''ምግብና በላተኛው ሲገናኝ ምንም አይተርፍም" ጩካሜ ለየት ያለ ምግብ //የኩሽና ሰአት// በቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 51

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 місяців тому +8

    ዮኒ ምግብ አድናቂ❤❤

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 8 місяців тому +5

    ዮኒ አንተ ያሳድግ ቤትስብ ይባርኩ ንፁ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @NasanetNasanet-el6kv
    @NasanetNasanet-el6kv 8 місяців тому +4

    Wow ❤❤❤❤

  • @onelove2199
    @onelove2199 8 місяців тому +4

    Hey guys when you try any kind of restaurants please put the name and address it helps the business and easy to find restaurants thanks.

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 8 місяців тому +5

    ብሩክቲ ግን እየዙርሽ ትብያለሽ ወፍ የለም የኔ ቢጢ 😂😂😂

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 8 місяців тому +1

    nice video Ethiopia

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 8 місяців тому +1

    በሰንበት ማለዳ ...
    ============
    ሰው የትም ይሁን የት መጨረሻው ሞት ነው ። በህይዎት ዘመን ሲኖሩ ህያው ስምን እና አርአያነተትን ለቀሪው ጥሎ ማለፍ መታደል ነው...
    የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻን ህልፈት መርዶ በቅርብ ሆኖ ጉዳዩን ከሚከታተል ወዳጄ ሰማሁ 😪 ለልጁ ለቤተሰቡና ለአድናቂ አክባሪዎቹ ሁኑ መጽናናትን እመኝላችኋለሁ ...
    ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ሆይ እንደ መረጃ አቀባይ ጋዜጠኛ በህይዎት ዘመንህ ስላደረግክልን መልካም ነገሮች ሁሉ እናመሰግንሃለን 🙏
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏
    ጥር 4 ቀን 2016 ዓም

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 8 місяців тому

    ዮናስ ሁሌም አተን ነው የምመለከት አጎቴን ትመስላለህ መልክህ ጨዋታህ ጥሩ ሰው ነህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 8 місяців тому +1

    በጣም ደሰ የሚል አሰራር በተለይ ፀጎር በመሸፈን ጓንት በመልበሰ ይህ ትከከለኛ ሰራ ባለቤትዋ የሆቴልን ሰነሰርሃት ጠብቃለች ኢቢኤሰም አሁን ልክ ሰራችሁ በርቱ

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 8 місяців тому

    Wow amazing 😍 thank you for sharing 😊🥰

  • @tesemawublam7426
    @tesemawublam7426 8 місяців тому +1

    Wollayita sodo❤❤❤❤❤

  • @milaaberu9095
    @milaaberu9095 5 місяців тому

    Chukame my favorite food🤤 gn it's my first time seeing ergo sichemerbet😂

  • @faizabisher6228
    @faizabisher6228 8 місяців тому +3

    ❤❤❤

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 8 місяців тому

    Nice video

  • @MeseretSahelu-zf2tg
    @MeseretSahelu-zf2tg 8 місяців тому +1

    እኔ እነዚ ጋዜጠኞች የሰው ፀጉር ካላጠለቁ በቲቪ መስኮት እንዳትወጡ ተብሏል እንዴ አንዳንዴ ከልክ በላይ መርዘሙ ፈጣሪ ብቻ ይሁናቸው ደግሞ እንደ ራሳቸው ፀጉር በየ ሰዓቱ መከራውን ያበሉታል

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 8 місяців тому +11

    ከebs ፕሮግራሞች በፍፁም የማልረዳው ፕሮግራም ይህ ነው! እጅግ በጣም ብዙ ሕዝብ በሚራብባት ሀገር እንቁልልጭ ለማለት ነው እንዴ ያስብላል። ባብዛኛው ሕዝብ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ስሜት ቢታሰብበት psycholigical impact ይኖረዋል ብየ ስለማስብ

    • @srjson20
      @srjson20 8 місяців тому +7

      የተራበ ለምን TV ይኖረዋል ሲጀመር። እኛ ለማወቅ የምፈልግሳ? ሲቀጥል።

    • @elda554
      @elda554 8 місяців тому

      ​@@srjson20ደሀ ና በልመና ስንዴ የሚኖር ሰው በህልም አለም ሲኖር የሚፅፈው ኮሜንት

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 8 місяців тому +2

      ሠው ከሠራ አይራብም

    • @elda554
      @elda554 8 місяців тому

      @@almasbh6100 አውሮፖና አሜሪካ አዎ ኢትዮጲያ ደሞዝ አይበቃም በቀን አንዴ ነው ሚበሉት

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ 8 місяців тому

    🥰

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 8 місяців тому

    ፀጉሩ ስንት ነዉ በልልኝ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 8 місяців тому

    በውነቱ እንደተረዳሁት ከሆነ እኛ ሀገር ብዙ ሴት ህንዳዊያን ይኖራሉ 😂😂😂 ፀጉራቸውን ብቻ ማየት ነው

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 8 місяців тому

    ወርቃ ቡና አድራሻዉን ዬት አካባቢ ነዉ???

  • @Anyhairr
    @Anyhairr 8 місяців тому +1

    እኔምለው ጉንፋን ይዞናል ብላቹሀል ባልሳሳስት ግን ማስክ የመጠቅም ምነው ልማድ ብታደርጉ በዛላይ ኪችን ያለችውንም ልጅኮ ሰጣቹሀት እኮ ወይ እንዳንኮምታችሁ ባትነግሩን ገራሚናችሁ

  • @madimadi9658
    @madimadi9658 8 місяців тому +3

    ዬኒ አንተኮ ከፀዲ ጋ ነዉ የምትደምቀዉ

  • @Kukutade
    @Kukutade 8 місяців тому

    Where is the place? If it is an advertisement, putting details is the minimum expected.

    • @ChachiYosti
      @ChachiYosti 8 місяців тому +1

      Werka coffee bole medaniyalem jerba wede and semit feyel bet

    • @Kukutade
      @Kukutade 8 місяців тому

      @@ChachiYosti thanks a lot 🙏🏼

  • @afrodaniel-nh9wz
    @afrodaniel-nh9wz 8 місяців тому

    ኢቢሲ ድስት ጠረጋ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 8 місяців тому +1

    ሥጋውን ሣየው ቀፈፈኝ የአህያ ሥጋ ሊሆን ይችላል😢😢😢😢

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 8 місяців тому

    አረ መቅድሰ የት😂

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 8 місяців тому

    Netsa new🤣🤣

  • @leyutube2378
    @leyutube2378 8 місяців тому

    Arrrrra birkte enkni mkmcw yabda onli kkkkk

  • @efrmaኤፍሬምAsefaአሰፋ
    @efrmaኤፍሬምAsefaአሰፋ 8 місяців тому +2

    ምግብም ብሆር አለው አይ ኢትዬፕያ እደው እሜሳዝን ግዜ ደረስን በርግጥ እምንኖርበትአገርም ምግቤቶቹ በብሆር ስለሆኑ አንድ ቀንም የኢትዬፕያ ምግቤት ገብቼ በልቼ አላቅም የህንድ ምግቤን ነው እማጣጥመው

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 8 місяців тому

    ይችልጅ አትሥበኝም

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 8 місяців тому +2

    መሶብ የአማራ ለዛዉም የጎንደር በመሆኑ ከእንጀራ ሌላ ሊቀመጥበት አይገባም

    • @adaneshasrat6121
      @adaneshasrat6121 8 місяців тому

      Ara bakish ina wolayita be sani nawu mibelawu😂😂😂worena masof inagam ale ish

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 8 місяців тому +2

    የወላይታ አላለችም የሰዉ ባህል ምግብ ለመዉሰድ ዳረ ደረ እያለች

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 8 місяців тому +9

      ምን ማለት የሰው ባህል የማን እንደሆን ንገሩን ዞሮ ዞሮ ኢትዮጲያዊ ምግብ ነው በተረፈ የተባረከ ይሁን 🎉🎉🎉🎉

    • @nebathassenkedir5076
      @nebathassenkedir5076 8 місяців тому

      Tekekel,
      Menchun masawaqe ged yelal.

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on 8 місяців тому +4

      ኤጭ በቃ ዘርኝነት ተውን አቦ

    • @adanechTsegaye-l8g
      @adanechTsegaye-l8g 8 місяців тому

      ​@@zewditu1735ለክኮናት ጎመን ክትፎ ና የስጋክትፎ የጉራጌ ነዉ የባህል ምግብነዉ

    • @NazrawiTesfaye4567
      @NazrawiTesfaye4567 8 місяців тому

      shes right

  • @ሰሚራወሎዬ
    @ሰሚራወሎዬ 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 8 місяців тому

    ❤❤❤

    • @MatuSala-7
      @MatuSala-7 8 місяців тому

      ሂሩቴ ቆንጆ ይመችሽ😉