ትዳሬን ያሰማረልኝና ቤቴን ሞቅ ደመቅ ያረገልኝ ሚስጥር እነሆ ##

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 92

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ

    የረቢ ሁላቺንንም ለትዳራቺን ለቤታቺን ያብቃን

  • @azioumer
    @azioumer Рік тому +4

    አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ ስላም ውድ እህቴ እንዱሁም ውድ የሉሉዬ ቤተስብ ስላምም ብያለሁ በርቺ እማዬ ውዶችዬ መልካም ንግግር ሶዶቃ ነው ጥሩ መስርታ ጥሩ ማድርገ ቢያቅተን ስውን ተሳድበን ምን ጥቅም እናገኛለንን !? በእውነት የስው ልጅ ፈፁም አይደለም በአላህ ልትሳሳት ትችላለህ እናንተ ቤተስብ መሞክክከር ማስርዳት እንጂ ለማንኛችንስ የስውን ልጅ የመሳደብ መብት አለን የለንም ሀይማኖታችንስ ይፈቀዳል ወይ ለህሊናችንስ ደስታ ይስማናል ወይ !? ፈጣሬያችንን ልንፈራ ይገባል ሷሀቦችን እንኳን እየተሳሳቱ የተራርሙ ነው ዲኒል ኢስላምን ያርማመዱት አላህ ቀልብ ይስጠን በእውነት ከመጥፎ ንግግር በአላህ እንጠበቅ እላለሁ ካጠፋሁኝ ይቅርታ መናገርን ያለብንን በምክር በማስተማር ስታጠፋ መመለስ ስድብ አስጠያፌ ንግግር ነው ህሊናችንን ሚዛን እናስገባው።

  • @BfsHxz
    @BfsHxz Рік тому +1

    የኔ ውደ ጠይቀሽ ንገሪኝ ቪዶውን ከለቀቅሽው ቢቆይም እኔ ገና እያየሁትነው

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому +2

    ተመቸሺኛ የኔ ቅመም ሰለወዶቺየ ሰታወሬ😊😊😊😊💐💐💐

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 Рік тому +9

    አላህንም ሰውንም የሚያስቀይም ክፋ ስራ አትስሪ ከዛ ውጭ ሰው የሚተችበት ነገር አያጣም፡፡ አለቀ፡፡ አትጨነቂ ፡፡ በተረፈ ዘመድሽ ነኝ ውዷ፡፡

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Рік тому +5

    ሀሪፍ ነው ጥሩ ምክር ነው ወዶች ሆዳቸውን ይወዳሉ 🤣

    • @helentube.
      @helentube. Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Рік тому +1

    ለይላየ የኔ ቅመም ስት ነዉ ዋጋዉ ሲነጋልየ ጡሩ ሀሳብ ነዉ ያመጣሺዉ

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    የአልጋ ልብስ ነው ወይስ ሸርሸፍ እህቴ

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ Рік тому +1

    እኔ አቀዋለሁ በጣም ምርጥ ድስት ነው ከሸክላ አይለይም በዛላይ ሲያጥቡት እየሳሳ አሄድም እዴሌላው ብረድስት አይሳሳም

  • @kobrakobra1049
    @kobrakobra1049 Рік тому +1

    ስላምነው እህት ተያችው ስተት ብችነው እኝሚታየን ወላህ አብሺር

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Рік тому +2

    እኔ እራሡ በጣምነዉ የምመኘዉ ሴኔጋሉን ብረድስት ትልልቅም ጠይቂልንጨሴኔጋሉን

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому +1

    ማሻአላህ ጥሩ ምክር ነዉ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому

    የኔ ዉድ ብረድስት ሁሌ ከተሰራበት ይጠቁራል

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому

    ማሻአላህበርች ሀቂቃይህንንድስትእደትእደምወደው አንደየተጋለእራሱቶሎአይበርድም በመቀጠልፍራሺሺ የጥጥጥሩነውእዴ ከእስቦንጁይሻላል ንገሪኚማለመግዛት አስቤ የጥጡሲነሳምናምን ወደአንድጎንየሚያሸልልይመስለኚነው

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj Рік тому

    ክክክክክ ለይላየ ጠክሬ ጎበዝ
    ማሻአላህ ድስ ይላል የትነዉ የሚገኝዉድስቱ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому

    ማሻአላህ. አድሽገባሽበርች

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ሴነጋልየ ወላሂ እኔም ስወደዉ

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Рік тому

    ደስ የሚለዉ ነገር እርካሺ ነዉ 1000 አይሞላም

  • @lubabaebrahim3658
    @lubabaebrahim3658 Рік тому

    ብርድስቱን ዎጋ

  • @azioumer
    @azioumer Рік тому +1

    በለው ይህ ኤርፎን ድምፅ ኦበር አድርጎል🍃🍃🍃🍃🍃🍃😔

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ Рік тому +1

    ዋጋዉ ስንትነዉ አሁን

  • @meditube1065
    @meditube1065 Рік тому +1

    amene

  • @mariejaculbe4762
    @mariejaculbe4762 Рік тому +1

    በርች እህት ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    ቲንንሾችን ከላይ ያሉትን 1000 ብር ገዛሁ ባለፈው

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 Рік тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ያሜራል

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 Рік тому +4

    መችም ወዶች ሆዳችዉን ይወዳሉ ብለሺ ነዉ 🤣🤣

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 Рік тому +1

    ብርድስቱንየትነውየገዛሽውው

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 Рік тому +2

    ስት እደሇና በቀጣይ ዋጋ ንገሪን

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 Рік тому +1

    የኔ ውድ ፊረሽ ጨርቁን በፈቶ አስቀምጪልን

  • @taibakeiak
    @taibakeiak Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Рік тому +1

    የትነው የሚገኘው ብረድቱ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ሁሉምቦታአለ የሚሰራውኮበልቻነው ግንአሁንላይበሁሉምከተማአለ ግንአደኛናሁለተኛአለው

  • @hayattube-wm8hd
    @hayattube-wm8hd Рік тому +1

    Masha Allah lalu telke temher nw

    • @azioumer
      @azioumer Рік тому

      ሉሉዬ ደምሪያት እናሳድጋት ሊኩንም ሽር አድርጊላት እማዬ👍🌶

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    በጣም የምወደው ድስትትትትት

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 Рік тому +2

    ዋጋዉንገሪኝ

  • @emuebrahim555
    @emuebrahim555 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂❤👌👌👌👍🤍

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Рік тому

    ውነትሽን ነው ቅመምየ የብረድሥቱን ዋጋ ንገሪን

  • @EmanEman-tc9mz
    @EmanEman-tc9mz Рік тому +3

    በአሁኑ ዋጋ ንገሪን

  • @ለይላነኝየሀይቋ

    ሉሉ የኔማር

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Рік тому +2

    ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል እውነትሽን ነውክክክ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Рік тому

    ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ረጋ ያልሽ ደስ የምትይ ልጅነሽ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +1

    እሱ ድስት ዱሮም እኛ ቤት ነበር እናቴ በጣም ትወደዋለች ሸክላ ድስት ማለት ነዉ ወፍር ነዉ ደንዳና ነዉ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    የባሌ ሚስት አናደሺኝ ነበር 🥰

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq Рік тому

    ትስታህሊ

  • @ለይላነኝየሀይቋ

    አወ ጠይቀሺ ንገሪን

  • @ለይላነኝየሀይቋ

    የክኩ የሹሮው ስንት ነው

  • @መድናቲብ
    @መድናቲብ Рік тому

    ተየት ነው የገዛሽው

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому +2

    አልቀረብሸም

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Рік тому

    የፍራሽ ልብሥ አሣይንሥኪ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +1

    ቆይ ባል ካገኘሁ አገባና ከዛ ገዛለሁ

  • @ለይላነኝየሀይቋ

    እኔየዶሮውን ሶስት ገዝቻታለሁ

  • @ሙሀመድደሴ
    @ሙሀመድደሴ Рік тому

    አንች ፍቅር የሆንሽ ልጅ

  • @ኤስላምነውሂወቴ7375

    ይህብረድስት አሪፉነው

  • @ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ

    ያችን አይቸገዛሁ ቢይዝ የለሁበትም😒

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому +3

    የሆንሸ።ቂራቂቦ።ነሸ እረኩሥ