ወንድ ልጅ የዉነት ፍቅር ሲይዘዉ ካንቺ ጋር የሚያደርጋቸዉ 7 ነገሮች 7 things a man will do if he really loves you mp4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Рік тому +3

    ታላቁ የፍቅር ቤተ መጽሐፍ በዜ የእውነት የሀሳብ ፍሰትህ ጥንካሬህ ያስደምመኛል በርታ ተበራታልኝ ወንድሜ ። እንደኔ አመለካከት ፍቅርን በማስመልከት ብዙ አስተምረሀል ጃል እኮራብሀልሁ ።

  • @MekdesMelaku-ne6fm
    @MekdesMelaku-ne6fm 9 місяців тому +5

    ሁሉንም ወንዶች በአንድ ድስት መቀቀል ነበር ግን አንዳንድ ምሁሮች አሉ

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @HjeJ-gx4vz
    @HjeJ-gx4vz 4 місяці тому +1

    አሪፍ ነው ❤❤❤❤

  • @habtamunegash2005
    @habtamunegash2005 6 місяців тому

    ደድንቅ ገለፃ ነው ተባረክ

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому +1

    የኔሥ ዉደደኝ ይጥላኝ ገራያጋባኛል ባሌነዉ ሥደት ነኝ ብር ግን አልክለትም የሆነሠአት ይደዉላል እወድሻለሁ ይለኛል ሁሌ ግን ኦላይን ይገባል ሠላም አይለኝዉ 15 አደ ይመጣል ኤጭ

  • @zinashkassa5640
    @zinashkassa5640 9 місяців тому

    Yemetanesaw hasab tiru new gin betam tarezemewaleke

  • @birtukanbekelesolomon1483
    @birtukanbekelesolomon1483 3 місяці тому

    All are nice

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Рік тому

    ሰላም በዙ ወንድማችን የፍቅር ሰባኪ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ Рік тому +8

    ወንድ አስጠልቶኛል ስለ ፍቅርም መስማት አስጠልቶኝ ትቸ ነበር በወንድ ስለተከዳሁ 😭😭

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Рік тому +5

      እኔም አጭገደልይግቡው እኔሥ አባቴብቻነው የደሥታየምንጭ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому

      እኔ ባለትዳር ነኝ እኔሥደት እሡ ኢትዮ ነዉ ሁሌም አንደዋወልም

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 4 місяці тому

      😂​@@emanahmed-vb6fy

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 місяці тому

      ​@@SaleemaSalee-kg1quነይልኝ የኔዋ ❤👈

  • @BezaSeyfe-u7n
    @BezaSeyfe-u7n 7 місяців тому

    ወንድሜ፡ሁሌ፡ስንገናኚ፡ሲክስነው፡የሚለው፡የትም፡አይወስደኚም፡ማታ፡ቀንምሲክስነው፡የሚለው፡ግሪገባኚ፡አንድቀንም፡ምንድነው፡የሚአስደስትሺ፡አይልም

  • @Yalubachanal
    @Yalubachanal Рік тому

    ለምክሪ እነመሰጊነለን🎉🎉🎉🎉

  • @smumd
    @smumd 2 місяці тому

    የዛሬ ወንዶች ብረጋ ነዉ የሚያያዙት ሆዳሞቸናቸዉ

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 17 днів тому

    ሞክሩሴቶችእኔስትቸዋለሁእጭወዶችምላስብቻ

  • @tringoyemaryamlij3654
    @tringoyemaryamlij3654 Рік тому

    የጠፋ ሰው ሰብለ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Рік тому +3

    አይወድ አሰመሳይ ናቸዉ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому

      በጣም😢😢😢

    • @SonySony-bf7cg
      @SonySony-bf7cg 6 місяців тому

      አሁንማ በነሱ የተነሳ ወድሞቸንም ጠላሁ አልደዋወልም አስጠሉኝ ወድ ስሙ እራሱ ባዲ ከሀዲ ሁሉንም መጥላቴ💔💔💔💔

    • @bsbs3536
      @bsbs3536 5 місяців тому

      ​@@SonySony-bf7cgመነወ😮

  • @TaibaSaeed-ps1rm
    @TaibaSaeed-ps1rm Рік тому

    ኧረ ወደዛ

  • @muluyewolloliji1953
    @muluyewolloliji1953 Рік тому

    👍👍👍👍🥰🥰🥰🙏