ሰበር ዜና! ኮሎኔል አስግድ ዛሬ እጁን ሰጠ! ፕሬዝዳንቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/1419...
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$Desa...
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s UA-cam channel and/or its website and comment section

КОМЕНТАРІ • 147

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +1

    አሰግድን ከገዳዩ ከአራጁ ፋኖ ከመገደል ከመታረድ በጀግንነት አስመለጠዉ ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @seidyesuf6645
    @seidyesuf6645 2 місяці тому +1

    ይመችህ ደሱ

  • @negagmeskel194
    @negagmeskel194 2 місяці тому +2

    ደሱ፣ምርጥየሀድያልጅ፡እንደዉምየኢትዮጰያ፡ነጋ፡ገ፡ማስቀል፡ከደቡብአፍርከ❤❤❤❤❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 місяці тому +15

    ክብር ለመከላከያችን! ክብር ለታጋሹ መሪያችን ! ውደቀት ሽንፈት ለአትዮጵያችን ጠላቶች (ፋኖ ሼኔ ወያኔ )

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +1

    ፋና ቴሌቪዥን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +1

    ሰላም ደሱ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gondertimes7148
    @gondertimes7148 2 місяці тому +25

    እናንተ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ዋጋችሁ ከሰላም ወዳዱ ህዝባች ነው።❤💐
    በርቱልን‼

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 2 місяці тому +12

    የማይቀረውን ሀቅ መጋፈጥ ግድ ይላል!!! እነዚህ ታጥቀው በየጫካው ዘው ዘው የሚሉ ወረበሎች ክፋታቸውን ትተው÷ አማራዬ ተገፍቷል ብለው የራሳቸውን ህዝብ ወደ ድንጋይ ዘመን (ያለ ትምህርት ቤቶች) ኑሮ መመለሳቸውን ትተው በሰላም እጅ በመስጠት ክልሉን ሰላም ሊሰጡት ይገባል!!! ሥልጣን በህዝብ ምርጫ ብቻ!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому +9

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 місяці тому +10

    የሰ ድል ለጀግናዉ መከላከያን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamugebrie
    @habtamugebrie 2 місяці тому

    ፈጣሪ እድሜሀህን ያሳጥርህ ፋኖ ያሸንፋል

  • @bantialemu2847
    @bantialemu2847 2 місяці тому +1

    ❤❤desu the man

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 місяці тому +2

    ድል ለሀገሬ መከላከያ ዉርደት ወድቀት ለባንዳና ባዳ።

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому +1

    ደሱ በርታ ጀግና❤❤❤❤

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 2 місяці тому +2

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ❤❤❤❤

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 місяці тому +1

    ብዙህዝብም ብታስጨርሰ የገበሬዉን ልጆችን ደም ሜዳ ብታስቀርም እጅህን ለጀግናዉ መከላከያ ሠራዉታችን መስጠትህ መ ማርህን ይገልፃል ከመ ሞት ሠሰንበት ይላ ል ነአገሬ ሰዉ

  • @yonasmekonnen4710
    @yonasmekonnen4710 2 місяці тому +11

    Good job God bless you keep it up

  • @meseretkebede8559
    @meseretkebede8559 2 місяці тому +13

    የአብይ አምላክ ምን ይሰራል ተንኮል የሌለበት ሰዉ ስለሆነ ገና ሃያ ዓመት ይመራናል

    • @agdr895
      @agdr895 2 місяці тому

      የታወረ ሰው ነው ምሩኝ የሚል።

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 2 місяці тому

      ​@@agdr895ከቆምጬ በላይ እውር አለ???😂😂😂😂

    • @agdr895
      @agdr895 2 місяці тому

      @@በላይነህካሳ ዝም ብለሽ ተረጋጊ። ችኮላው ምንድነው?

  • @AdmasuTsegaye-q3p
    @AdmasuTsegaye-q3p 2 місяці тому +5

    Wow, Victory for Ethiopia our motherland and for us all true ETHIOPIAN!!!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому +1

    ደሱ፤ ደስ፡ ብሎኛል፡ ጂሎቹ፡ ሳይገላቸው፡ ኮኖሬሉ፡ ለክቡር፡ መከላከያ፡ እጃቸውን፡ ስለሰጡ! እስኬ፡ እባክህ፡ ሳይገሉህ፡ እጅህን፡ ለመከላከያ፡ ስጥ! እስኬ፡ ልጅህን፡ አስብ!!!

  • @messyz2134
    @messyz2134 2 місяці тому +10

    አምላኩ ቸር ወሬ ያሰማን

  • @endale2533
    @endale2533 2 місяці тому +1

    ,ዶ/ሮች ያሳፍራል ሌብነት በድህነት ያስተማራችሁን ሕዝብ አትዝረፉት እባካችሁን

  • @abubekerseid616
    @abubekerseid616 2 місяці тому +11

    ሁሉም ነገር ባሰብነው መልኩ እየተጓዘ ነዉ ። በጣም ደስ ይላል!!!!!!

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 2 місяці тому +7

    ደሱ ደሰ ይላል ዜናውን ከአቤ ሰምቸው ነበር ግን እኔ ከአንተ ሰሰማ የተለየ ሰሜት ይሰጠኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @urael225
    @urael225 2 місяці тому +8

    Good news

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 2 місяці тому +1

    በእውነት ኮ/ሉ እጅ ሰጥቶ ከሆነ መልካም ነው።ቢዘገይም መሳሳቱን ተረድቶ መመለሱ ጥሩ ነው።

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 2 місяці тому +1

    👍

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 місяці тому +5

    የዩኒቨርሲቲዎቻችን እንዲህ መጨመላለቅ ሚስጥር ምንድነው? በሙስና አረም በሙስና ካንሰር ከተበከለ ዩኒቨርሲቲ ምን ዓይነት መልካም ዜጋ ይበቅላል?............እንዲህ ባለው አሳፋሪ ተግባር በቁጥጥር ስር የዋሉት ስንተኛው የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መሆናቸው ነው? ……..የምታውቁ ንገሩና …….

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 місяці тому +1

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 2 місяці тому +6

    ቸር ወሬ ያሰማህ❤❤❤(ከሀዋሣ)

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 2 місяці тому +1

    ይናፍቃሀል!!!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +4

    ፋኖዎች በር ሣይዘጋ አምልጡ። ህይወትን ማትረፍ ይሻላል። ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን! ለቀሩት የፋኖ መሪዎች ትልቅ ትምህርት ነው። የፅንፈኛ ፍፃሜ እንዲህ ነው! hi family, thank u Desu. ትልቅ ድል ነው! ድልና ድምቀት ለኢትዮጵያ መከላከያ!

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 2 місяці тому +5

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን ሞት ለፀረ ሰላም ሃይሎች ይቀጥላል ።ደሱ እጀግ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 місяці тому +1

    ደሱ በጣም ማልከም ዜና ነው ቡድኑ ብትንትኑ ወቶል ጋና ብዙ እንሰማላን አሁንም አልደራደርም ያሚለው ዘራፍውና ያዙ ሰው ደም በእጀቻው ያለባቻው ጃውሰዎች ዶለር ክሰቻውን ያሰባጣቻው አሁንም ወደ ሰለም አይማጡም ያሕዝቡ ሥቃ ምናቻውም አይደለም ለምን ቅጥራኛ ሥለሆኑ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому +1

    አራት ኪሎ መግባት የለም ፋኖ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom 2 місяці тому +1

    በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው ምርመራ አይነት፣ በቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ጉዳይ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ላይ መደረግ አለበት። አስተዳደሩ በህገወጥነት ከፍተኛ በደል እየፈጸመ ነው።

  • @shamsushifa8640
    @shamsushifa8640 2 місяці тому +2

    ❤selam

  • @messyz2134
    @messyz2134 2 місяці тому +3

    Hi Desu from italy❤(መሲ)

  • @Melania-vl5nr
    @Melania-vl5nr 2 місяці тому +7

    He is a hero!
    Country First!
    Respect him.

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @urael225
    @urael225 2 місяці тому +4

    Hi desu

  • @SofiaSeid-b4d
    @SofiaSeid-b4d 2 місяці тому

    ወንድሜ እንደዚህ አጭር ዝግጅት ይኑርህ

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    ደሱየ የጧቱ አየየሁነበር👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 місяці тому +4

    THE GREAT FISH IS CAUGHT!

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 2 місяці тому +4

    ጋሽ አሰግድ እንኳን ወደ አዲስ አበባ መጡ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 місяці тому

      Not in addis ababa Komeche stay in Gojam prison 😏😏😏

  • @LidyaTsegaye
    @LidyaTsegaye 2 місяці тому +2

    👍💚💛❤

  • @molo0
    @molo0 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍

  • @danielmogess4175
    @danielmogess4175 2 місяці тому +3

    ተይዞ ነው

  • @AbduRahman-cf9rh
    @AbduRahman-cf9rh 2 місяці тому +3

    ምንድነው አይኔ ነው
    አርስቱ ደስታ ይሁን አግርሞት ጫረብኝ ድል ለኢትዮጵያ
    እንኳን በሕፍውት ተረፍክ በሉልን እድልኛ ነው

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 2 місяці тому +1

    ሰላም አንደኛ like

  • @mulugetagelaw2267
    @mulugetagelaw2267 2 місяці тому +3

    👋🇪🇹🇪🇹🌹🌹💐💐

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 2 місяці тому +2

    well come dasuye

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 2 місяці тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ

    በጣም ደስ ይለል ወድሞቸች የቀራቸሁትም ወደልበቸሁ ተመለሱ🎉🎉🎉🎉

    • @samera626
      @samera626 2 місяці тому

      ህዝብ አልተረፈም የዳሥፖራ ፈረሥ ፈኖ የተባለ ሀይል የሚኒሻ ቤተሠብ እርሻ አላሣርሥም ብሎ ከልክሏል

    • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
      @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 2 місяці тому

      @@samera626 ያሰዝናል አሏህ ልባቸውን ይመልሰው

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 2 місяці тому +1

    Good job Assged this is the moral and spiritual response

  • @Amen.564
    @Amen.564 2 місяці тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sairesadik1558
    @sairesadik1558 2 місяці тому +2

    ከወራቤ ስልጤ ዞን

  • @abrahamtsegaye8972
    @abrahamtsegaye8972 2 місяці тому +2

    🎉

  • @habtamugebrie
    @habtamugebrie 2 місяці тому

    የተረገምክ

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 2 місяці тому +1

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @salihnassir7631
    @salihnassir7631 2 місяці тому +3

    ገና ሁሉም''''''''

  • @ZertuGebre
    @ZertuGebre 2 місяці тому +5

    ደሱ ያልከው አልቀረም በሰበር እያነበሸበሹን ነው

  • @SamiDani-lh7up
    @SamiDani-lh7up 2 місяці тому +3

    አሠግድ ሠግዶ ተመለሠ ?

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 2 місяці тому +1

    ❤🇪🇹🌷🌺🌻🇪🇹🌼🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 місяці тому +4

    Kiberi la mklakya serawtachn
    Selamehi yebeza dsu

  • @commentonaa
    @commentonaa 2 місяці тому +1

    Loool

  • @orionlal58
    @orionlal58 2 місяці тому +1

    እጅ የሚሰጥ አማራ የለም !
    ማርያምን ::

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 місяці тому

      Tefirewut new?

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 місяці тому

      ልክ ነህ ወንድሙን፣ ዘሩን፣ ወገኑን የሚገል የሚበላ የሚዘርፍ እንጂ ሙያ መስሎህ አትቀባጥር

  • @AkeAke-l2k
    @AkeAke-l2k 2 місяці тому +2

    ድምጽ

  • @Ewnet.freedom
    @Ewnet.freedom 2 місяці тому +1

    #ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - በቢሾፍቱ አስተዳደር ከፍተኛ በደልና ግፍ እየተፈጸመ ነው! እባክህን ወንድማችን ስለዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ፕሮግራም ብትሰራልን። እያደረግህ ስላለው ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን!

  • @amanuelghebray1621
    @amanuelghebray1621 2 місяці тому

    መሃል ሜድያ ስም ቀይርለት ፥ ደቡብ ጫፍ ሚድያ በሎው ፥ ምክንያቱ ለምን መሃል እንዳልከው ኣይገባኝም ። ወይም ኣስረዳን ባዶ ቦታ ሙላ ተብሎ መሙላት የማይችል ባዶ ሰገጤ መሃል ሳይሆን ቦታው እንደ ጴንጠ ጫፍ ስትልነው የሚመችህ ።

  • @sorasora37
    @sorasora37 2 місяці тому +2

    ትግሉ ይበልጥ ይቀጣጠላል።ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ግዜን በጣም ያሳንሰዋል።

  • @MedaniteMide
    @MedaniteMide 2 місяці тому +1

    Wey ato asegd leka telant advise abeba eyekerbn new yalew eje leset new

  • @MikiyasBirhane-j4s
    @MikiyasBirhane-j4s 2 місяці тому

    ድል ኢትዮጵያን ጠፍጥፎ ለሰራው ለ ታላቁ የ አማራ ሕዝብ።ድል ለፋኖ ውድቀት ለገዳዩ ለ አራጁ አብይ አህመድ እና ለመንጋዎቹ ይሁን።

    • @frehiwotbefekadu8792
      @frehiwotbefekadu8792 2 місяці тому

      Araji ema enantew honachihu tegegnachihu eko. Ye ahamran hizb yasekayachu. Manim hagrachu liye ye meta yelem eris bersachu ye ahamran gebere eyegdwlachiu eyezerefachu yerasachihun hizb asekayachu.

  • @tadeledeme
    @tadeledeme 2 місяці тому +2

    ደሱ ተማርከው ነው

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 2 місяці тому +2

    የብልግና ፓርቲ ተከፋይ አኮች እኮ መሐል ሚዲያ፣ ናትናኤል መኮነን፣ ሳቅ እና ሀቅ ሚዲያ፣ ማለት እኮ ደብረፅዮንን ቆራርጦ አራት ቤተክርስቲያን የቀበረ ሰው ነው 😀😀😅😅😅

  • @ጎጃም-ፀ3ገ
    @ጎጃም-ፀ3ገ 2 місяці тому

    ቀዳዳ

  • @tarukubisha3217
    @tarukubisha3217 2 місяці тому

    በትምህሪትና በጤና አጋሪቱዋ ወድቃሌች መደንት የለሌዉ ክልንክ ብቻ በሰቱዋል

  • @טקלהסגון
    @טקלהסגון 2 місяці тому

    ብጥረቅ

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 2 місяці тому +1

    አንድ ሰው እጅ ቢሰጥ ወይም ቢገደል ትግል አይቆምም።የአንተ አይነት አተላ የአማራ ህዝብ ጠላት ከዚህ ውጪ ሊዘግብ አይችልም።

  • @BekaluTegegne-n3w
    @BekaluTegegne-n3w 2 місяці тому

    Kkkkķkk kaka kuuu

  • @Simbten
    @Simbten 2 місяці тому

    ካድሬ

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 2 місяці тому

    ደሳለኝ ደጋግሜ ፅፌልሀለው መፅሐፍ እንደሚለው አስቴርን መርዶክዮስ ያላት እኔ በንጉስ ቤት ነኝ ብለሽ እንዳሻው የህዝቤ ጉዳይ ብትይ እግዚአብሔር አይሁድን በሌላ መንገድ ይታደጋል ነው ያላት በደብረዘይት ቃለ ህይወት ባለ ሀብት ሊቀማት ነው ህብረቱም ካውንስሉም መግለጫ ሰጥቷል ድምፅ ሁናት

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 місяці тому

      እውነት ነው የሁላችንም ድምፅ መሆን አለብን

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 2 місяці тому

    be 2 wor 4kilo engbaln blo be 2 woru woda"esr bet"gba😁😁😁😁😁😁i jawsa😏😏😏😏😏😏

  • @bvbv9643
    @bvbv9643 2 місяці тому

    🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 2 місяці тому

    እስካሁን ወሸትን አይቼ አላውቅም ነበር ዛሬግን ወሸተን አየሀት ለውሸት የተቆቆመ ሚድያ አየሁት

  • @yeabtube4452
    @yeabtube4452 2 місяці тому

    Buchila

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 2 місяці тому +1

    Wawaw ❤❤❤

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 місяці тому

    Ethiopia is busy working on the development track. Therefore, we need to ground down the criminal Jawesa, banda, and fake Fano, punish the mastermind criminal elements and rehabilitate, and re-educate the rest to be law-abiding citizens ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @TeshomeWoyesa
    @TeshomeWoyesa 2 місяці тому

    Dasu mirixi

  • @begnatube9402
    @begnatube9402 2 місяці тому +1

    አንተ አሽቃባጭ እስከመቼ ነው ምታሽቃብጠው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው ነገሩ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 місяці тому

    ምጭህ፡ይዘጋ

  • @astube7590
    @astube7590 2 місяці тому

    ቀሽም መሀይም ነህ

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 2 місяці тому

    እንዴ ነጭ ውሽት ለካ እንዲህ ነው።

  • @commentonaa
    @commentonaa 2 місяці тому

    kedada

  • @seidgochaye-i4c
    @seidgochaye-i4c 2 місяці тому

    ቁልፍ አፍ

  • @ጥቁርሕዝብ
    @ጥቁርሕዝብ 2 місяці тому

    የብልፅግናፈረስናአህያነውይሄሚዲያ አሰግንየማይጨበጥእሳትነውእናንተንአፈርደቸያበላሃል

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 2 місяці тому +3

    ቆሻሻ ሚዲያ