Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጋዜጠኛ....ሳልሳዊት(አውቃ የምትጠይቅ ብቸኛ ጋዜጠኛ)... ናፈቀችኝ...አውቆ መጠየቅ እና ጠይቆ ማወቅ በጣም ይለያያል። ስሜነህ መርምረህ ጠይቅ ጠይቀህ አትመርምር።
ስሜነህ እንደዛሬ አቋሙ ወርዶ አይቼው አላውቅም
The only journalist in Ethiopia. I hope you go after all those companies that are running well under capacities, such as Addis Ababa Light Railway system, Several sugar factories and so on due to mainly poor management.
ኢትዬጽያ ለዘላለም ትኑር
ጋዜጠኛ ስሜነህ በጣም አዝኛብሐለሁኝ። ሰላም በሌለበት ሐገር የሰላም ሚንስትር ለሆነ እንዲህ ነው የሚጠየቀው???አቶ ብናልፍ፥በጣም የሚገርመው ሰው ነው።ሱዳን የራሳችንን መሬት ወስዶ፥መሬትን ለማስመለስ ፥ሱዳን ከጦርነት ውስጥ መውጣት አለባት ብሎ ያምናል።ምን አይነት ግራ የገባው ሰው ነው። ስለ ሀገር ሉዓላዊነት የግዛት አንድነት ምንም ሀሳቤ የሌለው ሰው ባዶ ቄርቆሮ።በሌላ በኩል ለህዝብ መብት የሚጬኸውን ፋኖን ጦር አዝምቶ ይዋጋል፥ምን አይነት መሐይሞች በየቦታው ተሳግስገው፥ሃገርን ለውድቀት የጣሉት።ብልጽግና ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋት ያለበት ፓርቲ ነው።
ይሄ ወሮበላ ወንድሙ በፋኖ እርምጃ ተወስዶዋል ብልፅግና የሞተ መሆኑን ይህን ግለሰብ ማየት ነው።
የሳሎን ውሻ 🐕
ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽሽቱ ብልፅግና !!!!!
He's not the right person for such question. Keep your responsibility properly. We need peace in our country so work on it.
ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የፋኖ ጉዳይ አሜሪካ ካልገባችበት አይፈታም እረ ተዉ መረጃ አይናቅም በግልፅ አሜሪካኖችን መጠየቅ ሀላፊነቱን ወስደው የሚያደራድሩት እነሱ ናቸው ፋኖ የኢትዮጵያን መግስት አላምንም ጠዋት የተናገረው ማታ የሚሽር ወላዋይ ነው ብለው ደጋግመው ፋኖዎች ተናገሩ ለምን ኢኮኖሚ ይወድማል አማካሪ የላቹም
ጠንከር ያለ ጥያቄ አልተጠየቀም።
እስኪ አንተ ለሀገር የሚጠቅም ጠይቅ?በ መተቸትና ማማረር ከድህነት,ከችግር ከጦርነት አንወጣም!!!
አንተ ብሎ የሰላም ሚንስትር ፣ሰላምህ ይጥፋ አማራን ከኦነግ ጋር ሁነህ በሰማይና ምድር ጦር አዝምተህ እየጨፈጨፍክ ሴቶችን እያስደፈርክ፣ትምህርት ቤቶችን ፣ጤና ጣቤያዎችን እያወደምክ፣ አሁን በአንድነት መቆም አለብን እያልክ ስትለፋደድ አታፍርም ከአሁን በሃላ አማራ የሚታለል ህዝብ እንዳይመስልህ ከፈለክ እራስ ሄደህ ተዋጋ።
ጀግና ❤❤❤
እንደ ሀገር በእውቀትና በብስለት መምራት አልተለመደም ...አንዴት ካላችሁ እስኪ የትኛው መግስት ወደ ሰለጠን በሰላም የመጣ የለም። ጀግና የሚባለው ተኩሶ የገደለ;የወጋ ....በዚ ውዥንብር ውስጥ አድገን የፈጠረብ ትረክት ነው... ሃሳብ የለንም የመጣሁ ሁሉ ይዘውረናል...
ድል ለፋኖ ፋኖ የሐገር ባለ ዉለታ ክብር ለፋኖ
Are you a lunatic? I think so. I say this because you are stubbornly sticking to Fano. Fano never and ever represents Ethiopia.
#1 proirity 4 internal affaire. I ❤ it.God bless you brother.
ስሜነህ ሌሎችን እንደዚ ነው የምትጠይቀው? 😂😂😂
ስማልያን አፈረሰን የወደብ ባለቤት ልንሆን ብላቹህ ስትጨፈሩ አለማፈራቸው ይገርማል
ስሜነህ ራስህ አስቀድመህ ፈርተሃል ወይም ፕሮግራሙን ሞጋች እንዳታደርገው አስፈራርተውሃል። ያቀረብከው የሞተ ጥያቄ ነው። ሶማሌላንድ አሳሪ የሆነ የባህር በር ለመሥጠት የሚያስችል ሉአላዊት ሀገር ናት ወይ? የሶማሊያ ሀገር አካል መሆኗን ታምናላችሁ ወይ?
በርቱ ለዚች የራሷ ዜጎች ጠላቶቿ ለሆኑበት ሀገር ወርቅ ብታነጥፉለት ሟርትና ለቅሶ ለሚወድ አሳቢ ነኝ ባይ ለማስረዳት አትጋጋጡ ስራችሁን ብቻ ስሩ
ሰላም ያሳጣን ሰላም ሚኒስቴር
የሰላም ሚኒስተር ይባላልመጀመርያ አገርህ ሰላም አምጣ ወደብ ከፍለህ መጠቀም ይቻላል በሀይል ግን አይፈቀድምባለቤት አለዉ ዘይ ባህረ በእርዳታ እየኖርክ ኢኮኖሚ አፍደገ ትላለህ
ይህን አስተሳሰብ ይዘህ አመራር ላይ መቀመጥህ ይገርማል:: እየሱዳንን መሬት እንቀማ አልተባለ:: የኢትዮጵያን የራሷን መሬት ማስመለስ እንዴት ከነሱ ድርጊት ጋር ይነፃፀራል?
The current regime is totally UnEthiopian, what a state treason.
የፍትህ ምንስትር ነው??? አይ ፍትህ!!
የብአደን ምሰለኔዎች አውርቶ አደሮች
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጥያቄ አጠያየቁ ከወትሮው ለየት ብሎብኛ በተፅዕኖ ውሰጥ ያለ ይመስላል ያ የምናውቀው ጋዜጠኛ አይደለም እንደልቡ እና እንደሚፈለገው አይደለም ሚኒስትሩን እሚጠይቀው የመቆጠብ ነገር አይቸበታለሁ
እነዚህን ማጥፋት ነው አለበለዚያ የአገሪቱ ህዝብ መከራ ማለቂያ የለውም።
የብልፅግና ሀሳብ ለማስተላለፈ የተዘጋጀ ነው።
ጋሽ ስሜነኽ እንደው ከቻልክ ከዚኽ በፊት የኢትዮጵያ ፍቅር አሰከረን በዚህ እኛ በሰከርንበት ፍቅ ካልሰከራችሁ ሲሊን የነበሩትን ኢትዮጵያዊ ያንን አገር ውስጥ ያሉትንም እውጭ ያሉትንም ፈልገህ አልያም ለምነህ አቋማቸውን እንዲገልጹ ለምን አታደርግም ።በተለይ የኢሳት ጋዜጠኞች የነበሩትን መሳይ (አስመሳይ)ን( ወንድም አገኝ) ወንድም አለያይን (ፋሲል )ፎልስ ሲልን (አበበ ገላው) አበጠ ገላውን አቀርበኽ ለምን አታፋጥጥልንም።
ማነህ ብትለው በልበሙለት እኔ ነኝ የማይል ጥራጊ በማንኛውም የሰብዕና በለው የሞራል ወለምታ የተመታ ሰው ከህዝብ መንገድ ላይ እንደግንድ ተጋድሞ ይመናቀራል።
የብአዴን ተላላኪነት የማይሰለቸው ሆድ አደር ሰው ነህ
አጀንዳ ማሰቀየርያ ነበር ሃሳቡ🙈
ቀይ በሃር እየለችሁ የህዝቡን መካረ አተብዙት የኢትዮጵያዊያን ጥንካሬለልቶዋል??
Simeneh should be ashamed of himself.
አለቃህ መርቆ ነው ለአልቡርሃን ይስጠው ጦርና ጋሻ ፈረስ ሸልሞ
ኢትዮጵያ የባህር በር ሳይሆን ሉዓላዊ ባህር ነው ይሚገባት አራት ነጥብ።።።።
Tadya Somali Land setachut yele be nexa new min tifelgaleh
HELM AYKLKELM 😅
የወረረንን ሰው ችግር ውስጥ ስለሆነ ወሮን ይቆይ ?ምን ማለት ነው?ይህ ጉዳይ የጤና ነው?
እኔ በጣም እሚገርመኝ ወላሂ እነኝህ ሠወች አብደዋል ወይሥ በውሸት ነው ተክነው የገቡ ወደ ሥልጣን የመንግሥት ሠራተኛ ከመብላት ወደ አለመብላት ያሉባት ሀገር ቤት ኪራይ ለቀው ቤተክርሥቲያነ እያደሩ ባሉባት ሀገር በኢኮኖሚ በአመት ትልቅ ግሥጋሴ ላይ ሲል አያፍርም
ኢትዮጽያዉናል እነኳነደሰ አላቹ ስታጨፍሩ ነበር አደልእንዴ?
የወጋህ ሰውየ ክፉ ሲያጋጥመው ከክፉ ጊዘው እስኪላቀቅ ጩቤው ተሰክቶ ይቆይ እና ሲፈልግ ያውጣው ይባላል እንዴ?????ምን ነካህ?
ክፉ ቀን ጠብቀው መሬታችንን የወረሩትን በእነሱ ክፉ ቀን መሬታችንን ማስመለስ እንዴት ነው ያው እና አንዳይነት የሚሆነው? እኛ የሱዳንን ድንበር ጥሰን መሬታቸውን እንውረር አላልንም እኮ። አንተ የሃገር መሪ ፖለቲከኛ ነህ ወይስ የሃይማኖት ሰባኪ ነህ? ስለ ፅድቅና ኩነኔ የምትሰብከን? ሉዓላዊነታችን ይከበር ማለት ክፋት ነው እንዴ?
አማራ መሬቱ ቢወሠድ ቢከፋው ይሻላል አልቡርሀንን ከማሥከፋት ነው ነገሩ ለነገሩ ከዝንብ ማር አይጠበቅ በእናተ እብደት እና ቅዠት ለሚመጣ ጦርነት ከዳር ሁኖ ከመመልከት የዘለለ ሚና የለንም እኛ ለሀገረ ኦሮሚያ የምናፈሠው ደም ቀርቶ ላብ የለንም
ለመሆኑ የወደብ ወጀብ አገር ለማፈራረስ ታስቦ ኤንጂ የለወደብ መልማት ይቻላል በአለም ህግ የመከራየት መብት ነው የወደብ ክራዩን ከአየር መንገድ የሚገኘው ብቻ በቂ ነው :: አሁን በሰሜን ለሱዳን በጋንቤላ የተሸጠው መሬት በአስችኳይ የመለስ
እሚያወራውን አያውቀውም አንዱን እረግጦ አንዱን አጣድፈፈው እውነቱን እስኪያወጣ ልዋጋ ቢል በምን ወታደሩ ነው የሚዋጋ
መሬት ተወስዶ ክፉቀን ደግ ቀን ይላል እንዴ ደሞ 104 thumbs up ነዉ ያየሁት
የሱዳን መንግስት አንድነቱን አስጠብቆ ጠንካራ መንግስት ሆኖ የወረረውን መሬታችን አለቅም ቢል የኢት መንግስት ምላሽ ምን ሊሆን ነው።
Banda.
በየት አገር ነው የሰላም ሚኒስቴር ያለው? አገሪቱ እኮ 1.5 ሚሊዮን ህዝብ ያለቀባት አገር ናት በ2 አመት ጦርነት ከትግራይ ጋር። እና የመሀይም ስብስብ ዛሬ እዚህ መጥቶ በሁሉም ቦታ ሰላም ነው ምን አይነት ደንቆሮዎች እጅ አገሪቱ የወደቀችው።
How can these person lead more than 120 million people?
Del le fano
You negotiated and agreed it is only for the military base {Camps} don't lie to us,
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክአብ ሕልሚ ትንብሩ አለኩክክክክክክክክክክክክክክክክአብ አፍደገ ምፍራስ ዘላ ኢትዮጵያ ባሕሪ ካይረከበት ክትፈርስ እያክክክክክክክክክክክክ
The minister did explain correctly but the journalist want to sell the news that is why he need unfinished information
አቶ ብናልፍ ሱዳንን በሚመለከት መሬቱ የጎንደር ነው ብላችሁ ስለምታምኑ ነው ሱዳንን የምታበረታቱት ።አሁን ሶማሊያ በኩል ሲሆን ለምን ተንጫጫችሁ ?
ብናልፍ ሆዳምና ደደብ ነው አንተ ደግሞ እከካም ነህ!
ስንት ግዜ ማበድ ያበደ ገና ጤንነት ያለው ነው የሚመስለው ማማ ኦሮሚያ
በተሰፋትበት መቀደድ
Yemengist sew sehon tiferaleh Aydel simeneh?
በክፊ ቀን ምናምን አላለም እናንተ የሐገር የኀላዊነት ማለት አይገባህም ወፍ ድንበርህን የጣሰ እለት የመጀመርያ የሀገርህ ጥቅም ማስከበር ነዉ ዉሸታም ፈሪ አቅም የለኝም በል ወረኛ
Bakeh meryetu ye amara selehon new eje mesha edetesetacheew sudanoch tenagerewal
እንቶ ፈንቶ 😂😂😂
ትዝብት አንድ:-🙂🙂ጦርነት ሲመጣ እንደተለመደው "አማራን እወክላለሁ" የሚለው በሰብዕናውም በማንነቱም አማራ ያልሆነው ጸረ አማራው የብልጽግና ካድሬ ወደ ሚድያ እየቀረበ አፉን መክፈት ጀምሯል:: ቁጥር አንድ ከሚባሉት የአማራ ጠላቶች አንዱ ብናልፍ አንዷለምም እነሆ ግብጽንና ሶማሊያን ሰድቦ ያለ እፍረት አማራ ከአራጆቹ ጎን እንዲሰለፍ ለማግባባት ያንን ማስጠሎ ባህሪና ጣዕረ-ሞት ፊቱን ይዞ ወደ ቴሌቪዥን መስኮት ቀርቧል:: ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ፖለቲካዊ አቋምህ ምንም ይሁን ምን እስከዛሬ በደም በንጹሃን ደም ከሰከሩ ባለስልጣኖች የሚሰጠውን ምላሽ ብናውቅም ለምታቀርባቸው ሞጋች ጥያቄዎች ምስጋና እያቀረብሁ ወደ አስተያየቴ ላምራ:: በቃለ መጠይቅህ የአማራ ህዝብ አጥብቆ ከሚፈልጋቸው የሌላ ብሄር ተወላጅ የሆኑና አማራን ላለፉት 30 ዓመታት መከራና ስቃይ እንዲበላ ክልሉም በየጊዜው አጽመ ርስቶቹ ገዢ አለቆቻቸውን ለማስደሰት ለተለያዩ አካሎች ተላልፈው እንዲሰጡ ከፍተኛውን ድርሻ ከተወጡ ሁለት ዋና ባንዳና ነቀርሳ አማራ ጠል አመራሮች ግንባር ቀደምቶቹ ማለትም ተመስገን ጥሩነህና ብናልፍ አንዷለም ከአንዱ ውታፍ ነቃይ ጋር ያደረከውን ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታትለናል:: ይህ ከሕወሃትም ሆነ ከኦነግ አመራሮች በላይ አጥብቀን ለፍርድ የምንፈልገው መርዛም ኮብራ እባብ በሚጠላው አማራ ደምና ላብ ከፍተኛ ስልጣን ላይ ለመቆናጠጥ ጓዶቹ የብአዴን አመራሮች ሳይቀር ለብቻቸው የሚያደርጉትን ስብሰባ እየቀረጸና በማስታወሻ እየመዘገበ ለህወሃትና ለዓብይ አህመድ ሲያቃብል የኖረ፣ ብአዴን እንደ ዛሬ ከመዳከሙ አስቀድሞ "በኦሮሚያ የአማራዎችን ጥቃት ለማስቆም እንደ አማራ ክልል ሁሉ በጨፌ ኦሮሚያም ከ 13 ሚልዮን የሚልቅ አማራ ስለሚኖር ቢያንስ ድምጹን የሚያሰማለት ሁለት ወኪል በምክርቤቱ ይኑረው:: አለበለዛ በቀጣዩ ምርጫ ራሳችንን ከብልጽግና ማግለል አለብን" የሚል ሙግትና ክርክር ተነስቶ ለወሬ የተፈጠረው ብናልፍ አንዷለም ጉዳዩን በፍጥነት ለእነ ሽመልስ ካቃጠረ በኋላ ተመልሶ መጥቶ "እመኑኝ ሽመልስ ከምርጫው በኋላ አማራ በጨፌው ሁለት ወኪል ይኖረዋል ብሎ ቃል ገብቶልኛል" በሚል የብአዴኖችን ቁጣ አዳፍኖ ምርጫው ካለቀ በኋላ ለኦሮሙማው ቡድን አስጊ ናቸው የሚላቸውን የብአዴን አመራሮች አብይ በወረንጦ ለቅሞ እንዲያስወግዳቸው በማድረግ ታላቅ ክህደት በጓዶቹም በአማራም ህዝብ ላይ የፈጸመ ሲሆን በተደጋጋሚ በሃገር ውስጥና በውጭ ሚድያዎች እየቀረበም በኦሮሚያ የአማራዎችን ጥቃት ሲያስተባብልና "ሸኔን አዳክመን አጥፍተነዋል:: ከዚህ በኋላ አንዳችም ግድያ አይኖርም" እያለ በህዝባችን ደም የቀለደ ይህ መንግስት ሲወድቅ የትም ይግብ የት ጉሮሮውን አንቀን በጦር ወንጀል ለፍርድ የምናቀርበው የኦሮሙማው ቡድን አሽከርና ክብረ ቢስ ምስለኔ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ልናስታውስ እንወዳለን:: ነውር ጌጡና አማራ ጠሉ የጦር ወንጀለኛ ብናልፍ አንዷለም ካነሳቸው ሁለት ነጥቦች መካከል "ኢትዮጵያ የባህር በር ፍትሃዊ ጥያቄ ማንሳቷ አቧራ ያስነሳው የሃገራችንን መልማትና ማደግ ከማይመኙ አካላት ነው" የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላው ደግሞ "ይህ ዓይነቱ ጩኸት የሚበረክተው ሃገራችን የውስጥ ችግር ገጥሟታል ተብሎ በሚታሰብበት ጊዜ ቢሆንም ኢትዮጵያውያን የውጭ ጠላት ሲመጣ የውስጣ አለመግባባቶቻቸውን ወደ ጎን ትተው በጋራ ይቆማሉ" የሚለው እጅግ ነውረኛና የዘቀጠ አስተሳሰቡ ነው:: እኛም እንጠይቃለን:: ይህ ነቀርሳ የውስጥ አለመግባባት የሚለን አማራው ራሱ ከወያኔ ጋር ተናንቆ ተሸክሞ ስልጣን ላይ ያወጣቸው የጠገቡ ጽንፈኛ ኦሮሞዎች ልክ በጦርነት ስልጣን ላይ የወጡ ይመስል የትላንቱን ወንጀለኝነታቸውን ረስተው "ነፍጠኛውን የሰበረን ቦታ እንዳይነሳ አድርገን ሰባብረነዋል" በሚል ክህደት የፋኖን የቄሮን የዘርማን የአጄቶና ሌሎችም የሃገሪቱ ወጣቶች ትግል እንዲሁም በሰላማዊ ትግል ለእስር ተዳርገው ዓለም ሲጮህላቸ የነበሩ ባለውለታዎችን በተጨማሪም ቤቱ ድረስ ለማሰር የመጡትን አይደፈሬው የሕወሃት አጋዚ ጦር አባላት 12ቱን አጋድሞ ለነጻነት ትግሉ መነቃቃት ችቦ የለኮሰውን የኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ገድል ወደ ጎን ተረስቶ የኦዴፓ ልቅ አመራሮች ደርግን 17 ዓመታት እንደታገሉት እንደ ሕወሃቶች የለውጥ ድሉን ለብቻቸው ያለ እፍረት ጠቅለው ወስደው ያንን ነውረኛ ቡሃቃ አፋቸውን አላቀው ኦሮሚያን የአማራዎች መታረጃ ቄራ ማድረጋቸውን ክዶ ነው::
,ፈርተን ትተናል (ስጠቀለል)
fertehew new
Enante le Sudan fertachu new enjie le Eritrea ema kedachut
የብልጽግና አመራሮች አይን አውጣ ነቸው ይገርማል የግብጽ የሰላም አስከባሪ ሆና ሱማሊያ መግባት ያንገበገባቸው የቅናት ስሜት መግለጻቸው ያሳፍራል
አፈር ብላ የተወሰደብህን መሬት ለማስመለስ ክፉ ቀን ትላለህ እንዴ? አንት ሰውዬ ሱዳናዊ ነህ እንዴ?
Tadya eritrean bekfu gzieachu kegonachu hona yeneberchen ahun kadachuat
ቀደም መቸ ናወ የት ናወ ተናው የ ተ ኩ ት
Illusion whre is the product to export,
አሁን ይሄን ፖለቲከኛ ነው ብለህ ወርቃማ ጊዜህን ታባክናለክ። አንድ የኦነግ ወረዳ አስተዳዳሪ ፖንትህን ልብስህነ አውልቀህ በፋና ቲቪ ዝፈን ቢለው አያቅማማም። በልቶ መኖር አልፋ የአለም ፍፃሜ ያደረገ በል እንሰሳ።
Jlafo
Jegnoch bertu❤❤
This guy is acting as he is leading any one civilized Europe country , he is extremely foolish, is Ethiopia strong enough at this time ?
Why the man is taking up and down for any service or shopping you have to pay money I think they want to own port for free
Free ymibal neger ema yelem le Eritrea sihone new enjie free yemifegu
ጋዜጠኛ....ሳልሳዊት(አውቃ የምትጠይቅ ብቸኛ ጋዜጠኛ)... ናፈቀችኝ...አውቆ መጠየቅ እና ጠይቆ ማወቅ በጣም ይለያያል። ስሜነህ መርምረህ ጠይቅ ጠይቀህ አትመርምር።
ስሜነህ እንደዛሬ አቋሙ ወርዶ አይቼው አላውቅም
The only journalist in Ethiopia. I hope you go after all those companies that are running well under capacities, such as Addis Ababa Light Railway system, Several sugar factories and so on due to mainly poor management.
ኢትዬጽያ ለዘላለም ትኑር
ጋዜጠኛ ስሜነህ በጣም አዝኛብሐለሁኝ። ሰላም በሌለበት ሐገር የሰላም ሚንስትር ለሆነ እንዲህ ነው የሚጠየቀው???አቶ ብናልፍ፥በጣም የሚገርመው ሰው ነው።ሱዳን የራሳችንን መሬት ወስዶ፥መሬትን ለማስመለስ ፥ሱዳን ከጦርነት ውስጥ መውጣት አለባት ብሎ ያምናል።ምን አይነት ግራ የገባው ሰው ነው። ስለ ሀገር ሉዓላዊነት የግዛት አንድነት ምንም ሀሳቤ የሌለው ሰው ባዶ ቄርቆሮ።በሌላ በኩል ለህዝብ መብት የሚጬኸውን ፋኖን ጦር አዝምቶ ይዋጋል፥ምን አይነት መሐይሞች በየቦታው ተሳግስገው፥ሃገርን ለውድቀት የጣሉት።ብልጽግና ከኢትዮጵያ ምድር መጥፋት ያለበት ፓርቲ ነው።
ይሄ ወሮበላ ወንድሙ በፋኖ እርምጃ ተወስዶዋል ብልፅግና የሞተ መሆኑን ይህን ግለሰብ ማየት ነው።
የሳሎን ውሻ 🐕
ድል ለፋኖ ውድቀት ለፋሽሽቱ ብልፅግና !!!!!
He's not the right person for such question. Keep your responsibility properly. We need peace in our country so work on it.
ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የፋኖ ጉዳይ አሜሪካ ካልገባችበት አይፈታም እረ ተዉ መረጃ አይናቅም በግልፅ አሜሪካኖችን መጠየቅ ሀላፊነቱን ወስደው የሚያደራድሩት እነሱ ናቸው ፋኖ የኢትዮጵያን መግስት አላምንም ጠዋት የተናገረው ማታ የሚሽር ወላዋይ ነው ብለው ደጋግመው ፋኖዎች ተናገሩ ለምን ኢኮኖሚ ይወድማል አማካሪ የላቹም
ጠንከር ያለ ጥያቄ አልተጠየቀም።
እስኪ አንተ ለሀገር የሚጠቅም ጠይቅ?በ መተቸትና ማማረር ከድህነት,ከችግር ከጦርነት አንወጣም!!!
አንተ ብሎ የሰላም ሚንስትር ፣ሰላምህ ይጥፋ አማራን
ከኦነግ ጋር ሁነህ በሰማይና ምድር ጦር አዝምተህ እየጨፈጨፍክ ሴቶችን እያስደፈርክ፣ትምህርት ቤቶችን ፣ጤና ጣቤያዎችን እያወደምክ፣ አሁን በአንድነት መቆም አለብን እያልክ ስትለፋደድ አታፍርም ከአሁን በሃላ አማራ የሚታለል ህዝብ እንዳይመስልህ ከፈለክ እራስ ሄደህ ተዋጋ።
ጀግና ❤❤❤
እንደ ሀገር በእውቀትና በብስለት መምራት አልተለመደም ...አንዴት ካላችሁ እስኪ የትኛው መግስት ወደ ሰለጠን በሰላም የመጣ የለም። ጀግና የሚባለው ተኩሶ የገደለ;የወጋ ....በዚ ውዥንብር ውስጥ አድገን የፈጠረብ ትረክት ነው... ሃሳብ የለንም የመጣሁ ሁሉ ይዘውረናል...
ድል ለፋኖ ፋኖ የሐገር ባለ ዉለታ ክብር ለፋኖ
Are you a lunatic? I think so. I say this because you are stubbornly sticking to Fano. Fano never and ever represents Ethiopia.
#1 proirity 4 internal affaire. I ❤ it.
God bless you brother.
ስሜነህ ሌሎችን እንደዚ ነው የምትጠይቀው? 😂😂😂
ስማልያን አፈረሰን የወደብ ባለቤት ልንሆን ብላቹህ ስትጨፈሩ አለማፈራቸው ይገርማል
ስሜነህ ራስህ አስቀድመህ ፈርተሃል ወይም ፕሮግራሙን ሞጋች እንዳታደርገው አስፈራርተውሃል። ያቀረብከው የሞተ ጥያቄ ነው። ሶማሌላንድ አሳሪ የሆነ የባህር በር ለመሥጠት የሚያስችል ሉአላዊት ሀገር ናት ወይ? የሶማሊያ ሀገር አካል መሆኗን ታምናላችሁ ወይ?
በርቱ ለዚች የራሷ ዜጎች ጠላቶቿ ለሆኑበት ሀገር ወርቅ ብታነጥፉለት ሟርትና ለቅሶ ለሚወድ አሳቢ ነኝ ባይ ለማስረዳት አትጋጋጡ ስራችሁን ብቻ ስሩ
ሰላም ያሳጣን ሰላም ሚኒስቴር
የሰላም ሚኒስተር ይባላል
መጀመርያ አገርህ ሰላም አምጣ ወደብ ከፍለህ መጠቀም ይቻላል በሀይል ግን አይፈቀድም
ባለቤት አለዉ ዘይ ባህረ በእርዳታ እየኖርክ ኢኮኖሚ አፍደገ ትላለህ
ይህን አስተሳሰብ ይዘህ አመራር ላይ መቀመጥህ ይገርማል:: እየሱዳንን መሬት እንቀማ አልተባለ:: የኢትዮጵያን የራሷን መሬት ማስመለስ እንዴት ከነሱ ድርጊት ጋር ይነፃፀራል?
The current regime is totally UnEthiopian, what a state treason.
የፍትህ ምንስትር ነው??? አይ ፍትህ!!
የብአደን ምሰለኔዎች አውርቶ አደሮች
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጥያቄ አጠያየቁ ከወትሮው ለየት ብሎብኛ በተፅዕኖ ውሰጥ ያለ ይመስላል ያ የምናውቀው ጋዜጠኛ አይደለም እንደልቡ እና እንደሚፈለገው አይደለም ሚኒስትሩን እሚጠይቀው የመቆጠብ ነገር አይቸበታለሁ
እነዚህን ማጥፋት ነው አለበለዚያ የአገሪቱ ህዝብ መከራ ማለቂያ የለውም።
የብልፅግና ሀሳብ ለማስተላለፈ የተዘጋጀ ነው።
ጋሽ ስሜነኽ እንደው ከቻልክ ከዚኽ በፊት የኢትዮጵያ ፍቅር አሰከረን በዚህ እኛ በሰከርንበት ፍቅ ካልሰከራችሁ ሲሊን የነበሩትን ኢትዮጵያዊ ያንን አገር ውስጥ ያሉትንም እውጭ ያሉትንም ፈልገህ አልያም ለምነህ አቋማቸውን እንዲገልጹ ለምን አታደርግም ።በተለይ የኢሳት ጋዜጠኞች የነበሩትን መሳይ (አስመሳይ)ን( ወንድም አገኝ) ወንድም አለያይን (ፋሲል )ፎልስ ሲልን (አበበ ገላው) አበጠ ገላውን አቀርበኽ ለምን አታፋጥጥልንም።
ማነህ ብትለው በልበሙለት እኔ ነኝ የማይል ጥራጊ በማንኛውም የሰብዕና በለው የሞራል ወለምታ የተመታ ሰው ከህዝብ መንገድ ላይ እንደግንድ ተጋድሞ ይመናቀራል።
የብአዴን ተላላኪነት የማይሰለቸው ሆድ አደር ሰው ነህ
አጀንዳ ማሰቀየርያ ነበር ሃሳቡ🙈
ቀይ በሃር እየለችሁ የህዝቡን መካረ
አተብዙት የኢትዮጵያዊያን ጥንካሬ
ለልቶዋል??
Simeneh should be ashamed of himself.
አለቃህ መርቆ ነው ለአልቡርሃን ይስጠው ጦርና ጋሻ ፈረስ ሸልሞ
ኢትዮጵያ የባህር በር ሳይሆን ሉዓላዊ ባህር ነው ይሚገባት አራት ነጥብ።።።።
Tadya Somali Land setachut yele be nexa new min tifelgaleh
HELM AYKLKELM 😅
የወረረንን ሰው ችግር ውስጥ ስለሆነ ወሮን ይቆይ ?
ምን ማለት ነው?
ይህ ጉዳይ የጤና ነው?
እኔ በጣም እሚገርመኝ ወላሂ እነኝህ ሠወች አብደዋል ወይሥ በውሸት ነው ተክነው የገቡ ወደ ሥልጣን የመንግሥት ሠራተኛ ከመብላት ወደ አለመብላት ያሉባት ሀገር ቤት ኪራይ ለቀው ቤተክርሥቲያነ እያደሩ ባሉባት ሀገር በኢኮኖሚ በአመት ትልቅ ግሥጋሴ ላይ ሲል አያፍርም
ኢትዮጽያዉናል እነኳነደሰ አላቹ ስታጨፍሩ ነበር አደልእንዴ?
የወጋህ ሰውየ ክፉ ሲያጋጥመው ከክፉ ጊዘው እስኪላቀቅ ጩቤው ተሰክቶ ይቆይ እና ሲፈልግ ያውጣው ይባላል እንዴ?????
ምን ነካህ?
ክፉ ቀን ጠብቀው መሬታችንን የወረሩትን በእነሱ ክፉ ቀን መሬታችንን ማስመለስ እንዴት ነው ያው እና አንዳይነት የሚሆነው? እኛ የሱዳንን ድንበር ጥሰን መሬታቸውን እንውረር አላልንም እኮ። አንተ የሃገር መሪ ፖለቲከኛ ነህ ወይስ የሃይማኖት ሰባኪ ነህ? ስለ ፅድቅና ኩነኔ የምትሰብከን? ሉዓላዊነታችን ይከበር ማለት ክፋት ነው እንዴ?
አማራ መሬቱ ቢወሠድ ቢከፋው ይሻላል አልቡርሀንን ከማሥከፋት ነው ነገሩ ለነገሩ ከዝንብ ማር አይጠበቅ በእናተ እብደት እና ቅዠት ለሚመጣ ጦርነት ከዳር ሁኖ ከመመልከት የዘለለ ሚና የለንም እኛ ለሀገረ ኦሮሚያ የምናፈሠው ደም ቀርቶ ላብ የለንም
ለመሆኑ የወደብ ወጀብ አገር ለማፈራረስ ታስቦ ኤንጂ የለወደብ መልማት ይቻላል በአለም ህግ የመከራየት መብት ነው የወደብ ክራዩን ከአየር መንገድ የሚገኘው ብቻ በቂ ነው :: አሁን በሰሜን ለሱዳን በጋንቤላ የተሸጠው መሬት በአስችኳይ የመለስ
እሚያወራውን አያውቀውም አንዱን እረግጦ አንዱን አጣድፈፈው እውነቱን እስኪያወጣ ልዋጋ ቢል በምን ወታደሩ ነው የሚዋጋ
መሬት ተወስዶ ክፉቀን ደግ ቀን ይላል እንዴ ደሞ 104 thumbs up ነዉ ያየሁት
የሱዳን መንግስት አንድነቱን አስጠብቆ ጠንካራ መንግስት ሆኖ የወረረውን መሬታችን አለቅም ቢል የኢት መንግስት ምላሽ ምን ሊሆን ነው።
Banda.
በየት አገር ነው የሰላም ሚኒስቴር ያለው? አገሪቱ እኮ 1.5 ሚሊዮን ህዝብ ያለቀባት አገር ናት በ2 አመት ጦርነት ከትግራይ ጋር። እና የመሀይም ስብስብ ዛሬ እዚህ መጥቶ በሁሉም ቦታ ሰላም ነው ምን አይነት ደንቆሮዎች እጅ አገሪቱ የወደቀችው።
How can these person lead more than 120 million people?
Del le fano
You negotiated and agreed it is only for the military base {Camps} don't lie to us,
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
አብ ሕልሚ ትንብሩ አለኩ
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
አብ አፍደገ ምፍራስ ዘላ ኢትዮጵያ ባሕሪ ካይረከበት ክትፈርስ እያ
ክክክክክክክክክክክክ