Veronica Adane - ከደመናዉ - Kedemenaw (New Ethiopian Music 2024)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 394

  • @Tazytube-p3y
    @Tazytube-p3y 4 місяці тому +64

    እርግጠኛ ነኝ በዚህ ሰአት ያለንን የሙዚቃ ጥማት ይቆርጥልናል አቅሙ እንዳለሽ ስለምንተማመን ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ቬሪየየየ❤❤❤❤❤

    • @gebishmedia-3210
      @gebishmedia-3210 4 місяці тому +2

      ባለጌ የቅዱሳንን አምላክ የድንግልን ልጅ ፈጣሪህን በዝማሬ አመስግን የሙዚቃ ጥማት ትላለህ?

    • @yordiyemaryam2124
      @yordiyemaryam2124 4 місяці тому +2

      @@gebishmedia-3210ምን እየሰራህ ነው አንተታዲያ ሆ😂

    • @zelalem-m1t
      @zelalem-m1t 4 місяці тому

      መጀመሪያ ምግብ ብትበላ አይሻልህም የሙዚቃ ጥማታችንን ይላል እንዴ ይኸ ደግሞ የሴተኛ አዳሪ ቢጃማ አቀባይ
      የእኛን የሙዚቃ ጥማት የሚያሰታግስልን ቴዲ አፍሮ ብቻ እና ብቻ ነው
      እንጂ የማንም ሴተኛ አዳሪ አይደለም ቦርኮ

    • @Tazytube-p3y
      @Tazytube-p3y 4 місяці тому

      @@zelalem-m1t ደቼ ብላ አንት ኋላ ቀር ስለኔ ምን የምታቀዉ ነገር አለ ባለጌ ስለሰዉ ማንነት ሳታቅ አፍህን አትክፈት ክፍት

    • @Tazytube-p3y
      @Tazytube-p3y 4 місяці тому

      @@gebishmedia-3210ለኔ ፈጣሪየን አንተ አታመሰግንልኝም ፈጣሪ ግን ተሳደብ ይላል? አይህ ፌክ ክርስቲያን መሆንህ በንግግርህ ይታወቃል

  • @TedHabeshaቴዋ
    @TedHabeshaቴዋ 4 місяці тому +25

    "#ከደመናው" አዲስ ነገር ለሚናፍቅ ጆሮ ጥም መቁረጫ፣ ምርጥ ስልት፣ ምርጥ ቅንብር፣ ምርጥ ዜማ፣ ምርጥ ግጥም👌 ቬሮኒካን ብቻ የሚመስል ስራ👏👏👏

  • @MahirJemal-nx6sd
    @MahirJemal-nx6sd 4 місяці тому +44

    "ኦ" ፊደል ብቻ ይመስለኝ ነበር 🔥

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 4 місяці тому +37

    መልካም እድል የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት ሰው ይስጠን መልካም ስራ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misganaassefa4041
    @misganaassefa4041 4 місяці тому +33

    መቼም ታድለናል ዘንድሮ ❤❤❤
    የመጀመሪያ አልበም አይመስልም። በግጥምም ሆነ በዜማ ከውብ ቅንብር ጋር የታሸ ድንቅ ስራ ነው። እናመሰግናለን።
    ህጋዊ ዘፋኝ!! ህጋዊ አልበም!!

  • @dawitmelese4856
    @dawitmelese4856 4 місяці тому +56

    አቤት ድምፅ እመ ብርሀን ትጠብቅሽ የተዋህዶ ልጅ ደሞ ፈጣሪ ሲፈቅድ በመዝሙር እደ ማይሽ አምናለሁ

    • @lilikasa-d7u
      @lilikasa-d7u 4 місяці тому +1

      አሜን ❤🙏

    • @etsegenetabebe-zl3yx
      @etsegenetabebe-zl3yx 4 місяці тому +3

      እውነት ነው እመቤቴ ወደ ቤቶ ትሰብስብሽና በመዝሙር ትባርክሽ የኔ ውብ፡፡

  • @Oziyanmedia-m9s
    @Oziyanmedia-m9s 4 місяці тому +166

    እስኪ ለ ቬሮኒካ 👍

  • @kirubel_babi
    @kirubel_babi 4 місяці тому +24

    Song of the Year 🔥🔥🔥🔥
    I’m so obsessed with all of her songs! But this one hits different 🔥🙆🏽‍♂️👌🏾

  • @issui140
    @issui140 4 місяці тому +9

    ኦ - በጣም የወደድኩት ክፍል ኑሪልን

  • @adisumolla652
    @adisumolla652 4 місяці тому +13

    አቡዲ - ሙዚቃችንን ከፍ እያደረግክ ነው💥🔥 ብዕርህ ይባረክ!!!

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 4 місяці тому +4

    what a sweet melody on country song genra 🥰🥰🥰 so mystical 💫💫💫 You played it magnificently 🙌🙌🙌

  • @Bezawityohanes
    @Bezawityohanes 4 місяці тому +5

    በተለይ ይሄን ሙዚቃ እንዴት እንደምወደው🥰

  • @bourtukanmarkos3597
    @bourtukanmarkos3597 4 місяці тому +10

    እንኳን ደስ አለሽ የእኛ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯

  • @FitsumMekonnen-d8l
    @FitsumMekonnen-d8l 3 місяці тому

    የ "ኦ" ፊደል ትርጉም ዛሬ ገባኝ thank you my Veronica

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 4 місяці тому +9

    ድንቅ ስራ ነው በርቺ ከዝህ በላይ እንደምትሰሪ አቅም እንዳለሽ ግልጽ ነው ❤❤❤

  • @WengiTsh
    @WengiTsh 4 місяці тому +7

    Endezi guagucha yetebekut album yelem ewnet good luck vero ❤❤❤❤

  • @samuelgebre2945
    @samuelgebre2945 4 місяці тому +1

    This is pure country kudos Veronica 🎉

  • @daandiijootee579
    @daandiijootee579 4 місяці тому +6

    I didn't know you could sing beautifully like
    that.

  • @selamawitvsalina264
    @selamawitvsalina264 4 місяці тому +1

    Yene mar wuddddd betam i swear❤..ufff endet des yilal

  • @DagmMesay-s5e
    @DagmMesay-s5e 4 місяці тому +1

    ተመቸኝ እለፈው ግድ የለም
    የነበረህ ከድቶህ ተርታ ቢጥልህም
    አለም ተደባልቃ ራስክን ብስትም
    አንድ ቀን አለና እለፈው ግድ የለም
    አመስጋኝ ነህና ፈጣሪ አይጥልህም
    በዙ መልእክት አለው
    bast bast music
    Tanks varonic

  • @elsatamru352
    @elsatamru352 4 місяці тому +8

    ዘፈኖችሽ አንደኛ 👌እንደሚሆኑ አልጠራጠርም

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 місяці тому +2

    ምርጥ ስራ ነው ሁሉም ምርጥ ስራ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌷💕🌺💐🌹

  • @SamuelMohamed-v6g
    @SamuelMohamed-v6g 4 місяці тому +4

    በእውነት እጅግ በጣም 1ኛ አልበም በጣም ትችያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs
    @በረኸትዮ-ሕልና-ej5gs 4 місяці тому +5

    ያባትዋ ምትክ ፍልቅልቅዋ እንኻን ለዚህ ኣበቃሸ 🙏🙏🙏የድካምሸ ፍሬ ምርጥ ሙዚቃ ቃላት የለኝም Congratulations 🥂🍾🎼🕊️🌿🕊️🌿🕊️🌿🕊️💯🌟🌟🌟🌟🌟🫶🏻👍

  • @YesufMusema
    @YesufMusema 4 місяці тому +5

    We love you Veronica ❤❤❤

  • @desalegneshetu1548
    @desalegneshetu1548 4 місяці тому +2

    I couldn't ever have felt in such a touching n humorious music like this

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 4 місяці тому +3

    Congratulations what a masterpiece songs

  • @desalegneshetu1548
    @desalegneshetu1548 4 місяці тому +2

    ድንቅ ብቃት ፣ልዩ ስሜት ፣ልዩ የዘፈን ጣዕምና ለዛ ።

  • @VeronicaAdane123
    @VeronicaAdane123 4 місяці тому +5

    good luck Veronica 💯💯💯💯

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti 4 місяці тому +4

    ምርጥ ስራ ❤❤❤
    ከሁሉ በላይ ግን በብዙ ጥረት ትጋት እና ታጋሽነት ከዛ ሁሉ ትችት ተረብ የሶሻል ሚዲያ ሜም በፍፁም ብርታት እዚህ ከፍታሽ ላይ ስለደረስኝ ላንቺ ደስ ብሎኛል ❤ አሁን ተቺዎችሽ የት አሉ ? እውነት ጠቢባዋ ሴት አንቺ ነሽ ❤ መልካም እድል የኔ እህት ❤❤❤❤

  • @fortuneteller-o7e
    @fortuneteller-o7e 4 місяці тому +4

    Angelic, smooth and soothing voice ❤❤❤❤

  • @Lij._fikir
    @Lij._fikir 4 місяці тому +4

    Country song vibe 💙

  • @MartaYohanes-vu4bv
    @MartaYohanes-vu4bv 4 місяці тому +5

    አለበሙን ቀኑን ሙሉ እየደዳመጥኩ አንድ ዘፈን እየመሰለኝ ነው 😂❤❤❤አትጠገቢም ❤❤❤

  • @susums1376
    @susums1376 4 місяці тому +2

    በጣም የወደድኩት ትራክ❤

  • @Too495
    @Too495 4 місяці тому +2

    1ኛ የኔ ልበ ቀና❤

  • @abdujuhar4180
    @abdujuhar4180 4 місяці тому +2

    ዋውው 🎉🎉🎉❤❤❤ መልካም እድል Veronica

  • @fikermuluneh8886
    @fikermuluneh8886 4 місяці тому +3

    👏👏👏👏👏👏?የኔ ወርቅ?👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @Aba-yv9nw
    @Aba-yv9nw 4 місяці тому +5

    አሬንጅመንቱ ከድምጽሽ ጋር ዋው 🤩🤩🤩🤩

  • @BetelhamEshetu
    @BetelhamEshetu 3 місяці тому

    በዘመኔ እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆነ አልበም አልሰማሁም ኑሪልኝ እህቴ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 4 місяці тому +3

    Yene Konjo listing this beautiful voice 😍😍😍love all of them 🙌🙌🙌

  • @HerChannel373
    @HerChannel373 4 місяці тому +2

    This is my favourite one 🥺❤️

  • @AndualemAlemuSentayew
    @AndualemAlemuSentayew 4 місяці тому

    Fetari kanci gar yehun yewenet merete album very sweet

  • @niema8807
    @niema8807 4 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆ ለአልበምሽ ቃል የለኝ የአመቱ ምርጥ ብየዋለሁ❤❤❤❤❤

  • @tsionyenate9851
    @tsionyenate9851 4 місяці тому +1

    For me this music is the best one wow

  • @GEBRYESITOTAW
    @GEBRYESITOTAW 4 місяці тому +4

    ትንሿ ጀግናችን // Our little Hero

  • @BikiAb
    @BikiAb 4 місяці тому +1

    I love this one ❤

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 4 місяці тому +5

    1ኛ የኔ አስተዋይ ❤❤

  • @natitilah
    @natitilah 4 місяці тому +1

    በጣም ነው ምወድሽ ሁሉም ነገር ይሳካልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @FiDrasi
    @FiDrasi 4 місяці тому +4

    የኔ ልዩ የምር ትችያለሽ አይገልፀውም❤

  • @СвітланаРадченко
    @СвітланаРадченко 4 місяці тому

    Thanks for sharing your channel and great music

  • @bethifseha4627
    @bethifseha4627 4 місяці тому

    Betam konjo sira, berchilin

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath7672 4 місяці тому +1

    የመጨረሻ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው wow

  • @kiflematiyos8084
    @kiflematiyos8084 4 місяці тому +3

    ladies and gentelmen we just got a country girl singer in Ethiopia

  • @melattemesgen9781
    @melattemesgen9781 4 місяці тому

    Betam mirt album new....especially yehegnawn song betam wedjewalew berchilen verooo

  • @KalkidanTamirat-cy2cu
    @KalkidanTamirat-cy2cu 4 місяці тому +1

    ደጋግሚ ሰማሁት❤❤❤❤

  • @MeronShenkute
    @MeronShenkute 4 місяці тому

    Betam betam andegna yehone album

  • @MekidesAbate-p5s
    @MekidesAbate-p5s 4 місяці тому

    Kale yelegnm yene enat andegna neshh eneja mn endemleshh😢❤❤❤❤❤

  • @selamawitvsalina264
    @selamawitvsalina264 4 місяці тому

    Wow am so proud ov u veri'ye...amaizing music with an incredible voice❤❤❤

  • @Selamtadess-c1p
    @Selamtadess-c1p 4 місяці тому +5

    የእኔ መልካም መልካም እድል

  • @Dagi-e2z
    @Dagi-e2z 4 місяці тому +1

    ከደመና ❤❤❤❤

  • @hasenabdulkerim
    @hasenabdulkerim 27 днів тому

    The masterpieces🎉

  • @Bengmusic1
    @Bengmusic1 4 місяці тому

    wow

  • @selamofficial
    @selamofficial 4 місяці тому +2

    ቬሮኒካ አዳነ በጣም የምትገርም ሴት ሙዚቀኛ ነች በጣም በርቺ ወደ ፊት አለም አቀፍ ሙዚቀኛ ሆነሽ እንደምናይሽ እናምናለን፡፡
    በጣም ቆንጆ አልበም...... ይቺ ዘፈን ደሞ ኦ...❤❤❤

  • @ella1st433
    @ella1st433 4 місяці тому

    I didn't expect this one...wow...!!

  • @tigistaddis7618
    @tigistaddis7618 4 місяці тому +4

    የኔ ቅመም አንችን ለማድነቅ ቃል አይበቃም ❤❤❤❤❤

  • @elsapoem
    @elsapoem 4 місяці тому +4

    ይሄኛውን ዘፈን በጣም ነው የወደድኩት.... የኔ የጥበብ ወይዘሮ

  • @HanaSewasew
    @HanaSewasew 4 місяці тому

    #1 so proud❤keep shining

  • @elonmuskandhiscompanies
    @elonmuskandhiscompanies 4 місяці тому +2

    this is nice 👏

  • @RimHubi
    @RimHubi 2 місяці тому

    የኔ ምርጦች ሁሌም ድመቁልኝ እንደዚህ ነው ሚያምርባቹ የኔ ሄሉ ውድድሼ ❤

  • @YoseftamiratLefebo
    @YoseftamiratLefebo 4 місяці тому +1

    wow you are number one voice

  • @MeronShume
    @MeronShume Місяць тому

    I have no words for this 🎶11111

  • @bekikefale6865
    @bekikefale6865 4 місяці тому

    Yene konjo wdeeeeeeedddddd❤❤❤ yene anbesa

  • @Aaronmorata
    @Aaronmorata 4 місяці тому

    Vorona nic vocal nd ballade so we are proud of u 🎉🎉🎉🎉 amazing talent 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @marcilass
    @marcilass 4 місяці тому +7

    አደኛ እኳ ነሽ ፈጠሪ ይባርክሽ

  • @ruthakidane829
    @ruthakidane829 4 місяці тому

    This piece is another level 🔥🎼

  • @BililignMekonnen-k7f
    @BililignMekonnen-k7f 4 місяці тому

    Oh really amazing!!! 🎉

  • @betelhemtsegaye-g2s
    @betelhemtsegaye-g2s 3 місяці тому

    የኔ ወርቅ👏👏👏🥰🥰🥰🥰

  • @GirumSisay-zj4nl
    @GirumSisay-zj4nl 4 місяці тому +1

    የምር ምርጥ በቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaledaMusicEntertainment
    @MaledaMusicEntertainment 4 місяці тому

    Amazing Album ❤❤❤

  • @TreTrg
    @TreTrg 4 місяці тому

    mulu albemu be tolo new yalekebgn 5 dekika yademetku alemeselegn eydekegemkut new ❤❤❤

  • @IftuKedir-l7b
    @IftuKedir-l7b 4 місяці тому +2

    I have no no worde 3:03

  • @ጀMAL
    @ጀMAL 4 місяці тому

    WOW unique 🎶 soft music 🎶

  • @emebetemebet3293
    @emebetemebet3293 4 місяці тому +1

    ጣፋጭ ነው ልክ እንዳንቺ👍👍👍እስኪ

  • @SelamTekalgn
    @SelamTekalgn 3 місяці тому

    Wow vero the first album in the Ethiopia records

  • @adanegelan
    @adanegelan 4 місяці тому

    Betam konjo sira nw yene lij❤

  • @alemkeab-nx6mz
    @alemkeab-nx6mz 4 місяці тому

    Wow adega hulum mert new❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 4 місяці тому +23

    ቬሮኒካን ያላቹ እስኪ እንያቹ 👍👍👍
    ትችያለሽ ውድዋ ይመችሽ
    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @sefubireda8542
    @sefubireda8542 Місяць тому

    ውይ እንዴት እንደ ምወድሽ እኮ

  • @TITOTUBE.1616_
    @TITOTUBE.1616_ 4 місяці тому

    I love this song ❤❤❤❤❤

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment 4 місяці тому

    #1 music 😍

  • @BezawitTesfaye-bp3qd
    @BezawitTesfaye-bp3qd 4 місяці тому +5

    በየሱስም ጂፓስ ነበር ልክ 11ሰዓት ላይ እዛው ላይ ዘፈነችው እያቀስኩ ነው 🥹🥹 she have unique voice😍😍😍

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 4 місяці тому

    Veronica konjo betam yamral 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍

  • @getpation20
    @getpation20 4 місяці тому

    This young lady proved that the youngesters can do better than the old days artist, & proved the old funs wrong, who often doubt that contemporary talent can match the classics. In fact, these new artists are continually improving in all aspects of singing and are successfully capturing the attention of the older generations.

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 4 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @saron6381
    @saron6381 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ምርጥ አልበም ነው❤❤❤

  • @abtube01
    @abtube01 4 місяці тому +45

    የዘመኑ ኮከብ የምትሏት እስኪ የሙዚቃ ቅመም ጆሮዋችን ተፈወሰ ላይክ 👍👍👍👍

  • @Lidu-iq3sr
    @Lidu-iq3sr 4 місяці тому

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጠካራ

  • @diyaalemu5544
    @diyaalemu5544 4 місяці тому

    Congregation🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahletgetahun-w3e
    @mahletgetahun-w3e 4 місяці тому

    Abet zis music is kill me softly ❤❤❤ for my man

  • @NochTensay
    @NochTensay 4 місяці тому

    ይሄንን ወድጄዋለሁ ❤