🔴ሀይቅ ዳር ❤️የሸጋዎች ሠፈር በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር ላሥጎብኛቺሁ 📲⛲

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • Edited by YouCut:youcutapp.page...

КОМЕНТАРІ • 142

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  2 роки тому +4

    ua-cam.com/video/OQ4Yxm_ysoQ/v-deo.html🥰🙏

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 роки тому +15

    መቸ ይሆን ከባሌ ጋር የምዝናናው ሀይቅ ውዷ ሀገሬ 🥰🥰

    • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
      @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 роки тому +2

      አይቀረም አንድ ቀን እድህ ሆነን አቀረም ፏ ብትን እንልበታለን

    • @Hadiya-ek5zr
      @Hadiya-ek5zr 2 роки тому +1

      @@እሙረያንሀገሬንወዳድ ኢሻአሏህ እህት መርሀባ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      @@እሙረያንሀገሬንወዳድ ኢሻአላህ

    • @gf5289
      @gf5289 2 роки тому

      አላህ ሲፈቅድ ይሳካልሻል የኔም አሳብ ነው በቅርብ እገበኛታለሁ ሀይቅየ

    • @hayat227
      @hayat227 2 роки тому

      አዲቀን

  • @felicityapia4265
    @felicityapia4265 2 роки тому

    Thank u jemal wawwwww hagrin selasayachhun betam enamsegnalen

  • @hadiya3999
    @hadiya3999 2 роки тому +2

    ጀምደስ፣ይላል፣እንኳንም፣፣ሰፈራችንን፣አያችሁልን፣

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 2 роки тому

    ማሻአላህ ነው እኔም እባሌጋኢሻአላህ ሽኩራንጀማሉ

  • @ahlenbeektube4471
    @ahlenbeektube4471 2 роки тому

    Betam new yemtamerut allah yetebkachehu bertu yelmedebachew

  • @user-hy9uj7hh8c
    @user-hy9uj7hh8c 2 роки тому

    ማሸአለህ

  • @user-yz2oz6fv4z
    @user-yz2oz6fv4z 2 роки тому

    ውይ አገሬ

  • @ueuae6976
    @ueuae6976 2 роки тому

    መሸአላ ሀገሬ

  • @ዙባይዳአሊ
    @ዙባይዳአሊ 2 роки тому

    አህለን ወድሞቸ ማሻአላህ

  • @mohamadmarshed1097
    @mohamadmarshed1097 2 роки тому +3

    አገራችንን ስላያችሁልን ደስ ብሎናል

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p 2 роки тому

    እምየ ሀይቅ ትዝታዬ

  • @HAWATUBEE
    @HAWATUBEE 2 роки тому

    ጀም በርታ

  • @zd6333
    @zd6333 2 роки тому

    ሀገሬ ሀይቅ ናፍቆቴ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому

    ክክማሻአላህ ሀገሬ

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 роки тому +1

    ማአሻአላህ ደስ ሲል ከስደት መልስ ኢንሸአላህ እኔም ሀይቅ ላይ ፏ ብትን ነው

  • @fatimaimam2532
    @fatimaimam2532 2 роки тому

    ሀይቅየ ውቢቷ ሀገሬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ

    እናመሰግናለን ጀም ሰፈራችንን ስላሳየህን

    • @cfvhxchj6659
      @cfvhxchj6659 Рік тому

      ቁጥርሸን ላኪልኝ የሀይቅዳራልጅ በውሥጥእዳናግርሸ

  • @imaniman7467
    @imaniman7467 2 роки тому +1

    ጀማል ሀይቅኮ የፋቅር ሀገር ነዉ አቤት ፍቅር አሠጣጥ ሢችሉ ባሌ የሀይቅ ልጅ ነዉ እድለኛ ነኝ እኔ ደግሞ የኮቻ ባሌና ልጀ ናፋቀዉኛል

  • @Nuremagna
    @Nuremagna 2 роки тому

    ሀይቅ ሀገሬ ነው

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 роки тому

    ማሻአላህ ነው እኔ ግን ውሀ በጣም ነው እምፈራው መስበክ ሲገቡ የመዳም ልጄች የኔ ጁስም ይቀጠቀጣል ሆ ሀገር እዳለሁ ምንም አይመስለኝም ነበር ሀገራችን ወዝ አለ ክረምትም ጎርፍ አለ ሳቦጫርቅ ነው ያደኩት አሁን ግን እፈራለሁ

  • @tube4169
    @tube4169 2 роки тому

    ለምለሚቱ አገሬ ሀይቅ ዳር

  • @zabibamohammed9890
    @zabibamohammed9890 2 роки тому

    ማሻ አላህ ያምራል እኛም ላገራችን ያብቃን እንጎበኘዋለን እዳላህፍቃድ❤❤

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube 2 роки тому

    ማሻ አላህህህህህህ ጀሙ በጣም ሀሪፍ ነው እኔም ስዝናናበት ኑሪያለሁ

  • @bedriyayesuf4005
    @bedriyayesuf4005 2 роки тому +1

    ውቢቷ ሀገራችን

  • @sofiayimam9785
    @sofiayimam9785 2 роки тому

    እምየ ሀይቅየ

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 роки тому +1

    ወይኔ አረ በጣም ነዉ የናፈኩት ሀገሬን የአላህ ሀገሬን

  • @bretukanfantew6369
    @bretukanfantew6369 2 роки тому

    ጀም እናመሰግናለን ሀገራችንን አሰየከን

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +2

    🌹አመስጋኝ ሁን
    የአሏህን ጸጋዎች ቆጥረህ አትዘልቃቸውም።
    ድሎትም ፈተና መሆኗን አትዘንጋ! ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል🌹👈

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 2 роки тому

    ሰላምዋውውውደስ ይላል መልካም ቀን

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 2 роки тому

    እምየ ሀይቅ

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 2 роки тому

    Wowu yamral yene liyu😍😍😍😍😍❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 2 роки тому

    ዉድቶሀገሬ

  • @taibah5903
    @taibah5903 2 роки тому

    ዉብቷ ሀገሬሀይቅ ስወድሽ አይ የዛሬን አያርገዉና ሀይቅ ዳርተዝናንቼባትነበር

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 11 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-yw8wt3pf5v
    @user-yw8wt3pf5v 2 роки тому

    ውብቷሀገሬ

  • @rahmarahma6937
    @rahmarahma6937 2 роки тому

    ማሻ አላህ የነሙሀመዲ አወል አገር ማሻአላህ ያምራል

  • @ኤስነኝወሎየዋ
    @ኤስነኝወሎየዋ 2 роки тому +1

    ሀይቅየ ወይኔ ናፍቆኛልወላሂ

  • @nadinahmed8597
    @nadinahmed8597 2 роки тому

    ወይኔ ሀገሬ ለምለሚቱ ሀገሬ ሀይቅ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 роки тому

    😍😍

  • @seadi8738
    @seadi8738 2 роки тому

    ማሻአላህ እምየሀይቅ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 2 роки тому

    💛💚❤👍👍😘

  • @naemahnh5634
    @naemahnh5634 2 роки тому

    ጀማል ባአላህ ደምጥ ሁነልን ሀቅላይ የመብራት እና የምግአጥረትአለ መብራትእና መካይግባል

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 11 місяців тому

    ወይኔ ሀገሬ❤❤❤❤

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ማሻአላህ ሀገራችንን

  • @stube3673
    @stube3673 2 роки тому +1

    ወይኔእሩጫየ አንደኛ

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 2 роки тому

    እምየ ሀገሪ ጀም እንደት ነው ሀይቅን ተመቸችህ እንደ ሀገራችን ለዘለለም ይመርብሽ ያርብ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ያርብ

  • @hayattube2968
    @hayattube2968 2 роки тому +1

    እምየ ሀገሬ ናፍቀሽኛል ሀይቅየ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому

    Massah Allah 🤩

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m 2 роки тому +1

    ውዷ ሀገሬ ሀይቅቅቅቅቅቅ ስወድሽ ስመጣ እዝናናብሻለሁ ጀም እመሠግናለን ስላሳየህን

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 роки тому +2

    ዋዉ ያምራል ፍትህ ለዘመነካሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @seadali8050
      @seadali8050 2 роки тому +1

      ጀማልየ አገሬ ናፍቆኛል እኳን አሣይተህኝ እባየ መጣ

  • @user-km5sc3vj9h
    @user-km5sc3vj9h 2 роки тому

    ውቢቷ ሀገሬ💚💚💚👌

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 роки тому

    ኢሻአላ። አርድቦም። ይሠራልናል።

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 роки тому

    ማሻአላህ አገሬ እንደት እንደናፈቅሽኝ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому +2

    አደኛነኝ ሰብ አርጉኝ ተው
    ጀም ሀገሬን አሳየኸኝ እምየሀይቅዳር በቅርብ ግዜ ኢንሻአላህ ሀገራችን ሰላምይሁንልን
    ቤተሰቦቸን ዘይርልኝ ጀም

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 2 роки тому

    እናመሠግናለን ጀም ሀገሬን አሳየህኝ

  • @seadayimam8032
    @seadayimam8032 2 роки тому +1

    ወይ ትዝታ አሁንስ ናፈቀኚ ሀገር

  • @እራህማየሀይቋ
    @እራህማየሀይቋ 2 роки тому

    ያሰላም አገራችን ዉበቷ መሻአላህ

  • @ሰአዳመካነሰላምቱብ

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @user-uo1jo7zr6o
    @user-uo1jo7zr6o 2 роки тому +1

    ሀይቅ ባዶ ቦታ ፈልግልን

    • @tube4169
      @tube4169 2 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 2 роки тому +1

    😭😭እዚህ ነው ወድሜ ሊዝናና ሒዶ አይስሬኑ ተጭኖ የሔዴው ሰምጦ ቀረ ሲዋኙ ተፈልጎ ቢገኝ ሙተ እህህህህ የዛሬ ሶስት አመት እማትረሳ ቀን😭😭😭

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 2 роки тому

      የኔም ልብ ደምቷል

    • @louatlouat952
      @louatlouat952 2 роки тому

      መቸ እህት 😢😢😢

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      አወ ባመት ባመት ሠው ይወሥዳል😢😢😢 ከሠፈርም የሞተ አለ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl 11 місяців тому

      መዋኜት ከልቻሉ ለምንይገባሉ ዬኔ ወዲም ግንዋናይችላል እመሀልዴርሶይመለሳል

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl 11 місяців тому

      ​@@zinetmohammed5597ዜዲ ጋዱላነሽ😂ዬኔዘዋሪ

  • @rahmarahma6937
    @rahmarahma6937 2 роки тому

    አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @rahmayimam3494
    @rahmayimam3494 2 роки тому

    አገሬ ውዷ ሀይቅ

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j 2 роки тому

    ወይኔ ሀይቅ በጣም ናፍቆኛል

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 2 роки тому

    መሸአላእኔምምኞትአለኚኢሻላ

  • @AaA-mb8kc
    @AaA-mb8kc 2 роки тому

    ዉድቱሰፈሬ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 11 місяців тому

    አላህሰላሙንያውርዲልን ከባራነትአላህያውጣን

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 2 роки тому

    ጀማልየሀገሬንአሳየኸኝ ሀይቅየወላሂስወዳት

  • @Samerah-k1r
    @Samerah-k1r 5 днів тому

    መቸይሆንአገሬእምገባውአይይይይ

  • @hshsvyysys9146
    @hshsvyysys9146 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ

    አይ ሀገሬ መቸነው የማይሽ

  • @naemahnh5634
    @naemahnh5634 2 роки тому +2

    ያሀይቅልጆቾ መብራት ይገባልን ደምጥሀኑ

    • @ሉሉነኝከወደወሎ
      @ሉሉነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

      የት ሀይቅ ተቋርጧልደ መብራት አልገባኝም

    • @naemahnh5634
      @naemahnh5634 2 роки тому

      @@ሉሉነኝከወደወሎ አይ ገጠር አካባቢ የም

  • @user-yw8wt3pf5v
    @user-yw8wt3pf5v 2 роки тому

    እንኳን በሳላምለሀገራችሁአበቃችሁሁላችሁንም

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому

    ወይኔ ኢሻአላህ እኛም አገር ስገባ 😭🥰🥰😘😘ወይ ሀገሪ

  • @stube3673
    @stube3673 2 роки тому +1

    እምየሀይቅእንደትእንደናፈቀኝ አይስደት

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 роки тому

    አገሬ ትዝታ 😥

  • @ነኢማነኢማ-ገ9ሠ
    @ነኢማነኢማ-ገ9ሠ 2 роки тому

    አገሬ

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n 2 місяці тому

    ሀገሬስወድሽ

  • @zabibamohammed9890
    @zabibamohammed9890 2 роки тому

    ኧረጀሜ እኔንም አስጎበኘኝ

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому

    ኑ 👉ወድ ቻናሌ የሂዉታችን👉 አስፈላጊ ትምህርት እንማ🌹👉የሰዉ ልጅ ሆይ ንቃ ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል ።
    👉አቡ ደርዳዕ (ረ.ዐ) ነብዩ 🌹(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል 👉‹በዕለተ ቂያማ ከአማኝ 🌹የመልካም ስራዎች ሚዛን 👉ውስጥ ከመልካም ስነ ምግባር 👉የበለጠ የሚከብድ ስራ 🌹የለም፡፡ አላህ ባለጌን አይወድም፡፡››
    🌹ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል
    👉‹‹ እምነትን መሰረት ያደረገ መልካም ስነ ምግባር በዕለተ ቂያማ ሚዛን ይደፋል፡፡
    ‹‹ አላህን ባለጌን አይወደውም በሁለቱም አለማት ከሳሪ ነው፡፡ኑ 👉ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ። አብሽሩ በላይክክክ 🌹🌹🌹🌹👍

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 11 місяців тому

    እኔሜ በጃልባነውየሚሄዴው አይስፈሬይታዬኛል😢

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 роки тому

    🌹👍👍👍

  • @seadali8050
    @seadali8050 2 роки тому

    ጀማል
    ሀይቅ
    ላይ የሚሽጥቤት አሣየኝ

  • @seadali8050
    @seadali8050 2 роки тому

    ቤት

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 2 роки тому

    ወይኔ ከባሌ ጋር ዘና ብየበታለሁ ውድ ሀገሬ

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому

    ያልጂሳ ጀማል😀😀 ትናት በሳቅ የለሁወም ዉላ😁 ማታም ይዘኸዉ ናቶሎ😁

  • @اممريم-و3ض
    @اممريم-و3ض 2 роки тому

    ጀማል ልምነው ሀይቅ ስትድ ያልነገርከኝ

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u 2 роки тому

    ያች ያፍቀርችው ልጅ እንደት ሆነች

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 2 роки тому

    ስትገባ ኮስርትህን ሀይቅ አድርገው

  • @ሩቅያየሜጢዋ
    @ሩቅያየሜጢዋ 2 роки тому

    ምናለብሕ ፈታ በል ያገርሕን ንጹ አየር እየጠጣሕ

  • @ሀቢባወሎእሙካሊድደሴኩታበ

    እህሊን

  • @zuzuwellotube3731
    @zuzuwellotube3731 2 роки тому

    ጀማል የላብቶብ ዋጋ ስንት ነው

  • @user-gw2oo1yh2x
    @user-gw2oo1yh2x 2 роки тому

    🙄መላላጢ

  • @user-bf6ef1jk8u
    @user-bf6ef1jk8u 2 роки тому

    የኔ ወንድሞች ከዚህ ነው በታንኳ ሀሳ የሚያወጡት. እኔ ግን እፈራዋለሁ ውሀውን ውቢቷ ሀይቅ ዳር

    • @wellotube2
      @wellotube2 2 роки тому

      እህቴ ደምሪኝ

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 2 роки тому

    ጀማል ከባባ ቤት ይልቅ ኢትዮጵያ ተመችቶሃል 😆ፍሉስ አጠራቅመሃል ማለት ነው 🤓አወ ሰው ኑሮውን መሳይ አደል እሚባለው 🤔

  • @ስአዲነኝየመኮይልጅ

    😁🙆🙆😁😁😁

  • @user-gw2oo1yh2x
    @user-gw2oo1yh2x 2 роки тому

    መጎጎታቺሁነውእኛን

  • @jubairajubaira9920
    @jubairajubaira9920 2 роки тому +1

    መቃሚያ ቦታ ትላለህ አታፍርም ሥራ ፍጠሩ

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 роки тому

    ወይኔ በጣም ለፋ