Yoeን አሰቃየሁት ተማረረ🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 427

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm 9 місяців тому +152

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ውዶችየ😘
    ኧረ 100k እናስገባቸው🤲🥺❤️

    • @Seada-w9o
      @Seada-w9o 9 місяців тому

      ኢሻ አላህ ይገባላሁ

    • @youtub4690
      @youtub4690 9 місяців тому +1

      እሸ

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded 9 місяців тому

      እኔ ንስ❤🙏🙏🙏🙏

    • @Seada-w9o
      @Seada-w9o 9 місяців тому

      @@Weded_Weded አንተም ትገባለህ ደምረኝ

    • @محمود-ق2ي2خ
      @محمود-ق2ي2خ 9 місяців тому

      እሺ ይገባሉ ❤❤❤ስወዲቸው እኮ

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 9 місяців тому +29

    በጣም ጎበዝ ለብዙ ወንዶች ምሳሌ መሆን የምትችል ልጅ ነህ ዘመንህ ይለምልም ልጄ

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 9 місяців тому +31

    እህቴ ምን ብለሽ ብትፅልይ እናት አባት ወንድም የሆነ ባል ያግባሽ እህቴ ታደለሽ እኔ ስደተኛ ነኝ አላግባሁም ግን ሁሌም አማርጣለሁ ይህ ይሁናል ይህ አይሆንም በማለት አለሁ ምን ትመክሪኛለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናው በጣም ነው የምወዳችሁ❤

    • @meram123
      @meram123 9 місяців тому +7

      😂😂ተጠንቀቂ መራጭ ይወድቃል ከመራጭ ይባላል በጊዜሸ ተጠቀሚበት❤❤❤

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 9 місяців тому +1

      እኔም እንዳችዉ እኔ እደዚህ ያለ ባገኝ አርባቀን በፆምኩ በፀለይኩ ልዩ እኮነዉ ፅድት ያለ ልጅ አሟልቶ የሠጠዉእግዚአብሔር ያብዛላችሁ🙏⛪️

    • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
      @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ያውቃል የድንግል ማርያም ልጅ ለእኔ የምለውን ስው ይስጠኝ ደክመኝ በማማረጥ

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 9 місяців тому

      Merachoch atamartu mechereshachhu mrcha newna mesfert fetarin mifera serto yeminor tgegna yalhone bcha yhun agbu

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 9 місяців тому

      @@mismtg5829 ኪኪ😁😁😁😁በጣም ከባድ ነዉ የምር ባህሪዉ ሲባልሀብቱ ,መልኩ,ኣምነቱ....

  • @promobile9759
    @promobile9759 9 місяців тому +26

    እኳን ሰለም መጣችሁ ወላሂ እናበረታታቸው አይከፈልበት 100 እናሰገባቸው ከዛምይቀጥላል🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mekdesfasile2288
      @mekdesfasile2288 9 місяців тому +1

      ልክ ነው ጀግና ከምር ችግር የለውም❤

  • @jemila-tube
    @jemila-tube 9 місяців тому +4

    እና በጣም ፈታ አደረጋችሁኝ አብሽር እንግዲህ ግን ሙያ መማሩ አይከፋም በስደት ላይ የምትገኙ እህቶቼ ሙያ ሳትንቁ ተማሩ የማታቁትን ጠይቁ ወላሂ ለየት ያለ ነገር ሳይ ጠይቃለሁ ምግብ ብቻ ሳይሆን ማንኛቸውንም ነገር ማወቅ ፈልጋለሁ እና ጠይቁ እወቁ ሀገር ስትገቡ ለናንተ ይጠቅማችኋል ለማለት ነው ወዳችኋለሁ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 9 місяців тому +5

    ለፒዛ ቢጫው ችዝ አይሆንም ነጩ በጣም ይጣፍጣል እሱን ብትጠቀሙ ጥሩ ነው እቤት ውስጥም ማዘጋጀት ይቻላል
    ሁለት ሌትር ወተት ለብ ታረጉና አቸቶ ካላችው በሾርባ ማንኪያ እላዩላይ መጨመር ከሌላችው ሎሚ መጠቀም ይቻላል ከዛን ትንሽ ማሰል ማሰል ስታረጉት ወሀው እየጠራ ይመጣል የጓጉለንወን ችዝ ታጠሉትና በነጠላ መጭመቅ

  • @zinetabdu1035
    @zinetabdu1035 9 місяців тому +19

    እንኳን ደህና መጣቹ ተናፋቂወቹ ልጁ እሚጠፋው የለም ጎበዝ ሼፍ ነው ዋው የፒዛ ነገር በጣም ነው ምወደውኮ የአፊያ ያርግላቹ ።

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 9 місяців тому +7

    አረ ጎበዝ መቶሺ እናስገባቸዉ በጌታ ደስ አይሉም ጌታን

    • @Mahderabebe2223
      @Mahderabebe2223 8 місяців тому

      በጣም ደጋግሞ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢናር እኔ አስገባቸው ነበር❤😢

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 9 місяців тому +5

    ግሩም you did it. ሌላ ጊዜ Parmesan cheese ብትጠቀሙ የበለጠ አሪፍ ይሆናል well done Yone የብርጭቆው ማዳመጫ ተመችታኛለች Genius 👍

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 9 місяців тому +4

    እረ ማሻአላህ ወላሂጎበዝነህ አድናቂህነኝ እርጉዝየ በስላምወልደሺ ለመሳምያብቃቹሁ❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 9 місяців тому +1

    ፈረንሳይ ወንድም አለኝ ከሱ ጋር ቢገሉኝም አልቀመጥም ሴት ለምኔ ነው የፈለገውን ነገር እራሱ ሰርቶ ይበላል እና እኔ ለመስራት ስሰንፍ ይስቅብኛል ሴት ነሽ ሁሉ እባላለሁ ውድዬ ኤሚ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አንቱ አንቱ ተባብላችሁ በፍቅር አርጁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 9 місяців тому +5

    ፡ጎበዝ ባል❤❤❤❤❤ አድናቂህ ነኝ አንች ደግሞ በጣም አታስቸግሪዉ😂😂😂😂

  • @Menfesawit
    @Menfesawit 9 місяців тому +8

    አላማሽ ምንድነው ደስ ይላል ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 9 місяців тому +4

    ድቄቱን ለማቡካት
    ውሀ
    ጫው
    ዘይት
    እቁላል
    ቢኪጅ ቦድራ
    ፈኒላ
    ድቂት
    ከዛ በደብ ማሸት
    ከዛ ሳልሳውን ለመስራት
    ቲማቲሙን
    በደብ መፍጨት
    ሽኩርት
    ነጭ ሽኩርት
    ቃሪያ የሚያቃጥል ከፈለጋቹህ
    ፍልፍ ል እሮሚ
    ቅመም
    የተፈጨ
    ሳልሳ ካለ ከሱቅ
    ገዝታቹህ መጨመር ከቲማቲሙ ሳልሳላይ
    ከዛ ጥረጨው
    ከዛ እደዚህ አድርጋቹህ መጨረሻላይ ፍጩት ሁሉም የላመ እድሆን ከቢዛው ላይ ስጨምሩት
    ሽኩርቱም እዳያፈጥ ላውን
    በተረፈ በጣም ጎበዝነህ ዋው ትችላለህ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 9 місяців тому +6

    Wow ፊዛ ሲያምር 😂😂😂👌❤️❤️ ፈቅራቸው ደስ ስል እኮ 😍❤️❤️ጎበዞች በርቱ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 🙏🏿❤️❤️

  • @nurubezed7415
    @nurubezed7415 9 місяців тому +6

    ደስ ስትሉ በቅርብ ነው ያወኳችሁ ባንድ ሳምንት ቡዙ ቪዲዮ ነው ያየሁት ወደኅላ ተመልሽ በርቱ 🥰

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 9 місяців тому +10

    በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ቤታችሁን ይሙላ❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 9 місяців тому +5

    ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው ጀግና ነህ የምር 💘💘😘😘😘😘ወድሜ አይ እሙ አስደነገጥሽው

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 9 місяців тому +1

    እኔ ፒዛ ሳምረኝ እቤት ውሰጥነወ በመጥበሻ የምሰራወ እመዳም ቤት ምንም አይመሰለኝም አገር የገባሁ ጊዜ ፒዛ ብዬ ልሞት እረመዷንን ሁለዬ እቤቴ እሰራ ነበር አሁን ተመልሼ እመዳም ቤት ሰመጣ ዴሞ እሰጥልት ክክክክ አሁን ሰሄዲ እሰራለሁ ዴሞም የቤቱ በረካም አለወ ፅዳትም ይኖረዋል

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 9 місяців тому +1

    አበሳ ነህ ዮኒዬ ለሌላ ጌዜው ቲማቲም ሶስ ቤት ማዘጋጀት ትችላለህ ሲቀጥል የዘረጋሀውን ሊጥ ከሚነገረው አስገብተህ ሁሉንም በአንዲ ጌዜ ከጨማመርከው አያርብህም የሚሰራውም እደሱ ነው እና ግብዝ ነህ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሙሉ ሰው ብየሀለሁ እርጉዝዬ እመቤቴ ትቅረብሽ እወዲሻለሁ❤❤❤

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 9 місяців тому +1

    ታወራላችሁ ውዶች የታሸገ ነገር ግን አትመገቡ የተፈጥሮ ነገር የራሳችን አለን ሲታሸግ ተፈጥሮ ብቻ አይደለም የሚታሸገው ኬሚካል ነገር አለው እባካችሁ በተቻላችሁ አቅም የታሸገ አትመገቡ ለዚያውም ሀገር ውስጥ ሆናችሁ እኛ በሰው ሀገር የምናደረገው ግራ ገብቶናል የተፈጥሮ ስለማናገኝ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 9 місяців тому +5

    ወላሂ የራሴን ታሪክ አስታወሳችሁኝ ለመጀመሪያ ግዜ ፒዛ ስሰራ ውፍረቱ በዛ ላይ ድርቅ አለ በሰአቱ በጣም ነበር የተናደድኩት አሁን ላይ ሳስታውሰው እስቃለሁ ቤት የመዳሜ ልጆች እስካሁን ሙድ ይይዙብኛል 😂😂😂😂😂😂😊

    • @jamilajamila9297
      @jamilajamila9297 9 місяців тому

      😂😂😂

    • @shsh1715
      @shsh1715 9 місяців тому

      😂😂🥺🥺እኔአለሁ ከነጭራሹ ሞክሬየማላቅ😮😮😮🎉

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 9 місяців тому

      @@shsh1715 ሞክሪው እኔማ ሁለተኛ አልሰራም ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ 😂

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed 9 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሚስኪን አብሽር ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ ነው የሚለመደው

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 9 місяців тому +1

    እንደነዚህ ጥንዶች ደስ ሚል ትዳር አላየሁም ማሻ አላህ መጨረሻዉንም ያሳምርላችሁ

  • @ublien-cw5kx8ep5f
    @ublien-cw5kx8ep5f 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑረአችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sojoob9j880
    @sojoob9j880 9 місяців тому +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ 😂😂አላህ ይጠብቃችሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ውዶች

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 9 місяців тому +1

    ቺዝ ሞዞሪላ ተጠቀሙ ለቢዛ ወይም ጁብና ክራፍት እንድሁም የምትጠቀሙት የቲማቲም ስልስ እቤት ብታዘጋጁት የተመረጠ ነው

  • @mesaymam
    @mesaymam 9 місяців тому +3

    ቪዲዎዋችሁን እስክጨርስ ኮመት ለመስጠት ቸኮልኩ ለማንኛውም ዮኒ ቪዛ ቤት ያፈራውን እደቤትህ መስራት ትችላለህ የግድ ቪዲዎ አይተህ እደነሱ መስራት የለብህም እነሱ ያላቸው አተ ላይኖርህ ይችላል ግበቱን ላታገኝ ትችላለህ ግን ሁሉም ነገር እደቤቱ እቤትህ ውስጥ ባለው ግበአት መስራት ይቻላል የገዛሀው ቺዝ የበርገር ቺዝ ነው ምናልባት ሞዘሬላ ብለሀቸው ቢሆን ታገኝ ይሆናል ለማንኛውም እሱም የገዛሀው ለቪዛም ይሆናል ችግር የለውም ከፈለክ በቀጫጭኑ መክተፊያ ላይ አርገህ ሽተር ሸተር ማረግ በቢላ አልያም እደሽኩርት ከትፈህ ቪዛው ላይ መነስነስ ግን ቺዙን ከማድረግህ በፊት ቪዛውን ከታች ካበሰልክ በኋላ ከላይ ትንሽ ማብሰል ትንሽ ቀረት ሲለው አውጥጠህ ቺዙን መነስነስ ከዛ ቺዙ ሳያር መልኩን እደያዘ ቅልጥ ሲል ማውጣት ከዛ ቆራርጦ መመገብ እዳዛ ሲሆን አሪፍነው ! ስለሊጡ ደግሞ የሚበቃህን ያህል ዱቄት አድርገህ የፈረጅ እርሾ ከሆነ አታብዛ ትንሽ በቂነው ጨው ውሀ እና ትንሽ ስኳር በውሀው ፋታ እርጎ ወይም ወተት መጠቀም ትችላለህ ያው እደቤቱነው የሚሰራው ብዬሀለሁ በዘይት ፋታ ቅቤ መጨመር ይቻላል ፆም ከሆነ ግን ውሀ ጨው ዘይት የወይራ ዘይት ቢሆን ይመረጣል እደአቅምህነው ይሄን አድርገህ ማቡካት ኮፈፍ ሲል ዳምጦ ከላይ ቪዛ ላይ የምታረጋቸው ግበአቶች ሽኩርት ቲማቲም ስልስ ልክ እደስጎ ማለትነው ሰርተህ ስታቁላላ ትንሽ በርበሬ መጨመር ትችላለህ ከዛ የዳመጥከው ሊጥ መጋገሪያ ላይ ታደርጋለህ ከዛ ስልስህን ትቀባለህ ስልሱን ብቻ ቀብተህ ሌላ ግበአቶች እኳ ባይኖሩ በቺዝ ብቻ መስራት ይቻላል በጎመንም ይቻላል ከለ ደግሞ ሰርዲን ወይ የዶሮ ስጋ ብቻ ችግር የለውም ባለው ነገር ይሰራል ዋናው ሙያ ነው ቤት ባፈራው ነገር ሰርቶ መብላት ይቻላል የግድ ቪዲዎ ላይ ያለውን ይሁን ማለት የለብንም

  • @sanageta6417
    @sanageta6417 9 місяців тому +3

    የሰማይ አምላክ ፍቅር ጨምሮ የሰጣቸው ሰወደችው❤❤

  • @MahiderYisak
    @MahiderYisak 9 місяців тому

    ታድለሽ ጎበዝ ባል ነው ውንድ ሆኖ ሁሉም ከቻል አመስግኝ ፈጣርሽን እሽ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 9 місяців тому +5

    የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በርቱ ስወዳቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @meram123
    @meram123 9 місяців тому +6

    ሠላም ሁላቸሁም 😂😂😂አይዛህ ቻለው 😂ተናፍቃቸሗል ግን ለምን ትቆይቸሁ ተሎ ተሎ ሰራ ይቲዮብ አፍላ ይወዳል አትቆይ

  • @ziyouasenbit8832
    @ziyouasenbit8832 9 місяців тому +2

    ኩፍ እንዲል ፍሪጅ ውስጥ ሳይሆን ሙቀት ያለበት ቦታ ነው ሚቀመጠው የገዛቹት ሞዘሬላ ቺዝ አይደለም

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 9 місяців тому

    አሁን የምትመግበው ልጅናሚስትህን ነው ይርባታል ተንከባከብ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 9 місяців тому

    ያማረኝ ምግቡ ሳይሆን አንተ ምን ልስራ ስትል ማየት ማለት ዬን በጣም ባለ ሞያ ነው ማለት ነውውውውውውው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 7 місяців тому

    ጎበዝ ልጅ ነክ እሺ ብለክ መስራትክ ትልቅ ክብር ነው ሁለታችሁ ተባረኩ❤

  • @Helen-wb8zh
    @Helen-wb8zh 9 місяців тому +2

    የኔ ዉድች❤❤❤ እዉነት ሰወዳቹ እኩ አረ አቲሰለፉዉ በሁለትም ለፈቱ አየቸልም ልጅን ሰጠፉሩ ለፊ ላዘናቹ ብዬነው የኔ ዉድ ያማረሸንብዪ ልጃችን ሸታ የመጣበታል ❤❤❤❤

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f 9 місяців тому +2

    እደ ተከባከብ እጂ አሰረግዘህ ወደይት ደከመኝ ሰለቸኝ የለም እኔ አላልኩም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meram123
      @meram123 9 місяців тому

      😂😂😂 ማነወ ያለ

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 9 місяців тому +13

    ብታዉቁልኝ እንደት እንደምወዳችሁ በማያልቀዉ በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድ ነዉ የማደርጋችሁ ርጋ ያላችሁ ❤❤❤

  • @BehiwotNegussie
    @BehiwotNegussie 9 місяців тому

    ጀግና በጣም ንፁህ እቤታችን እደዚህ ሰርተን መመገብ በቃ እያደር ይሻሻላል

  • @yashi9994
    @yashi9994 9 місяців тому +1

    የኔ ምርጦቼ ሰላማቹ ይብዛ ፍቅራቹ እስከ ፍፃሜ ያርግላቹ ደስ ትላላቹ

  • @Woዬ
    @Woዬ 9 місяців тому +8

    ሳቃችሁ ይበቀኛል የምር ❤❤ ለምልሙልኝ❤

  • @habibah9637
    @habibah9637 9 місяців тому +3

    ለምንድን ነዉ የምጠፉት ሁለዬ ብትመጡ ደሥ ይለኛልልልልልልልልልልል

  • @Kokibutu
    @Kokibutu 9 місяців тому +1

    ጓበዝ ስማርት ሸፊ ለምን ምርጡ ላይ አትቀርብም ግን ጀግናነክ ❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @engdaget12
    @engdaget12 9 місяців тому +2

    ወንድሜ😊😅ኧረ መካካድ አላለም😅 ብይና የሚገድል ከሆነ ከአች በኋላ እበላለሁ😂
    yon በርታ❤🎉

  • @ababaaeba9447
    @ababaaeba9447 9 місяців тому

    ሙያ አለክ ደስ ይላል እሙ ታድለሻል ፈጣሪ ፍቅራቹን አይቀንስባቹ❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @Sunshine-r8x
    @Sunshine-r8x 9 місяців тому +3

    የኔ.ወድድድድች❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @NeimaNeima8666
    @NeimaNeima8666 9 місяців тому +4

    ማሻአላህ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠቃችሁ❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 9 місяців тому

    ወይኔ በሳቅ 😂😂የኔማሮች ሙከራህ አሪፍነው👍እመቤቴ በሠላም ከሁለት ታድርግሽ😍😍😍

  • @ARITi01
    @ARITi01 9 місяців тому +1

    እርጉየ የኔ ወድ እህት አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @HaymanotAmare-g6n
    @HaymanotAmare-g6n 9 місяців тому +1

    እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @jemila-tube
    @jemila-tube 9 місяців тому +1

    እኛ የመዳም ቅመሞች አይተፋንም ያው ስደት ጥሩም መጥፎም ነገር አለው እና እንዴት አድርጌ በነገርኩት

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 9 місяців тому +2

    የኔ ማሮች እንኳን ደህናመጣች የኔ ዉዶች አይዞን ቻልአድርገዉ♥♥♥

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 9 місяців тому

    ክክክክሊጡለምንፍሩጂ ገባ እእእየኢትዮፍሩጂ ማሞቂያነውእዴ ክክክእኔኮማቀዝዣመስሎኚነበርመገንእኔክክክ

  • @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
    @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 9 місяців тому +2

    መሻአላህ አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላችሁ

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 9 місяців тому +3

    አንበሳ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ተከባከባት

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t 9 місяців тому +1

    የኔ ውዶች ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 9 місяців тому +1

    ተደግፈሽ ስትቆሚ ሆድሽ አትፈሪም እማ ባረግዝ ታየኝ በፍርሀት ሳልቅ❤

  • @AdnanS-tz8iu
    @AdnanS-tz8iu Місяць тому

    የኔዉዶች አሁንስሱስሆናቺሁብኚ ቶልቶሎ ቢድዎ ልቀቁ

  • @feyissadilgasa9085
    @feyissadilgasa9085 9 місяців тому +2

    Mariymni betam new miwadchu tolo tolo nu eshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Homa-g6n
    @Homa-g6n 9 місяців тому +1

    ቀለል ያለ ቱና ፒዛ ነዉ ችዙን በትን ታሣ ነገር ላይ አርገህ አቅልጠው ለፍጥነት

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh 9 місяців тому +1

    ሊጡ ፍሬጅ ነዉ እደ የሚገባ ሆ ኩፍ እዴል ፎጣ አልብሰክ ሞቃታ ቦታ መሥቀመጥ ለማንኛዉም ምርጥ ሰዉ❤❤

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 9 місяців тому

      የኢትዮ ፍሬጅ ማሞቂያመሰለኚክክክ

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 9 місяців тому +1

    ቱና ልገዛነው አላለም አለመሳቅ አይቻልም

  • @aznerahaylay9815
    @aznerahaylay9815 9 місяців тому +1

    yoni enidehe ayineyt negerochi mesrat sfelige ke medam kimemochi ga be live sra eniredakaleni 🤣🤣❤❤❤❤
    so mikuratey

    • @fekr-t1x
      @fekr-t1x 7 місяців тому

      Kkkkk ewnet new yene konjoo

  • @የማርያም
    @የማርያም 9 місяців тому +1

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ የኔ ማሮች እንኳ በሰላም መጣቹሁ

  • @Lamport-wd4bs
    @Lamport-wd4bs 9 місяців тому +1

    ጐበዝነህ በርቱ ❤ሊጡን ግን እᎉሪጅ አታስቀምጡ

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 8 місяців тому

    የኔዉዴቺ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እግዚአብሔር ያክብረህ ወንዲሚ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @busnishapapayo
    @busnishapapayo 8 місяців тому

    የኔ ወዶች ስወድችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 9 місяців тому +4

    ሠላም ሠላም ሡባር ማረኬት ሥገቡ ዋጋ ነገሩን እንወቀወ የኢቶቢያ ኑሮ

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 9 місяців тому +1

    ሊጡን ለምን እፍሪጅ ውስጥ ከተትከው እውጭ ቢሆን ይሞቀዋል በደብ ኩፍ ይል ነበር

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 8 місяців тому +1

    Maramin fegegitachu berasu yategbal liyou nachu❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 9 місяців тому

    ጎበዝነህ ግን ከማብሰልህ በፊት ነበር ሁሉንም ቶፒንግ ወይም የዳጥከው ቡኮ ላይ መነስነስ የነበረብክ አብረው ነው መብሰል ያለባቸው ለዚህም ነው ቂጡ ያረረብክ።

  • @ሒወትአለም
    @ሒወትአለም 9 місяців тому +1

    Yaholade cashes new dagemawe wande lij new yaragazeshawe yeni marrr waddddddd nw yamadaregacwe 😘😘😘😘❤❤❤

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 9 місяців тому +1

    ተናፍቃችኋል ምርጦቹዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shhbhhih
    @shhbhhih 9 місяців тому +1

    በኑፁህ ጨርቅ መጠቅለል ችላለህ የግድ ላሲትክ መሆን የለበትም

  • @neimanure
    @neimanure 9 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ሴት ነው ምቶልደው ሆዷ ወጣ አለ❤

  • @Mhrete
    @Mhrete 9 місяців тому +1

    አይዞህ ወድሜ ስትል ደነገጥኩ ከምር

  • @dfghfghhj6982
    @dfghfghhj6982 9 місяців тому +1

    አማረርሽብን ምነ ባላስረገዝኩ ማለቱ ማይቀርነዉ😁😁😁

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    የኔ ሱሶቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
    የመዳም ቅመሞቺየ ለሀገራቺን ያብቃን

  • @Habeshwt
    @Habeshwt 9 місяців тому +12

    ማሮቸ ስወዳችሁ ❤1ሺ ብቻ አስገቡኝ 😢😢ምንም አይቀንስባችሁም

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen 9 місяців тому

      Esh konjo demerkush anchim demrign

    • @BudaBuda-fu1ot
      @BudaBuda-fu1ot 9 місяців тому

      አሪጌሸሎ የኔ ቀጆ

    • @ሁለገብTube-c8b
      @ሁለገብTube-c8b 9 місяців тому

      ነይ እንደማመር

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen 9 місяців тому

      @@ሁለገብTube-c8b demerkush anchim ney

    • @Habeshwt
      @Habeshwt 9 місяців тому

      @@ሁለገብTube-c8b እሺ ማሬ

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 9 місяців тому

    ❤እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ውዶች ፈጣሪዬ ሆይ እንደዚ አይነት ባል ስጠኝ😢 ስታስቀኑ

  • @Momena54
    @Momena54 9 місяців тому +2

    ግን ለቀልድነው የምርህን ነው ፍሪጅ የክተትክዉ ፍርጅ አይክተትም እንዴት ይቦካልሀል

  • @habibah9637
    @habibah9637 9 місяців тому +2

    አድማኪያ ሾርባ ማኪያ በሣቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂

  • @amenaali138
    @amenaali138 9 місяців тому +1

    በርቱ፡እህት፡ወድሜች፡አላህ፡ከናተጋ፡ይሁን

  • @AaT-b1h
    @AaT-b1h 9 місяців тому

    በሰላም ነው ጠፍታችውሃል ውዶችየ ናፍቃቹን ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋውውውው ኣርፍ ብዛ ነው😂😂ስወዳቹ❤❤

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 8 місяців тому

    Emy, help him , Yoe don't put the bread dull in the refrigerator

  • @stc6291
    @stc6291 9 місяців тому

    በእዉትበጣምጎበዝነህምርጥጥዶችአትጥፉበቅርብ100ሺእናስገባቸዉሸርላይክሰብስክራይብእያደረግንእናበረታታቸዉእመብረሐንአትለይሽ❤❤❤

  • @LaylaS-ho7qt
    @LaylaS-ho7qt 9 місяців тому

    ማሻአላ ደስትላላችሁ በርቱ ❤❤❤❤ ለዮን መልክትአለኝ አርሳሀዉይሆናል ከርሳህግን ቤቢሻወር አድርግላት

  • @tb463
    @tb463 9 місяців тому

    ሦሡ ግን እደወረዴ ቅመም ሽኩርት ምናምን ሣይጨመርበት ቀጣይ አሥተካክል ዮ ጎበዝ👌👌👌👌👌

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 9 місяців тому +1

    ሀሀሀሀሀ ቱና ልገዛ ነው ስወዳቺሁ በርቱ

  • @YimegnuAntenanie
    @YimegnuAntenanie 9 місяців тому

    ውዴ ሴት ልጅ ነው የምትወልጅው እመቤቴ በሠላም በቀኝ ታቁምሽ በጣም ነው የምትመቹኝ ድንግልን የእውነቴን ነው እወዳችሗለሁ

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 9 місяців тому +1

    Wow 😅😂this cheese looks like a cedar anyway good job mi brother Emu you have amazing chaf,brother,friend,and amble & carying man I love you guys wow pizza 🍕 finally good job 👍 🎉

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ታስቃላቹ

  • @Seada-w9o
    @Seada-w9o 9 місяців тому +1

    ክክክክክክ ወንዲሚ 😂😂😂😂ሁለየም ሳቅ ቅመሞች ስውዳችሁ. የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ስውዳችሁ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 9 місяців тому

    እርጉዝዬ እመቤቴ ትቅረብሽ❤
    ውድድ ነው የማረጋችሁ
    ደስ ስትሉ❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 9 місяців тому +1

    በስላሴ ስም የተባረከ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 9 місяців тому +1

    የኔ ዉዶች በደብ ተከባከባት በደብ ቅበጭ እማኮ

  • @hiwotYereda
    @hiwotYereda 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራቹሁ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 8 місяців тому +1

    ማነው ግን በዚህ ቤት ሚቀናው በተለይ ልጁ❤👍

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 місяців тому +1

    የኔምርጦች አረ አትጥፎ ቶሎ ቶሎኑ❤❤