Ethiopian Movie - Alem Bekagn 2016 Full Movie (አለም በቃኝ ሙሉ ፊልም)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @betelhemaseres886
    @betelhemaseres886 8 років тому +20

    ዋው የሚገርም ፊልም ነው ስው ሆይ የእራስህን እንጅ የስው አትፈልግ

  • @user-ng2gq3iz3l
    @user-ng2gq3iz3l 8 років тому +2

    በጣም አሳዝልኝ ነው ቢሆንም መጨረሻው የዘራውን አጨደ አቶ ንዋይ እግዚአብሔር ከንደነዙህ አይነቶች ጓደኞቹ ይሰውረን በትክክል የውነትኛ ሰወች አሉ ገፀ ባህሪ ብቻ አይደለን።

  • @eyrusalematenu153
    @eyrusalematenu153 8 років тому +17

    ጎሽ እስኪ እንደዚህ ወጣ ባለ ርዕስ ለየት ባለ ታሪክ አዲስ ነገር አቅርቡልን ....መተዋወቅ..መጣበስ..መጣላት..መታረቅ..ተፈፀመ የሚል ፊልም ሰልችቶኝ ነበር

  • @ttmarr1623
    @ttmarr1623 8 років тому +21

    በርቱ ያምራል ግን ኮመንት ሰጪዎች ፊልም እንጂ እውነት እያስመሰላቹ ተዋናዮችን አትሳደቡ

    • @ghbv8786
      @ghbv8786 4 роки тому

      ትክክክል

  • @eastkibret7938
    @eastkibret7938 8 років тому +5

    ድንቅ ነው ሀገራችን እንዲ ያሉ ከሀዲዎች ውሥጥ ውሥጧን በልተው ጨርሠዋታል ብቻ በሡ ምህረት ና ጥበቃ እሥከዛሬ አለች

  • @zineteshetuarga2595
    @zineteshetuarga2595 8 років тому +4

    ከከከከከከከ ሙሉ አለም ፍቅር ሠው ነህ በሣቅ ገደልከኝ ሌላ በጣም የሚያሥፈራ የሚያሥተምር ለየት ያለ ፈጠራ ደሥ የሚል የትወና ብቃት እናመሠግናለን ወላሂ ያምራል

  • @lemissseid7105
    @lemissseid7105 8 років тому +14

    ይህ ነገር fb ሆነ እኮ ጎበዝ ወይ comment እስኪ ላይክ አርጉ

  • @user-yw1gm2yc9m
    @user-yw1gm2yc9m 8 років тому +2

    ዋው ዋው በጣም አሥተማሪ የሆነ ፊልም ነው ሁሉም እንደስራው ያገኛል ሥለሁሉም ነገር እግዛቤሄር ይመስገን እናመሠግናለን

  • @rayanhodroj7793
    @rayanhodroj7793 8 років тому +4

    ዋው በእንባም በሳቅ የጨረሥኩት ሙቪ ነው መኩዬ እድሜህ ያርዝምልን ለመጥፎ አባቶች ትምህርት ትሆናለህ ስግብግብነት የትም አያደርስም መጨረሻ ላይ በጣም ቨን አርጎኛል

  • @decmbersumeyasumeya3803
    @decmbersumeyasumeya3803 8 років тому +2

    ሁሌ ፍቅር ፍቅር እየተባለ ስለ ፍቅር ብቻ ከምሰራ ምን አለበት ትውልድል የሚያስተምር ፊልም ብሰራ.......!
    አድናቅያችሁ ነኝ ውድ የሀበሻ ልጆች በያለባቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @alemeden2547
    @alemeden2547 8 років тому +6

    እያንዳዱ ተዋናይ የራሱን ብቃት ያሳየበት በጣም ምርጥ ስክሪብት ልዩ የሆነ ሀሳብ ባጠቃላይ በያንዳዱ እንቅስቃሴው አጓጉዊ ፊልም ነው የሚወደድ ስራ

  • @mesideboch5511
    @mesideboch5511 5 років тому +1

    ሰው የሚወድህ የሚፈልገውን እስኪያገኝ ነው ጥቅመኛ ሆነን ቀረን ያሳዝናል ልቦና ይስጠን ፊልሙ በጣም ያስተምራል

  • @user-nb8mb6jk6t
    @user-nb8mb6jk6t 6 років тому +6

    😃😃😃😃😃😃ወይ ሙሉአለም በሣቅ ገደልከኝ አንተ ሤት አሤት ንዋይ ግን ውይ ተንኮል ግን መቸም ክፉ ሠው መጨረሻው አያምርም በሠፈረው ቁና መሠፈር አይቀርም እናመሰግናለን አሥተማሪ ነው

  • @user-oj3dq7wd6s
    @user-oj3dq7wd6s 8 років тому +1

    በእውነት ከአቅም በላይ ነው የሆነብኝ በጣም ምርጥ ፊልም ነው
    ቤቢ አተ የምሠራቸው ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው በርቱ
    ሌላም ቆንጆ ቆንጆ ፊልሞችን ልቀቁልን
    በተረፈአይዟችሁ እወዳችሃለሁ

  • @selamtadese3058
    @selamtadese3058 8 років тому +7

    በጣም አስተማሪ ነው ግን ነዋይ መቃጠሀሉ ደስ ብሎኛል wowwwww

  • @user-px8om9pw8g
    @user-px8om9pw8g 8 років тому +12

    በጣም የሚገርመኝ ለወሬ ከመቸኮላችው የተነሳ የምፅፋትን
    እንኳን አታስተውሉም መጀመሪያ አማርኛችሁን አስተካክሉ

    • @rawdahaymi3834
      @rawdahaymi3834 8 років тому

      :p

    • @mimibekele6185
      @mimibekele6185 8 років тому +1

      eko kkkkkkkk

    • @salamamokonan584
      @salamamokonan584 7 років тому +1

      Rawda Haymi
      .

    • @biniyamayele6115
      @biniyamayele6115 6 років тому

      🖕🏽f***u u don't have the right to insult🖕

    • @everything2065
      @everything2065 6 років тому

      የኪዳነ ምህረት ነኝ የልደታ ልጅ ነኝ እ/ርተብሎአይፃፍምግርምይላሉ፡ውይችኮላ

  • @wubersttefera9065
    @wubersttefera9065 8 років тому +6

    እኔ ፍልም ላይ ኮሜት ሰትቸ አላውቅም ምርጥ ደራሲ ነው የደርሰው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

    • @cmpcmp6200
      @cmpcmp6200 7 років тому

      Wuberst Tefera ልክነሽማር

    • @MesudaHassen
      @MesudaHassen 9 місяців тому

      መሀመድ አሊ(ቡርሀን አዲስ )የሱ ድርሰት ነው

  • @kalkedanabebe3622
    @kalkedanabebe3622 8 років тому +1

    O M G ሁሉም የስረዉን ነዉ ሚያገኝዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @bettielove9046
    @bettielove9046 8 років тому +17

    እ/ር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው ግን የለም

  • @wondwosenbelay5881
    @wondwosenbelay5881 8 років тому +11

    አቤት የኮሜንት ሱስ
    የ fb አልበቃ አላችሁ አይደል😊

  • @withwithin9365
    @withwithin9365 4 роки тому +3

    ውይይይ ቤብዬ የምትወዱ 👍👍👍

  • @Muler1229
    @Muler1229 5 років тому +2

    ዋውውውው የመጀመርያ የኔምርጥ እስካሁን ብዙ ፊልም አይቻለሁ ዋውዋው አቦ ይመቻችሁ ፊል ኢሄ ነው

  • @mesiimula4947
    @mesiimula4947 6 років тому +7

    ውይይይይ ይሄ ሰውዬ ስፈራው ሁሌም መጥፎ ሆኖ ነው የሚሰራው

  • @yesufkassum8331
    @yesufkassum8331 8 років тому +1

    wow በጣም ቆንጆ አሥተማሪ ፊልም ነው
    ዴቭየ ለፊልሞ የመጨረሻ ነፍስ ነው የሠጠህው 😁😂😂😂😂😂😂በሠው ጥናት ግራ አጋቡህ እኔን ግራ ይግባኝ

  • @እማእወድሻለሁስደተኛዋልጅ

    ዋውውውውው በጣም ያምራል። አንተ ንዋይ ተብየው ግን መች ነው ጥሩ ሰው የምትሆነው

    • @meselehaile7004
      @meselehaile7004 4 роки тому

      Niway iko nawu ye diramawu dimket yehonawu

    • @meselehaile7004
      @meselehaile7004 3 роки тому

      Are esum yetesetewun nawu yeserewu la 29 gize nawu say

  • @user-nj1qv7li5m
    @user-nj1qv7li5m 3 роки тому

    ግሩም ስራ ነው ማሜ የደረስከው ድርሰት ፍሬአማ ነው። ብዕርን ውብ የሚያደርገው የሀሳቡ ጥግ ነው እንጅ ቅኔ ብቻ አይደለም ።

  • @rozaroza7971
    @rozaroza7971 7 років тому +3

    ዋው በተለይ መጨረሻዉ ላይ በጣም ነዉ ያስደሰተኝ

  • @nardoslove9418
    @nardoslove9418 8 років тому +1

    ውይ የሰው ልጅ ክፋቱ በጣም ይገርማል የእጅህን አገኘህ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን አራዳዎች

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 6 років тому +5

    እውነትም እባብ ነህ አንተ ንዋይ ተብየ እንዴት እንዴምጠላህ በድንግል የዘመኑን ወንዶች ገጸ ባህርይ ነው የያዝክ ከይሲ

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 8 років тому

    wowwwww በጣም ምርጥ ነው የሰውልጅ ከቀድሞው በደሉ ኋላ የማደርገው ይብሳል በስመአን ብቻ አስተማር ነው በሰው ብስጥ ከምናውቀው ባህርው ውጭ ልላ በፍፁም እማናውቀው ባህር አለ ከንእንደነ ነዋይ አይነት ሰዎች ሸሩ መድሀኒአለም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mm8yl3ih7g
    @user-mm8yl3ih7g 7 років тому +3

    yehan neway Mebal sweya Alwodawm Hen yesrahin Agegha Bewnat Ande teru negr lay yesraw film yelam becha Des yelale teru temert Naw makonene demo temchkg

  • @user-zq1fe6hr3x
    @user-zq1fe6hr3x 8 років тому +2

    በእውነት አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @user-pg5rj9yc5n
    @user-pg5rj9yc5n 7 років тому +4

    እኔ ይህን ባራ ባላየው ደስተኛ ነኝ ሁሉም ፊልሙ ላይ ሲያስፈራ ወድምና እህቶቼም ይፈሩታል

    • @ethopia5876
      @ethopia5876 4 роки тому

      ቱቱቱ አይባልም ፊልም እጅ እውነት አይደለም

  • @seada.h1824
    @seada.h1824 8 років тому

    በእውነት በጣም ያምራል ለየት ያለዲርሰት ሀሪፍትወና በጣምተመችቶኛል እንደዚ ሁሉምየስራውን ሲያገኝ ደስይላል የራስ ያለሆነነገር ባለቤቱሲፈቅዱእንጂ ከጥቅሙጉዳቱ ያመዝናል ለደራሲው ክብርይገባዋል አመስገናለሁ

  • @user-ll9qw3st5x
    @user-ll9qw3st5x 6 років тому +4

    እነ ነዋይ እያሉ ሀገራችን አታድግም። ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-og9wj7xg1d
    @user-og9wj7xg1d 6 років тому +1

    እንደዚህ አስተማሪ ድራማ ካየሁ ቆይቸ ነበር ደስ ሲል ።

  • @romanethio3260
    @romanethio3260 8 років тому +4

    waw betam arif new film

  • @melikammelikam9598
    @melikammelikam9598 8 років тому

    ወይኔ በእግዚአብሔር እንዴት ያሳዝናል በጣም አስለቀሳችሁኝ !ምን እንደምል አላውቅም ስለ ዚህ ፊልም ብቻ ቃላት የለኝም በርቱ

  • @masartm6078
    @masartm6078 8 років тому +3

    Konjo Naw Batami Asitamari Naw gin አቶ ተሻለ ወርቁ የተባልክተዋንያን ውይ እረ በፈጠረህ ሁለተኛ በዚህ ካራክተር አትምጣ እረ ሁሌም እንደገደልክ አንድ ቀን ሠላም የማትሠጥ ሠው እይይይ እኔሥ አሁን እንውልፍ እንቢአለኝ

  • @genetkebede415
    @genetkebede415 8 років тому

    OMG በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው አድናቆቴ ለደራሴው ለጌች ነው ጌችየ በጣም እንበስ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ስራወችህን ይባርክልህ

  • @user-vu3rd2dm1q
    @user-vu3rd2dm1q 8 років тому +4

    ዋው አጨራረሱ እንዴት እንዳስደሰተኝ ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @user-lx7bc8mm4d
    @user-lx7bc8mm4d 8 років тому

    ዋው በጣም በጣም ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚ አብሄር ከዚህም በላይ እውቀቱን ጠበቡን ሚስጥሩን ይግለፅላችሁ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ

  • @mamushkassa
    @mamushkassa 8 років тому +3

    ይደረስ ለነባር ለደቡብ ለሱማሌ ለቤንሻንጉል ለጋምቤላ ሌሎች
    ሕዝቦች ከዛሬ 2000 ዓመት በፊት አያቶቻችን ቅድመ አያቶቻችን ይኖሩበተ የነበረውን ምድር በወያኔ እና ኦነግ ተነጥቀሃል ተነስ
    ወያኔ የከለለውን ክልል አነቀበልም
    ሠንጠረዥ እንዲሁም አባሪ ካርታዎችን ፩ እና ፪ ልብ እንበል።
    የሚከተለውን ተራ ቁጥር ነባር ስም በኦሮሞዎች የተሰጠው ስም የትኞቹን አካባቢዎች እንደሚገልጽ በአካባቢው ነዋሪ የነበሩ ነገድና ጎሳዎች
    1.
    ቢዛሞ ቄለም ምዕራብ ወለጋ ጋፋት፣ ዐማራ፣ ሽናሻ፣ ቤንሻንጉል፣ አንፊሎ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    2.
    ዳሞት ሌቃ ምሥራቅ ወለጋ ጋፋት፣ ዐማራ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    3.
    እናርያ ኢሉ አባቦራ ኢሉባቦር ዐማራ፣ ከፊቾ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    4.
    ገሙ ጂማ ጂማ የም (ጃንጀሮ)፣ ገሙ፣ ዳውሮ (ኩሎ)፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    5.
    ገንዝ ጅባት እና ሜጫ ምዕራብ ሸዋ ጋፋት፣ ዐማራ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    6.
    ግራርያ ሰላሌ ሰሜን ሸዋ ጋፋት፣ ዐማራ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    7.
    እንደጥና እንጦጦ፣ ጉለሌ፣ የካ አዲስ አበባ ዙሪያ ሜያ፣ ዐማራ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    8.
    ኦ(ወ)ይጃ የረር እና ከረዩ ምሥራቅ ሸዋ ሜያ፣ ሐዲያ፣ ዐማራ፣ ከምባታ፣ ሲዳማ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    9.
    ፈጠጋር አርሲ አርሲ ሐዲያ፣ ከንባታ፣ ሜያ፣ ዐማራ፣ አዳል (አፋር)፣ ሲዳማ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    10.
    ደዋሮ ጭሮ ምዕራብ ሐረርጌ ሐዲያ፣ ከምባታ፣ ዐማራ፤ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    11.
    ላኮመልዛ ወሎ ደቡብ ወሎ ዐማራ፤ አዳል (አፋር)፣ አገው፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች
    12.
    ቤተ-ጊዮርጊስ ወረኢሉ ወረኢሉ ዐማራ
    13.
    ቤተ-ዐማራ ወረሂመኖ ወረሂመኖ ዐማራ
    14.
    አንጎት ራያ ሰሜን ወሎ ዐማራ፣ አገው፣ አዳል (አፋር)
    15.
    ባሊ ባሌ ባሌ ሐዲያ፣ ከንባታ፣ ሜያ፣ ዐማራ፣ ሲዳማ፣ ሌሎች፣ እንዲሁም የጠፉ ነገዶች እና ጎሣዎች

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 8 років тому

    የፈጣሪ ያለሽ ሁሉም የስራውን ያገኛል ይሄም ሲያንሰው ነው መሞት ነበረበት ሳምሶን ወይም ቤቢሾ ዋው በጣም አሪፍ ነው ባጠቃላይ ፊልሙ የሌለ ነው እናመሰግናለን

  • @rahmademeke6339
    @rahmademeke6339 8 років тому +1

    ዋውውውው በእውነት በጣም ያምራል ብቻ አይገልፀውም ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል እሚባለው እውነት ነው

  • @user-cs4rh4tc1j
    @user-cs4rh4tc1j 6 років тому

    ሶል ምን እንደምልህ አላዉቅም ግን በጣም የሚገርም ስራ ነዉ አስመስለህ ሳይሆን ሆነህ የሰራከዉ ያክል👌👌 በጣም ልዩ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ።😍

  • @user-uz1wg7tv2y
    @user-uz1wg7tv2y 8 років тому +1

    አይ ሀገሬ እንደዚህ ያለ ሙሁር ሰው ሰንት ነበር ምን ዋጋ አለው እድሜ ለሰው ሀገር እድሜ ለእነዚያ በብልጭልጭ ለሚማርኩን ይሁዳዎች ብቻ በጣም ያምራል በርቱ

  • @user-bt8gy5os3q
    @user-bt8gy5os3q 8 років тому +1

    ዋውውውውውውውውው
    ለየት ያለ እና አስተማሪ ነው.የሰው ስራ የሰው ነው
    ክፉውም የስራውን አገኜ
    በርቱ
    እናመሰግናለን።

  • @ztruthprevail4280
    @ztruthprevail4280 8 років тому

    This is one of the best Ethiopian movies, I have ever watched, which typically seems not copied or based on outside sources.

  • @MohamadMohamad-rz6dp
    @MohamadMohamad-rz6dp 8 років тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አጭበርባሪ ሁሉ እንደ ነዋይ የእጁን የምያገኝ ብሆን ደስ ይላል

  • @TechGPTet
    @TechGPTet 3 роки тому +2

    Best Ethiopian movie ever next to Tewdros! Love it!!

  • @yetbarekgolla5631
    @yetbarekgolla5631 8 років тому

    ዋዉ ምረጥ ፈልም ነው ብዙ ትምህረት ይሰጣል እጅግ ያሳዝናል ክፍ ሰው መጨረሻው አያምረም የጅን ያገናል ሳምሶንኤ አንደኛ አረቴስት

  • @ezandesy1918
    @ezandesy1918 6 років тому +1

    እንዲህ ለየት ያለ ደስ ይላል

  • @rdaitamanual5638
    @rdaitamanual5638 8 років тому

    በጣም በጣም ደስ የሚልና ልብ አንጠልጣይ ነው በርቱ. ግን ነዋይን ሆኖ የተወነው ሁሌም ክፉ እና ጨካኝ ሆኖ ነው የሚሰራው ግን በባሕሪው እንዲ ይሆን ብቻ ስለተደጋገመብኝ ነው በተረፈ በርቱ በፊልም ብቻ ሳይሆን በተግባር የሽቶ ማምርት ሳይሆን የብዙ ነገር መገኛ መፍለቂያ ትሆን ዘንድ ምኞቴ ነው ሰላም ፍቅር
    አንድነት ለሀገሬ ይሆን ለዘላለም ኑሪልኝ እምዬ ሀገሬ

  • @AA-dx7cn
    @AA-dx7cn 8 років тому +1

    ሁለታይነት ስሜት ነው የተሰማኛ ፍራትና ደስታ የዛሬው ፍልም የልቤ ደስታነው

  • @motherslovey8991
    @motherslovey8991 3 роки тому

    እድዚህ ፊልም የሚመቸኝ የለም ደጋግሜ ባየው የማልጠግበው እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @alemsahar6720
    @alemsahar6720 8 років тому

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተመስጦ ነው ያየሁት ምናለ ሁሌ እንደዚ አስተማሪ ብትሰሩ አፈቀርኩ አበድኩ ተዝናናሁ እያለቹ ጊዛችን ከምታባክኑ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 років тому +1

    ወይ አንቺ አለም..! ገንዘብን ከሰው እያስበለጥሽ...ባለ እንጀራን እያስከዳሽ..! በጣም ያሳዝናል..አጨራረሱ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው አባትየው በጣም ነው ያስደሰቱኝ..

  • @yemesrachgeda2516
    @yemesrachgeda2516 8 років тому +1

    እውነት እኮነው ግን አገራችን ሰው አይወጣባትም ልደግ ልደግ ሲል እራሱን ይሉታል እረ ፈጣሪ በቃሽ በላት አገራችን እኛም እደሰው ሰው እንሁን ።

  • @sintuwendu9741
    @sintuwendu9741 8 років тому

    በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ጭካኔ የተሞላበት ፊልም ነው ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰው ለሰው ከፍቷልና እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

    • @sintuwendu9741
      @sintuwendu9741 8 років тому

      በዛ ላይ ደሞ ለየት ያለ ሃሳብ ይዞ የመጣ ምርጥ ፊልም ነው

    • @salamadalel3369
      @salamadalel3369 8 років тому

      sinte

    • @sintuwendu9741
      @sintuwendu9741 8 років тому

      +Salama Dalel weyyyyywme

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 8 років тому

    እጅግ በጉጉት ነበር ያዬሁት በእውነት የሚገርም ነው በቃ እኛ ሰዎች በቃ እንዲህ ነን ለመልካም ሰው ቦታ የለንም ሁልጊዜም ጥሩዎችን ማጥፋት ነው ስራችን የሚገርም ነው አጨራረሱ ግን እጅግ ነው ያረካኝ በእውነት "ሰው ክፉ ሲሰራ ክፉ ስራው ይከተለዋል፤ጥሩ ስራ ሲሰራም እንዲሁ ጥሩ ነገር ይከተለዋል“

  • @zeharawucalewaiio1033
    @zeharawucalewaiio1033 8 років тому +1

    ዋውውውውውውው ግን እራስ ወዳድ መሆን ጥሩ አይደለም እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @bbbbhnb2754
    @bbbbhnb2754 8 років тому +1

    በጣም ያሣዝናል ጨካኝ አረመኔ አባቱግን በጣም ታታሪነው

  • @nani-fi8xu
    @nani-fi8xu 8 років тому

    ውይ አንጀቴ እራሠ በቃ ለየት ያለ ፊልም ነው ከዛ ወድኩህ ወደድክሽ ከሚለው ፊልማቹ

  • @ይዱቀጮ
    @ይዱቀጮ 8 років тому

    በጣም የሚያሳዝን ነው መጨረሻው ያምራል በሠወች ላደ እንዲህ ተንኮል የሚሠሩትን ማቃጠል ጥሩ ነው

  • @mariammohammed7780
    @mariammohammed7780 8 років тому

    በጣም ያስተምራል በአለማችን ውይም ሀገራችን በንደዚህ አይነት ሰው የተሞላች ናት አንድ ወንድም ወይም አንድ እህት ሊያድግ አይፈልግም
    ብቻ መጨታረሻው በጣም ያምራል

  • @haftomtesfay2772
    @haftomtesfay2772 8 років тому

    i have never ever seen such a best acting performance in the history of Ethiopian film.
    samson and teshale ,you are the best

  • @user-gw3ns6rm5l
    @user-gw3ns6rm5l 4 роки тому +1

    በጣም ምርጥ እና የሚያስተምር ፊልም ነውው በርቱ

  • @hassan8216
    @hassan8216 8 років тому +2

    በጣም ያስቃል እናመስግን አለን

  • @user-hx8zw1cn3x
    @user-hx8zw1cn3x 5 місяців тому

    እስቲ የደራሲው ቡርሃን አዲስን ቃለመተይቅ ሰምቶ የመጣ✋

  • @rsmeme3971
    @rsmeme3971 8 років тому

    ዋው በጣም የሌለ ፊልም ነው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ

  • @hananahanana7361
    @hananahanana7361 4 роки тому

    ምርጥፊልም

  • @user-wg9rn5fb6l
    @user-wg9rn5fb6l 8 років тому

    ሰው መቅረብ ያስፈፈራል ሰው በማየት ምን አስተሳሰብ እንዳለው አይታወቅም ቸርነትም ሰው ነዋይም ሰው ሰለሞንም ሰው 3ቱም ሰው ሆነው አሳባቸው ግን ከሰማይ ና ምድር ይርቃል ማመን እግዚአብሔርን ብቻ ነው እንደ ራሔል ራሔል ክፉም ደግም ሳታስብ ሁሉንም እስከ ባሏ ፍቅር እስከ ጨላቷ ጭንቅ ድረስ በንፁህ ደረሰላት የዋህ አምላኳ በጣም ሰፊ ትምህርት አለው ላወቀው ዬአንዱን እቀት አንዱ አያገኘውም ግፋ ቢል እውቀተኛውን አደናቅፎ ሐገርን ማደህየት እንጂ ከተቻለ ይሔን ፊለም ያያችሁ በሰው ስራ መመስገን የምትችሉ መስሏችሁ የተዘጋጃችሁ ካላችሁ ነፍሳችሁንም ስጋችሁንም አድኑ በተረፈ ለደራሲው ምስጋናዬ ከልብ ነው

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 6 років тому +2

    ይህ ነዋይ ተብየ እውነትም አይሁድ ከይሲ ነው ስራውም መልኩም እራሱ በጣም ያስፍራል ልክ የዘመኑ ወንዶች ገጸባህርይ ነው ያለው ሶልየ የእኔ ሆዴ ባሻ አንተንስ ክፈ አይምንካህ በህልምም በውንም

  • @የእኔእናትልዩናት
    @የእኔእናትልዩናት 8 років тому

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው
    የኬሚስት መምህሩ ግን ተዋቶለታል ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @emumar8618
    @emumar8618 8 років тому

    እሰይ ድሮም ክፉ ሰው የእጁን ያገኛል ዋው በጣም ምርጥና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

    • @znilejr1065
      @znilejr1065 8 років тому

      ድመት

    • @emumar8618
      @emumar8618 8 років тому

      Manene new??kkk

    • @znilejr1065
      @znilejr1065 8 років тому

      +Emu Lije you soiled the ending ድመት ነገር

  • @hanagethiopiawitgul1269
    @hanagethiopiawitgul1269 8 років тому

    omg ....betaaaaaaam des yilal be ewunet bertu
    endezi weta yale yenafeken ...betam enamesegnalen

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 8 років тому +1

    ውይኒ እንዲት እደማደንቅህ ቲቸር ዳዊት መጨረሻው አሳመርከው እኒዚህ ሙህሮች ቁመው አደለም ሞተውም አስቸጋሪ ዋች ናቸዉ አለ ንዋየ አባቱ መልካም ሰው ነው ሰው የእጅን ሲገኝ መናኝ ያስደስታል አስተማሪ ናው ፊልሙ ።ሳታዩት comment ለምትሰጡ ሰዋች ማፈሪያ ናችሁ የሁልጊዜ መልክቲ ነው comment ሳይሆን የ መንደር ወሪ አደረጋቸውሁት እናንተ ዝባዝንኪ እየጻፍችሁ በየት በኩል ጥሩ ና መሳጭ ፊልም በየት በኩል እንይ ፊልሙ ከተለቀ 10 ደቂቃ ሳይሞላው 199 comment ይጻፍል ሁለም አይተውት commet ስለማይሰጥበት ዳይሬክተርሩ ሆና ተዋናይቹ ዝም ተብለው ይታለፍሉ መስተካከል ያለበት ተስተካክሎ ሰው ከስህተቱ ተምሮ ያመረና የተሻለ ስራ ይዞ ለመምጣት ማበረታታት እንጂ ኡኡአአ woo ምንምን እያላችሁ አተሰልቹን please please እኒ የሁልጊዜ መልክት ነው ስለምናደድ ነው በ comment ችሁ

  • @melikammelikam9598
    @melikammelikam9598 8 років тому

    ምርጥ ምርጥ የ ሀገር ገፅታ ነው

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 років тому

    ፅጌ ተባረኪ ለሰለሞን ማሳወቅሽ ጥሩ ነው። አንደ ከሀዲ ባንዳ የሚያስጠላ ነገር የለም።

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому

    ይህ በፊልም ላይ ያለው የእድሜ ልክ ፂኑ እስራት ለኢትዮጵያ ነፍስ ገዳ እና ልጅ ደፋሪ ላይ እውነተኛ ታሪክ ብሆን ጥሩ ነበሬ

  • @berhanunetsanet8555
    @berhanunetsanet8555 2 роки тому

    ተአማኒነት ይጎድለዋል። ወንጀለኛው ወንጀሎቹን ለመደበቅ ምንም አይነት ጥንቃቄ አያደርግም ፍርሀትም አይታይበትም፣ሆኖም በፖሊስ ጥርጣሬ ውስጥም አይገባም።

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 8 років тому +1

    እውነት ነው የሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @semirazeynu4914
    @semirazeynu4914 8 років тому

    ደስ ይላል በጣም የሰው ሀቅ ተደብቆ አይቀርም ይምራል በጣም ይመቻችሁ። አቦ

  • @aminaamina8879
    @aminaamina8879 8 років тому

    እናመሠግናለን አሥጨናቂ የሆነ አሥተማሪ ፊልም ነው አባት ከልጁ ይልቅ ለእውነት ሢኖር ደሥ ይላል ቤቢዬ ውድድድድድ

  • @hanibelaybelay4033
    @hanibelaybelay4033 8 років тому +1

    ትምህርት ሰጪ ነው በጣም ደስ ይላል 😉

  • @kuwaitsara9263
    @kuwaitsara9263 8 років тому

    የሚገርም ነው የስው ክፍት እዚህ ድረስ ነው የስው ሁሌም የስው ነው መልካም መሆን ድግሞ እርስን መልሳ ይጠቅማል

  • @user-he5rp3ce2b
    @user-he5rp3ce2b 8 років тому

    በሠቀቀን ጨረስኩት ቤቢ እና፡መኩየ ምን ልበላችሁ ምርጦች😍

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 8 років тому

    I love the story line & gr8 performance by all

  • @SabaTadess
    @SabaTadess 8 років тому

    ዋው ደሥ ይላል ግን አንድ ግራ የሚገባኝ ነገር አለይኸ ነዋይ ተብየው አንቀን እኳን የመልካም ሠው ገፀባህሪ የለውም ሞኬ ቤቢ ሙሌ እወዳችዋለው አድናቂያቹነኝ

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 років тому

    ቤቢሾ.እና.ሙኪ.ስወዳችሁ.ጉድ.ቤቢ.ምርጥ.ፊልም.ለየት.ያለ.እናመሰግናል
    ውድድድድድድድድድ

  • @sintayehumulatu4618
    @sintayehumulatu4618 6 років тому +1

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው አሪፍ ተውነውታል አዳዴ ፍርድ በምድርም ቢኖር ኖሮ እርጉም ሰው ባልበዛ ነበር የሰው ላብ የሚበላ

  • @abderezaktoyib8359
    @abderezaktoyib8359 8 років тому

    አቤት መጨረሻው ማማሩ እደት ደስ አለኝ የሌባው አቀጣጠል

  • @heavenfkr9898
    @heavenfkr9898 8 років тому

    ማንኛውም ሰው የጁን ያገኛል በመጨረሻ አመሰግናለው አስተማሪ ነው

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ

    ወይኔ 😁😁😁የኔ ሹቱ ቀማሚ 😁😁😁😁😁

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Рік тому +1

    ሙሉ አለም ሲያስቅ😁😁😁

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 7 місяців тому

    ሙላለም በጣም ነው የምወድህ

  • @tmnitmohammed548
    @tmnitmohammed548 8 років тому

    ከእውቀት የጸዳ ሰው በጣም ያስቃል
    ድራማው አስተማሪይ ነው

  • @kadijahmede6096
    @kadijahmede6096 8 років тому

    ምንም አይልም መጨረሻው ተመችቶኛል

  • @lilefiker9791
    @lilefiker9791 8 років тому

    ክክክክ ወይኜ ሲያምድ ኢንጅነር ዳዊት ይመችህ ሁሉም ስው የዘራውን ያጨዳል በጣም በጣም ነው የሚያምር አጨራራሱ ደሰሰሰሰ ይላል

    • @hayatsada4591
      @hayatsada4591 8 років тому

      gin filimi. betam des. yemeli. newu. wawuuu