ ጤናና እድሜ ይስጥልን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @አኢሻሰኢድኡመርህስቢላህወ

    አቡኪ ጀዛኪአላህ ምናል ያተመጠሀፊ ሁሉ ባገኛቸዉ ነብስን ያረካል የመጠሀፊህና ትረካህ አላህይጨምልህ።

  • @ADSami
    @ADSami 6 років тому

    ጀዛከላህ.የምር.ደብሮኝ.ነበር.አልሀምድሊላ .የምታቀርበው.ትምህርት...ተጨንቄ.ምን.አገኘሁ..ይርቢ.አላህ.ለሁሉም.ስብር.ስጠኝ.አንድ.ቀንያሳካል

  • @AA-md
    @AA-md 6 років тому

    ማሻ አላህ አቡኬ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር ምንእንደምልህ አላውቅም ወላሂ ምክርህ ሁላ ልብ ስልጥቆ ነው የሚገባው አላህ ይጠብቅህ አላህ ያበሽርክ ብል ኸይር

  • @sofiyasofiya7653
    @sofiyasofiya7653 6 років тому

    Jazaki Allah Abuki walhe mikroch batam naw yamiwadelhe

  • @sofiamohammed7591
    @sofiamohammed7591 6 років тому

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን

  • @MonaMona-pg7qu
    @MonaMona-pg7qu 6 років тому

    SsahYemn Mecheneq Jezakellah Kheiren Jeezaaa Ustazna

  • @firdowsyimam2492
    @firdowsyimam2492 6 років тому +2

    አቡኪ ጀዛክአላህኸይር እውነት ነው ጨለማ ባይኖር መብራትን ለመስራት ማንም አይጥርም ትክክል አቦ አላህ ይጠብቅህ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 6 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይርን ፕሮግራምህ በጣም ነው የምወደው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አቡኪ አላህ ይጥብቅህ

  • @lindaelkhatib8344
    @lindaelkhatib8344 6 років тому

    ማሻአላህ። አላህ ይጭምርልህ። ጀዛክላሁ ኽይር ውንድም አቡበክር አላህ ይሀፍዝክ

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 років тому

    ጀዛህ አላልኸይር ውዝታዜ

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 років тому

    ያረብብብብብብ ሳእድኒ ኢላልሂ አተው ሶብር ስጠኚ

  • @ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል

    እኔ በጭንቀት ልሞት ነው በመናደድ በመበሳጨት ያረቢ ህስቢ አላህ ወኒአመል ወኪል ለመናደዴ ሰበብ ለሆነ ሰው

    • @aishaabdu2419
      @aishaabdu2419 6 років тому

      ኸስቢይ አላህ ወኒአመል ወኪል መቸም ባል እዳይሆን የሚያናድድሽ

    • @ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል
      @ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል 6 років тому

      Aisha Abdu ባሌ አልሀምዱሊላህ አናዶኝም አያቅ ሌላ ምቀኛ ነው ትዳር አፍራሽ የሆነ

    • @ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል
      @ኸስቢይአላህወኒአመልወኪል 6 років тому

      Halimet Hasen 1 አሚን ያረቢ

    • @hayatdxb1440
      @hayatdxb1440 6 років тому

      ኸስቢይ አላህ ወኒአመል ወኪል
      አብሽሪ አትናደጂ ምክንያቱም ንዴት ጭንቀትን ጨጉዋራን ሌላም ያመጣብሻል ሁሉ ነገርሽን ወደአላህ አማክሪ ምላሽ አለና ወደ ላይ ከዘረጋሽ እጆችሽን

    • @fatmayothofia5299
      @fatmayothofia5299 6 років тому

      ጅዛኩሙላ ክይር ውድም አብኪ እረ ጨነቅትና ብስጨት በሆነው ባልሆነው ምናድድ ነው ስራይ ምላ ካላችሁ ምላ ቡሉኝ ምፈትህ ካልው ሹክ በሉኝ

  • @muhammedwali8487
    @muhammedwali8487 6 років тому

    አላህ ያበሽርህ ምክርህ የተሰበረ ልብ ይጠግናል ጀዛክአላ ከይር

  • @zmzmzmzm7680
    @zmzmzmzm7680 5 років тому

    አቡኪ ወዲሚ ገና ሰብስክራይብ አርኩህ ጀዛ ካላ ወዲሚ አርባገር ከመጣሁ ብዙ አመት ሁኖኛል ከኩሽና ሳልወጣ ኩሽና አስመርሮኛል ግን አዳደየም አለቅሳለሁ አዳደየም እስቃለሁ ከሚያስኩኝ ነገሮች ያተ መጣጥፍ ከሚያስለቅሱኝ ነገር እስከመቸ እያልኩ ምርር እላለሁ የስደት ወዲይሚ ብየሀለሁ ፍገግታየ ባተ ነው ብቻየ ፍገግ ታርጉኛለህ ጀዛ ካላ በድኒያ ምችት ይበልህ ባኪራ ጀነት ይወፍቅህ ቅድም አለምየ።

  • @fathiyaahmed6954
    @fathiyaahmed6954 6 років тому

    አሚንንንን ወንድም አቡኬ ጀዛክ አላህ ኸይር ባለን የምናመሰግን አላህ ያድርገን ኢንሻ አላህ

  • @islamicchannel1510
    @islamicchannel1510 6 років тому

    Jkl keyran Allah wade qaxitegna manged besu rahmat yemran inshalla

  • @MuniraAhmed01
    @MuniraAhmed01 6 років тому

    Mash Allah very nice brother, jazakumlillah kheir very powerful advanced I love always I listen to what you post my Allah reward you junnah

  • @lemlembentawol7546
    @lemlembentawol7546 6 років тому

    አቡኬ Jzaak allah በጣም ደስስስስ ይላል አላህ ኽይሩን ይክፈልክ። ክፎ አይካህ

  • @Emaneman-fi9fx
    @Emaneman-fi9fx 6 років тому

    mshalah. wendem ejazaki alah kiyren

  • @ameenadubai3190
    @ameenadubai3190 6 років тому

    Masha allah jazaki allahu kayiran

  • @madeenanuseri5270
    @madeenanuseri5270 6 років тому

    Ameeeeen yarabi Jeza alh kayrn

  • @zherayeallhbareyayeallhbar9292
    @zherayeallhbareyayeallhbar9292 6 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ኸይር ስራህን ይውደድል ወንድሜ

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 6 років тому

    ጀዛክ አላህ ወድም አቡኬ
    መሸአላህ ምክረህ በጣም ይመስጣል ብዙነገር አያስተምራል

  • @fayzabedewe6114
    @fayzabedewe6114 6 років тому

    ሁሌም ለምክሪህ ትልቅ ቦታአለኝ ጄዛኬአሏህ ኽይር

  • @susujimmasusuyeahmed5803
    @susujimmasusuyeahmed5803 6 років тому

    subahan allah mikrochik wist sersirew yigebalu jezakillah wendim Abukiy

  • @اميوسفبنتنيغامنهجالسلفية

    ጀዛከላሁን ኸይድ ወንድም አቡኪ ሳይጨልም መች ይነጋል ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ

  • @onlymy9186
    @onlymy9186 6 років тому

    سبحان الله ولحمد الله والله اكبر لا اله الا الله محمد ارصل الله وجزاكم الله خير بارك الله فيكم يارب ماشءالله تبارك الله 💔💓🌿🌿بارك الله فكم

  • @ሀስቢየሏህወኒኢአመልወኪል

    አቡበክር ይርጋ ምርጥ ነው ይመችህ አተንና መሰሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @hayatdxb1440
    @hayatdxb1440 6 років тому

    በትክክል ወዳጄ አቡኪ ሱብሀነ አላህ ልበል ቃላት ያጥራል

  • @حلومبنتاسلام
    @حلومبنتاسلام 6 років тому

    አሚን ጀዛከላህ

  • @የኸውላእናት
    @የኸውላእናት 6 років тому

    አላህ ይገርማል ሹክርን አቡኪ

  • @akirakirlegese9576
    @akirakirlegese9576 2 роки тому

    ያጣናውን ሳይሆን የተሰጠንን በመውደድ አመስግነን መቀበል አልሀምዱሊላህ ስንል ደስታን ማግኜት ይቻላል አልሀምዱሊላህ

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 6 років тому

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @alaukamomhmmed2461
    @alaukamomhmmed2461 6 років тому

    ጀዘክ አለህ ኸይረን ወንድመች

  • @seadanesru3375
    @seadanesru3375 6 років тому

    ወንድም አቡኬ ጀዛክ አላህ ሃይረን አላህ የጠብቅ

  • @fozeyaabrar7182
    @fozeyaabrar7182 6 років тому

    Jazake allhu Ayer

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 років тому

    Walikum selam werahmet welahi weberkathu ወላሂ ቃል ያሰኛል ላተ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አሏህ ኸይረን አላህ ያበሽርህ ቢል ጀነ

  • @mohammedseid9405
    @mohammedseid9405 6 років тому

    Mashaa allah. Allah yitabikih

  • @sifanamir3066
    @sifanamir3066 6 років тому

    Enshallha Ya Rabii
    mkrochek bxm mesac na wede leb miserts new Allha keyr mendakn ykfelk .Ye Allha Selam na eznet kante gar yhun .

  • @حياةالحياة-و8غ
    @حياةالحياة-و8غ 6 років тому

    ያንተንም ሀሳብ ጭቀትሕን ከዱኒያም ከአሄራም አላሕ ያንሳልሕ
    የኛ ምርጥ ወንድማችን
    ሁሌም ፕሮግራምሕን ስሰማ ውስጤ ሰለም ያገኛል
    አላሕ ይጠብቅሕ ባለሕበት

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 6 років тому

    ማሻ አላህ ጀዛክላህ ኡስትዝ

  • @emuhayat7584
    @emuhayat7584 6 років тому

    Jezaki Allah heyer صلى الله عليه وسلم

  • @fufutube6428
    @fufutube6428 6 років тому

    Jezakallah worker my brother

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ

    ወላሂ.እማይጠገብ.ምክር.ጀዛከላህ.ኸይርን.ጀዛ.ኢንሻላህ.ልክ.ብለሀል.ያረብ.አላህ.ይጨምርልህ.ኡስታዝ.አቡኪ.ወንድሜ.አሚንንንንን.አላሁመ.አሚንንንን.ያረብብብብብብ

  • @zdabdullah9991
    @zdabdullah9991 6 років тому

    ጀዛካላህ ወንድማችን አቡኪ

  • @ኡሙአቲካኡሙአቲካ-ነ4ጐ
    @ኡሙአቲካኡሙአቲካ-ነ4ጐ 6 років тому +11

    ወላሂ ምክርህ ይጥማል
    ጀዛ ከአላህ ኽይር

  • @ashuratube2979
    @ashuratube2979 6 років тому

    Jezakellahu Heyer Allah Serahn Yewededeleh

  • @Emaneman-fi9fx
    @Emaneman-fi9fx 6 років тому

    wedoche eski tejud ymetemarubt gerup asegebug eski. ???

  • @jfi9891
    @jfi9891 6 років тому

    ጀዛከሏሁ ኸይር አቡኪ

  • @ኢነአላህማሳብሪንአላህምዱ

    ሳህ ወንዲሚየ ያልከው ሁሉ ልክ ነው አላህ ይጠብቅ

    • @HaytAhemd
      @HaytAhemd 6 років тому

      እስላም ነው ህወቴየ አላህ አዛኝ ጊታ ነው ጀዛክ ኸይረን አቡኪ ፈቅርር

  • @imax5533
    @imax5533 6 років тому

    ጄዛከለ ከይር አቡኬ የምታመጣቻው ወይ ምክሮች በጣፋጫ አንደመት እንዴት ደስስስስ።

  • @zuzuimissyoumamaandrima8685
    @zuzuimissyoumamaandrima8685 6 років тому

    ጀዛክ አላህ አቡኬ ምክሮችህ ዉሲጤ ናቸዉ

  • @vipv1309
    @vipv1309 4 роки тому

    ጀዘክ አለሀ ከይሪ ሚኪሬቺክ በጠሚ የሢተሚረል

  • @HanaHana-lm5kb
    @HanaHana-lm5kb 6 років тому

    Jezak allah kheyiren abuki wendime

  • @ሂክማወሎየዋ
    @ሂክማወሎየዋ 6 років тому

    ሱብሃን አሏህ ትክክል ወንድም ጀዛ ከአሏህ ኸይረን ኢንሻ አሏህ

  • @muniradelibo1713
    @muniradelibo1713 6 років тому

    አለህ እድሜሄን የርዝምልኝ

  • @rabii38
    @rabii38 6 років тому

    *ኢንሻ አላህ*
    *ጀዛክ አላህ ኸይረን አቡኪ*
    *ለአላህ ብየ እወድሀለው*

  • @Sam-ly4he
    @Sam-ly4he 6 років тому +2

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡኪ እንደው ምን ላርግህ እንዳንተ ያለ ልጅ እንድሠጠኝ ምኞቴነው አላህ ይጠብቅህ ከማለት ውጭ ምን እላለሁ

  • @manilamegan.muner.manilaet2533
    @manilamegan.muner.manilaet2533 6 місяців тому

    ማኣሻላ,ደስሚልነወ❤❤❤❤❤❤