"በምድር ከእኔ የተሻለ የተሟላ ተጨዋች አልተፈጠረም ! " CR7 እና 40 ዓመትን እየተጫወቱ የተሻገሩ ኮከቦች ! Fikir Yilkal Tribune Sport
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #fikiryilkal#tribunesport #CristianoRonaldo #CR7 #FootballLegends #SoccerGOATs #VeteranPlayers #FootballHistory #LegendaryPlayers #GOAT #FootballFacts #SoccerStars #FootballSkills #AgingLikeFineWine #RonaldoSkills #Messi #Zlatan #Buffon #TimelessAthletes
Cr7 የምንጌዜም የአለማችን የእግርኳስ ምርጡ ተጫዋች ነዉ ።
L.MESSI AND RONALDO የምንግዜም ምረጥ ❤❤
ፍቅር ስላም እድለኛ ነኝ የcr7 ደጋፊ በመሆኔ my goat cr7 🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏 bro, siuuuu cr7 forever 🔥🔥🔥❤❤❤
በእውነት cr7 የኣለማችን ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው።
የፕላኔታችን ምርጡ ተፋላሚ የፅናት ተምሳሌት CR7
CR7 the GOAT ❤❤❤❤❤❤❤
እውነቱን ነው ከሱ በላይ የተሟላ ተጭዋች አላየንም የለምም እሱ የምንጊዜም የማይደገም 🐐👈ነው በአራቱም አቅጣጫ አቅሙን ያሳየ ግን እንደ ጥረትና ልፍቱ ያልተወራለት ያልተጨበጨበለት አሳዛኝ ንጉስ ነው ሆኖም ከጠላቶቹ በላይ ወዳጆቹን አበዛለት ፈጣሪ ለዛ ነው የፊፋ ልጅ ያአለም ዋንጫ አሸነፈ ንጉሱ ያአለምን ልብ አሸነፈ የምንለው እንደመታደል ሆኖ እሱ ሲጫወት ማየታችን እንደድለኝነት ያስቆጥረናል ዘመኑ ይባረክ
🎉❤🎉❤🎉CR7 yes he is a wonderful player in the world ❤🎉
❤❤❤❤❤❤cr7 love uuuuuu❤❤❤❤❤2026pls god 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍቅር በናትህ ስለ ሊቨርፑል❤
ሮናልዶ ይለያል ፍቅር
ፍቅር ይመቸኛል
Best presentation for football icon CR7 by famous sport analyst fikir yilikal❤!
Ante yemitmechegni gazetegna neh❤❤
Cr7❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
King cr 7 goat of football ❤❤❤
❤❤Cr7
ፍቅር አንተ የምር ትለያለህ እስኪ ስለ ሊቨርፑል ዘግብልን 🙏
የዘመኔ ሰዉ cR7🐐💪🇵🇹ያንተ ዴጋፊ መሆን መታዴል ነዉ
cr7❤❤❤❤
ኡነት ለመናገር በጣም ነው ሚመቸኝ ምክንየቱም ለሁሉም አር አየ ነው ለምሳሌ አልኮል አይጠጣም ሰውነቱንም ተመልከቱ 🎉🎉🎉cr7
MY HERO RONALDO ❤
እጅግ በጣም በጣም በጣም ይችላል ምክንያቱም በጣም ስለሚችል ነው።
CR7 is kinge💪💪💪💪💪
ምርጥ አቀራረብ ነው ❤❤ አንተም ትችላለህ
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
CR7❤❤❤❤❤❤❤
PEPE🦁 ራስታሀወል🙏
ሰወች cr7 ን የሚጠሉት አንደኛ ነኝ ስለሚል ነው እውነቱ ግን አንደኛ መሆኑ ነው እሱ በሃያወቹ እድሜ እያለ አንደኛ ነኝ ይል ነበር የእግር ኳስ ንጉስ የማዴራው ብርቅየ
cr7 የመሠለ እግር ኳስ ተጨዋች በዚህ አለም አልተፈጠረም ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ያውቃል ።
he is the greatest all time
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤goat
Yes c..rrrr ❤❤❤❤
Yes he is the best player ever
CR 7
🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐40th happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good morning
❤❤❤❤my gaot
Fikir yilkal, asteyayet bisetih bizun gize sitizegib wed Arsenal tadelaleh gin sil Liverpool bedenb atizegibim.Ephrem yemaneh gin betiru huneta sil Liverpool sizegib tazibiyalhu !!! Bitasitekakil elalhu
Cr7 gote🐐
Cr7 የብዙ ነገር ሞዴል ይለያል
❤❤❤❤❤
የምድራችን በሁሉም ዘርፍ አርያ የሆነ ሰው ነው
Fkir yilkali i like to you
እኔ የአንተ አቀራረብ አድናቂ ነኝ
You believe or not CR7 is the greatest player in football history ,I'am lucky to see him in the field and beyond ❤❤
ሰው ኮ በመውደድ ነው የሚያበልጦ እምበይ በሌላ ኣይደለም
ሠው የወደደውን መደገፍ ይችላል ፣ሮናልዶን መሳደብና አለማድነቅ ግን አላዋቅነት ነው። እርሱ የተመሟላ ተጫዋች ነው። በሁለቱም እግሮች ተዓምር የሚሠራ፣ በጭንቅላቱ ተወዳዳሪ የሌለው ና በሌሎች የሠውነቱ ክፍሎች መጠቀም የሚችል እንዲሁም በስፔን፣ በኢጣሊያን ፣በእንግሊዝና በአረብ ሊጎች ተፈትኖ የደመቀ ፣ በቻምፒዮንስ ሊግና በሌሎች ተወዳዳሪ የሌለው ጎል አስቆጣሪ ዕንቁ ነው።
Siketil sil 1 gurgna C7 techawachi kemzegeb yilqi sil 1 godana tedadari bizegeb timirt yigegnibetal. Gizehin atatifa.
ዛሬም ጎል አስቆጥሯል በልደቱ ማግስት ይችላል ስንል በምክንያት ነው
ሰለ ጓደኛው ማርሴሎ
I am a fan of CR7 and he is a unique footballer I have ever seen!!!! From zero to hero ...absolutely genius...
58 የተጫወተው ግን ይገርማል
ፍቅር ትችላለህ አድናቂህ ነኝ።
ግን CR7ንን መጀመሪያ ላይ ልታሳንሰው ስትሞክር በጣም ከፋኝ።
ብቸኛው ንጉስ
Cr7
cr 7 king of king
58 age wow btam ymigerm nw 😳
ምን😅
Ronaldo Best scorer in football but in fact he can't reach a beach like Messi
ronaldon የምጠለ በጠም ቡዙ ሰወች አሉ
ለምን? b/c የምደግፋትን ክለብ አስቀይሞት ይሆነል
ronaldo is ronaldo A goat 🐐
WHO IS THE BEST PLAYER IN THE WORLD CR7 SIDE ME 😂😂😂
TEAM CR7 IS GOAT
👇
በቸኛ ንጉሥ cr 7 ነው
Sew sele rasu ayaweram guregna kemanem yanese mehonun ayawekem ke leloche temar
Liverpooll bbc das aylhim
king of king CR7❤
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🦍🔥💀
CR7 footballን እንዲህ ወድ ምክንያት የሆነው በ plantachen ከሱ ውጭ የለውም ።
በእኔ እይታ ቴክኒክ/አብዶ/መሞሰስ አይችልም። ከኔ የሚበልጥ የለም ካለ ችግር አለ ማለት ነው ።
Liverpull bbc das sii jau saa malii nu ergii
He just best goal scorer in the history of modern football.
but if you talk about real football Leonel Messi by far far better than him and any other players.
ችግሩ ሮናልዶ እራሱን እንደ ሊዮ መቁጠሩ ነው በዛው ልክ ደግሞ ሊዮ ደግሞ ሊዮ መሆኑን አለማወቁ ነው
Ronald yaltemere mayim silehone yeminegerewn ayakim 😂😂
Gazetegna malt yayewin ewint madares enji silmitiwedw budin keshineh maqirb ayidelm. Hule fair report bicha mehon alebt. Yemitidegifew budin kal belibih bicha degif enji be media lay ayihun.
C.R 7 is better messi you know Love
Ronado የዓለማችን ምርጥ ተጫዋች ቢሆንም Lionel Messi የዓለማችን የምርጦች ምርጥ ተጫዋች ነው
"Messi became famous by football ,while football became famous by King CR7." can you figure out the difference?
ሜሲ ይበልጠዋል።ጉረኛ ነገር ነው።ጉረኛ ሰው ምንም ብቃት ቢኖረው አልወድም
Fake Hamble demo yidebral
wow CR7 NO WORDS CAN DESCRIBE HIM !!! KING OF FOOTBALL 1000%
አልቀረበትም ጉርኛ ነው🐪🐪🐪🐪
አንተ አለህ አይደል ወሬ ብቻ 😂
@@MALAKMohmd-yg5my የመሠረት ጭራ ነሽ መሠለኝ።C.R.7 is the goat siuuu...
እሱን ጉረኛ ለማለት እንኳን አንተ አትበቃም እኮ😂
😂😂😂😂😂😂😂😂 you're funny bro
messi messi messi ❤❤❤
በዝቺ ምድር እንደዚህ ዓይነት ጉረኛ ተጫዋች የለም ምነው የህን ያክል መነፋረቅ አበዛብን ራሱ በራሱ መካብ ምን አመጣው?
የአለማችን ንጉስ ሜሲ ባለ 8ግዜ ባላንዶር እያለ ሜሲ ጅግና ሜሲ የአለማችን ኮኮብ።
እከካም ንፍርቅ አንተነኝ እንጂ ምቀኝነትህ ከኢትዮጲያ አልፎ አውሮፓ ሄዴ አንተ የከሰል ቸርቻሪ ልጅ!!
አቦ ዝም ባል ባክ ምንም ብናገር ያምርበታል cr7 eko new
.
.
ባይሆን አንተ ዝም ብለህ አታውራ 🤔🤔🤔
በምድር ላይ እንዳንተ አይነት ምንም ለዛ የሌለዉ ተጨዋች የለም። ምን ።።አይነቱ ።ጉረኛ ነህ።
አንተነህ በጥራቃ
አንድ ሰው እራሱን እኔ ምርጥ ነኝ ካለ ምርጥ እንዳልሆነ እያረጋገጠ ነው ....ቁጥሮቼ አይዋሹም ይላል ግን በቁጥርም በብቃትም በባህሪም ሜሲ እጅግ ይበልጣል አለቀ
ስላ ኳዋስ አታቅም ማላት ነው😅
@@abdullahjemal4464 በአለም ላይ cr7ንን የሚችለው የለም ።ነገርግን አንዳንድ ሰዎች ያንን ገገማ ሜሲን ይመርጣሉ ።ግን cr7ንን የሚመስለው ኳስ ተጫዋች የለም ።cr7 is the 🐐🐐🐐🐐
fake gote