ረሙ አባቱ ማነው❓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Like share Subscribe Family 😎😘

КОМЕНТАРІ • 435

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  3 місяці тому +182

    ይቀጥል ምትሉ🙌

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h 3 місяці тому +71

    በእስልምና ሁሌ ለእናትና ለአባት ትልቅ ቦተ አላቸው በማክበር አይደለም አላህ ለእናትህ ረጅም እድሜ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh Місяць тому +1

      እንደማመር ውዶች

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh 16 днів тому

      @@DadaTube225 እሺ ውዴ

  • @user-ww6hb9pc6s
    @user-ww6hb9pc6s 2 місяці тому +6

    በእስልምና የእናት ቀን የሚበል ነገር የለም
    እናት ሁሌም ትከባራለች ሁሌም ክብር ንግስት ነት እናት ለማክበር አመት ወረት ቀን የለም ነገር የለም😮

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r 3 місяці тому +22

    የሁሉም እናቶች ሺ አመት ይኑርሉን♥️♥️♥️ረሙ የናትህ ፈገገታ አይጠገበም

  • @ወንድሜ
    @ወንድሜ 3 місяці тому +35

    ያመሚ ፋጋግታ ዳስ ስል ራጅም እድሜ ይፅጥልክ ራሙ ❤❤❤❤

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 3 місяці тому +16

    ማዘርዬ አባትሽን አላህ በጄነቱ ያኑርልሽ
    ላንቺ እና ለልጆችሽ በኢማን በጤና አላህ ያቆያቹ
    አላህ አይለያቹ🎉

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 місяці тому +5

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ረሙ አላህ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AminayeHussenDawed
    @AminayeHussenDawed 3 місяці тому +9

    ለማየ ስል ነው ሰብስክራይፕ ያደርኩት አላህ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 2 місяці тому +7

    እማ እንወድሻለሁ ሺ አመት ኑሪላቸው❤❤❤❤❤የኔ እናት

  • @hdhx626
    @hdhx626 2 місяці тому +5

    ደስ የምትል እናት❤ አላህ ይጠብቃት

  • @user-rz8qf1vd2k
    @user-rz8qf1vd2k 3 місяці тому +13

    የኔ እናት አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልህ ከናትህም ካባትህም

  • @user-fx8nq8wb6o
    @user-fx8nq8wb6o 2 місяці тому

    ኡሙ ረመዳን❤
    ትክክል ነሽ
    እኒ ወላጆቻቸውን የሚበላልጡ ሳይ አንዳይኒን ጭፍኒ በአንድ አይነለማየት እሞክራለሁ. ጎደሎነገር ነው የሚታየኝ
    ወላጆችን በምንም ምንገድ አላበላልጥም❤
    ኡሙ ረመዳን ፈገግታሽ ልዮነው🌹🌹🌹

  • @khorfakkan126
    @khorfakkan126 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤የኔ እናት ደስ ሲሉ አላህ ሀያታቸው ያርዝምልክ

  • @user-mb9wo2mb2d
    @user-mb9wo2mb2d Місяць тому +2

    ረሙ ወላሒ አመሰግናለሁ ገጠር ማየት እፈልግ ነበር አየሁት ቤተሰቦቼ አገና ሲሉ እሰማ ነበር ናዝሬት ተወልጄ እዛው ነው ያገባሁት ኢንሽ አላህ ልጆቼንማ ይዤ እሔዳለሁ

  • @zeharard1779
    @zeharard1779 3 місяці тому +10

    የኔናት አላህ እረጂም እድሜ ይስጧት

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 місяці тому +16

    ለናቶቺችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ግን ይህ እኛን ከይወክልም ቅመምችየ ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @OsmanAsemed-be5jz
    @OsmanAsemed-be5jz 3 місяці тому +12

    ረጅም እድሜ ለ አባቶች

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv 2 місяці тому +2

    እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 3 місяці тому +8

    እኔቴን ሞቼ ስለምወዳት ሰብስክራይብ አረኩህ👌እናትህን አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣት እናቱን የሚንከባከብ በጣም ደስ ይላል።

  • @user-ok3lj4lc5q
    @user-ok3lj4lc5q Місяць тому

    የእናትህ ሳቅ ስወድው እግዚአብሔር ለእናት አባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት❤❤❤❤

  • @user-hq4rq5jd3m
    @user-hq4rq5jd3m 2 місяці тому +2

    የኔማር እናት እረጅም እድሜ ለናቴች❤❤❤❤❤

  • @fafiitube3266
    @fafiitube3266 3 місяці тому +2

    Masham Allah regime edma ketngar yene inate walhi mothern betam new miwedcho ramuye Allaah yakoyilek❤❤❤❤

  • @vip6526
    @vip6526 3 місяці тому +8

    ማዘር ሥወድወት ወላሂ የኔ ደርባባ

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 2 місяці тому +1

    እማየ ይኔ ድምቀት እረዥም እድሜ ከጤና❤❤❤❤❤❤

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 2 місяці тому +1

    እኔ እና ልጄ ሁል ጊዜ እንደዚህ እንሰራለን እናትህ በጣም ቆንጆ ነች

  • @EkramNassir
    @EkramNassir 3 місяці тому +4

    ስለ አባት ሲወራ ሚከፋኝ ለምንድነዉ😢😢 ረሙ ላቭሊ❤❤

  • @user-jb6ys5jr1e
    @user-jb6ys5jr1e 2 місяці тому +2

    ባኢሲልሚና ያእናቶች ቃን።ዬላም

  • @user-ds5vg9rd6y
    @user-ds5vg9rd6y 2 місяці тому +1

    Yene wudoche ❤❤❤❤❤ allaahi yetbikligne

  • @user-ll6mt4mw1o
    @user-ll6mt4mw1o 3 місяці тому +4

    Masha allh allh edma ychemrlat❤mom

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 3 місяці тому +3

    ለናትህ እረጂምእርሜ ከጤናጋርይስጥልህ የናቶችቀን እያላችሁ አላስፈላጊ ነገር የምትፈጥሩ እህትወዲሞች ስለድናችሁ እወቁ የካፊር ባህል አትከተሉ

    • @user-xw2kf7ri5t
      @user-xw2kf7ri5t 3 місяці тому

      ከፍ ያድርግህ ሲጀመር mothers day የኢትዮጵያ ባህል አይደለም ለራስህ ሃይማኖት ካከበርክ የሰው አትንካ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p 2 місяці тому +1

    አሰላማለዩኩ ወድሜ አድስ ነኝ ለቤትህ ብርታ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 2 місяці тому +1

    እነቶች ሪጂም እዳሜ ከጤና ጋ ኑሩልን

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ እናት ህን አላህ እድሜ ይስጥልን እኔስ እናቴን በስደት አጥቻታለሁ እናቴዋ ሁለየም ትናፊቂኛለሽ 😢😢😢

  • @user-hs1nv7ih5j
    @user-hs1nv7ih5j 2 місяці тому +2

    ቤታችሁ. ማሻላህ. አሳየን. እስኪ

  • @user-ch7qg8kn3q
    @user-ch7qg8kn3q 3 місяці тому +2

    የኔ እናት ሺ ዓመት ኑርልን 🎉🌺🌺

  • @FarisJemal-wy3su
    @FarisJemal-wy3su 3 місяці тому +5

    ረሙዬ ከቤተሰብህ ያለህን አያያዝ በጣም እወድልሀለው ግን ከሴቶች ይቅርብክ

  • @muhibaabedela
    @muhibaabedela 3 місяці тому +3

    እረጅም እድሜ ለአባትህ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 місяці тому +3

    አላህ እድሜ እና ጤናውን ይስጥልህ ደሞ ዩቱብ ላይ እየጠፋቹ ነው ስራበት

  • @AsefuK-ef6ot
    @AsefuK-ef6ot 3 місяці тому +2

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ❤

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  3 місяці тому

      😘🥰

    • @Faeza852
      @Faeza852 2 місяці тому

      እናታችን ወጣትኮ ነሽ ❤❤❤ረጅም እድሜ

    • @Faeza852
      @Faeza852 2 місяці тому

      በየቀኑ ኑ ረሙ

  • @SadaAli-ux9my
    @SadaAli-ux9my Місяць тому

    ማሻአላህሢታም ሩደሢየምቲየእናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gs2ct2ed7k
    @user-gs2ct2ed7k 3 місяці тому +3

    ረሙዬ አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልህ❤❤❤

  • @fatiyatube9629
    @fatiyatube9629 3 місяці тому +6

    ማሻአላህ ❤️

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 3 місяці тому

    የኔእናት እድሜናጤና ይስጥልህ ረሙ እኳንምአለለህያባትንጎደሎ የሚቀውየለውነውየሚቀው 😢😢

  • @user-emutina
    @user-emutina 3 місяці тому +2

    Mashallah enath allah yakoylh tamralachu ❤❤❤ edmena Tena leenatochachi🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-tw9zg4js1t
    @user-tw9zg4js1t 2 місяці тому +1

    ማሻአላህ እደሜና ጤና አይለያች ታድላቹሀል

  • @medina8208
    @medina8208 2 місяці тому +1

    ሰብስክራብ አረኩህ ለማዘር ብየ ነው እረጂም እዲሜ ይስጥልህ

  • @xvhvfgdgubdg9028
    @xvhvfgdgubdg9028 3 місяці тому +2

    ዬኔ እናት ❤❤❤❤ፍገግታ የብዝ

  • @kamilatsirour4678
    @kamilatsirour4678 2 місяці тому +1

    ❤❤❤በሁለቱ ስልኬ ነው ያደረኩህ ሰብክራይ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 2 місяці тому +1

    እረሙንየሚወድ❤በላይክ

  • @Jeyejeya
    @Jeyejeya 3 місяці тому +4

    Yena enate allhe yetebekachew❤

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 2 місяці тому +1

    በጣም የአባት ሞት ያገበግባል😢😢

  • @user-bn7bn2kt8j
    @user-bn7bn2kt8j 2 місяці тому

    ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ማሻ አላህ ማን እደ ማሚ ግን እናትህ ሚድያ አታውጣት እናቴን በስሞኳ ፍሮፋይል አለብስም በጣም እሳሳታለሁ ወላሂ ላንች ስል ሰብስክራይብ አድርጌለሁ ረጅም እድሜ ማማ ደም ገና ልጅ ናቸው

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 3 місяці тому +1

    የውድእናትህደሥስትል አላህእድሜናጤናይስጥልክ

  • @user-vv1ut1vn7s
    @user-vv1ut1vn7s Місяць тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x 3 місяці тому +1

    ለማሚ ስል ሰብ አድርጌሀለዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muhibaabedela
    @muhibaabedela 3 місяці тому +2

    የኔ ቆንጆ እናት አይደል ሰብክራይብ ምንም ይገባሻል ነፍ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      እሕቴ ደምሪኝ❤

  • @HsdhGzgdraziya
    @HsdhGzgdraziya 3 місяці тому +1

    En gin remu khan sitil idia naber siti masilegnii😅😅😅🎉

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Місяць тому +2

    እረ አላህን ፍራ የእናቶች ቀን የሚባል የለም በእስልምና እረሙ አትጂጂል 😭😭😭😭😭😭

  • @kuludsaadshemsu-re7nt
    @kuludsaadshemsu-re7nt 3 місяці тому +3

    Allah rejm Edme yakoylh Remuye🙏❤️🥰

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 місяці тому +1

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤

  • @jemilamenji6521
    @jemilamenji6521 2 місяці тому

    Yemr lenatek beye new ❤ er yelejoche ken ale enatek Demo betam Hayachew yegzal Allah yetebkachew

  • @user-ie1wq6ix3s
    @user-ie1wq6ix3s 3 місяці тому +1

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 3 місяці тому +1

    Merexe enate betame ewedatalew❤❤❤❤❤ she amete lenatochu

  • @user-fl5dw2oe9c
    @user-fl5dw2oe9c 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 місяці тому

    መሸሀለ ቆጆ ኢነት ሺ አመት❤❤❤❤

  • @SemiraSelwa
    @SemiraSelwa 2 місяці тому

    ❤አላህ ይጠብቅልህ እነትህንም አባትህንም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 2 місяці тому

    እኔም ለእናቴ ከብጃት ነበር አንዴ መንታ ነው ሲሉዋት እኔ ብቻ ነኝ ጳውሎስ ሆስፒታል የተወለድኩት ሌሎች እህት ወንድሞች አንድ ክሊኒክ ነው የተወለዱት ❤❤❤ እናቴ አላህ ይጠብቅሽ በአለሽበት እድሜሽን ረዥም ያድርገው ❤❤❤❤

  • @user-rr4to1et7d
    @user-rr4to1et7d 3 місяці тому +2

    yene enat ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amriasultan2268
    @amriasultan2268 2 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 I love you mom💞

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 2 місяці тому

    አንታ የእነቶች ቀን ዬለም ደሞ የልጆች ይለል

  • @user-fn8wf3yq7x
    @user-fn8wf3yq7x 3 місяці тому +2

    እኔ እናቴ ረጅም እደሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @makiamakia9996
    @makiamakia9996 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ኢሀው አራኩ

  • @amidmahmud6434
    @amidmahmud6434 2 місяці тому

    አናትህን አላህ ረጅም ኢድሜ ዪስጣት ስወዳት ከልብነው ፈግታዋ

  • @fatmahasan4896
    @fatmahasan4896 2 місяці тому

    አሪጌለሁ ለመየ ሥል❤❤❤❤❤ እመየ ሳይከፍሽ ኑሪልኚኚኚኚ

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 3 місяці тому +1

    እራሙዬ ጠፍታህ ነበር እናትህ ደሞ በጠም ሰቅታና ተጨወች ነት እድሜ ከጤናው ጋር ያድልሎት ስተምር ደሞ ሁሌም ይዘህ ቅራብልን ራሙ
    ከሮዝ ጋር ተለያይታችሁ ነው???

  • @taricakne1
    @taricakne1 3 місяці тому +1

    ነፍ አምት ይሁሩ ማማዬ😍😍😍

  • @user-mv6sl4pg4d
    @user-mv6sl4pg4d 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ሺአመት ኑሪ ማሻአሏህ ❤❤❤❤

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g 3 місяці тому +7

    ማሻ አላህ ስወዳት እናትህን❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      እሕቴ ደምሪኝ❤

  • @fetiya5803
    @fetiya5803 Місяць тому

    አላህ አይለያችሁ 💞

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 2 місяці тому

    እረዝም እድሜ ለሁላችሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 3 місяці тому

    የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻቸን ይስጥልን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 місяці тому

      እሕቴ ደምሪኝ❤

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 3 місяці тому

      ​@@DadaTube225ነይ🎉

  • @Wafe-yh5bs
    @Wafe-yh5bs 2 місяці тому

    የኔ ዉዴ እናት እዉድሽ አለዉ

  • @samsonwoubishet2930
    @samsonwoubishet2930 3 місяці тому +1

    ረሙዬ ማሻ አላህ እድግ በልልን

  • @user-uw5dr3fh2p
    @user-uw5dr3fh2p 3 місяці тому +5

    ማሻአለህ የአበትን መኖርን ስትናጋር ደስ ብሎኛል እኔ የኔም ጥያቄ ነበር❤❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 місяці тому +1

    መልካም የእናቶች ቀን ለሑሉም እናቶች 🙏

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k 3 місяці тому +2

    ወላሂ ማሚን ስወዳት ❤❤❤

  • @NourCell-rl6om
    @NourCell-rl6om 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እናት

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j 2 місяці тому

    ነእዉነት ዛሬ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩት

  • @MandefroWale-fc6dx
    @MandefroWale-fc6dx 3 місяці тому +1

    Yemitgerim enat alhech edlegna neh❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @csjdjdj9625
    @csjdjdj9625 2 місяці тому

    ደስየምትል እናት አለህ😍😍

  • @user-cn4ck6uf5z
    @user-cn4ck6uf5z 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 3 місяці тому

    ይህንን ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም በሰው ሀገር ላሉ ሁሉም የማዳም ቅመሞች ይሁን!!! አበረታቱን

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h 3 місяці тому +2

    ማሻአሏህ

  • @user-ss5gn4gy8z
    @user-ss5gn4gy8z 2 місяці тому

    በጣም ያባት ሞት የገበግባል 😢💔💔💔💔

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 2 місяці тому

    ❤❤🎉😢የኔእነትኑሪልነ

  • @sofia-qk2sn
    @sofia-qk2sn Місяць тому

    እረም ተመችተህኛል

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b 3 місяці тому +1

    ቤታቸው ነው ግን😂😂ትልቀቱ ማሻላህ

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 2 місяці тому

    አላህ ረጅም እድሜ ለእናትህም ለአባትህም

  • @user-dq8ym5xm5m
    @user-dq8ym5xm5m 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤yi desse yile mashall

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 2 місяці тому

    ❤❤❤😂😂😂ወይኔ ርሙ. እኔኮ የቲም ትመስለኝ ነበር