Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
Thank you for sharing it’s helpful God bless you
ጥያቄነበረኝዶክተር
እባክህተባበረን
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ራሳችሁን ጠብቁ ውሀ በደንብ ጠጡ በቂ እንቅልፍ ተኙ ኩላሊትን ከሚጎዱ ነገርች ራሳችሁን በማራቅ ሰበብን አድርሱ
ትከክለኛ ምክር ነው አመሠግናለሁ🙏
ህንሻ አላህ ውዴ አላህ ይጠብቀን❤❤🖤በቅንነት ደምሪኝ❤
እናመሰግናለን ዶክተር እሽ ምን ምን እንጠቀም የኩላሊት የሚስማማው ምግብ ንገረን
ዛሬ ቪድዮ ሰርቻለሁ🙏
ኣይይይ ምን እናርግ ኣንደኛው ብላ ይልሀል ኣንደኛ ጥሩ ኣይደለም ይልሀል ግራ ገባኝ የፈጠረን ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው። ነገር ግን መመገብ የምንችላቸው ምግቦች ምን ምን እንደሆነ ደግሞ ብትነግረን መልካም ነበር።
ውይ እግዚያቤሔር በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን እኔበጣም እያመመኚነው ኩላሌትነው ተብያለሁ😢😢😢😢😢😢 ዶክትር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
አሚንንንያረብዉደ
አሚንን
አሚን
እኔ እኒህን ምግቦች ስበላአ በጣም ያማኛል ዶክተር ትክክል ነዉ
እናመሠግናለን ዶክተርየ
ያረቢ ያአላህ አፈያ ያዲርገን በተለይ ስደት ላይ ላለነው ከባዲነው
በጣም ከባድነው
😭😭
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመ ሠግናለን ዶ፡ር ዩሀኒስ 🌺🌺
Dr.Yohanes, I thank you for the wonderful health advice you gave us. Please keep up the good work 👏
Thank u josy respect🙏
thanks
You're welcome!
ዘንድሮስ በሁሉም ነገር ግራ ገባን , ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አለ ያግሬ ሰው .
ጥሩ
እናመሰግናለን
አላህየመሉአፉየነመልሰልኝ
ጨውጥቁር ቀለም ያለው መጠጥአቭካዶየታሸጉ ምግቦችሙሉ የስንዴ ዳቦቡናማ እሩዝሙዝ የወተት ተዋፆቡርቱካን እና የቡርቱካን ጭማቂየተሰሩ ስጋዎችድንች እና ስኳር ድንችቲማቲምየታሸጉና ጣፍጭ ምግቦችቆስጣ የቀይስር ቅጠል ቴምር ዘቢብ ፕሪምችብስ እና ብስኩትአፕርኬት
እንኳን ደነ በጠህ ዶክተር
ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር እኔ ጠጠር አለብኝ አንዱ ክላሊቲ እና ምን በምግብ መቆጣጠር አችላልው
Thanks doctor
ሽኩረንወደም
ሠላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እንኳን ደህና መጣክ ሼርርር👍👌👌👌
አመሠግናለሁ🙏
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ግራ በግራ ጎኔ አልተኛም በጣም ነው የሚያመኝ ሽቴን ተመርምሬ የኩላልት እፌክሽን ተባልኩ ያለሁት በስደት እገር ነኝ ከባድ ነገር ሳነሳ ያመኛል አሁን ስራም ብዙሕአልሰራም እዳሌድ ብርን ልኬ ጨረስኩኝ 2 ወር ፈጣሪን ተማፅኝ ውድ ሀገር ልገባ ነው የሰው በጣም ጥሩ ትምርት ነው ሳልመረመር የበፊቱን መዳኒት ልወስድ ነው ምን ይሻለኛል በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ አገላለፅ ነው ዶክተርዬ ፈጣሪ በስራህ ሁሉ እርሱ ይቅደምልህ
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! በጣም እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ሰላምክ ይብዛልን 👍👍
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
አቦካዶ በጣም ነዉ ምወደዉ😳😳
😅😅
ዶክተርዬ ምግቦችን ሁሉ ጠቀስካቸው እና የኩላሊት በሽተኞች ምን እንመገብ ?
ወላሂአላቅም
የኔ ወዲም አሁን ያልካቸውን ምግብ ተበላሁ ልሞት ነው የምደርሰው ግን አልትራሣውንዲ አንስተውኝ ኩላሊቴንና ሆደን ምንም የለሽ አሉኝ የሽንት ቧቧ ኢፌሽንም አለብ ወገቤ ተቃጠሌ እቅልፍ አልተኛም ምን አይነት ቀኒን እዲወስዲ ትመክረኛለህ ስደትላይ መቅረቴነው
የኔም እድህ ነዉ የሚደርገኝ የኔዉድ ሀኪሞቹም አላወቁትም ነበር አሁን ገባኝ በሽታየ
እኔም እባክሽ ከመለሰልሽ ንገሪኝ
እሺ ምን መብላት እዳለብን እገረን ለኩላሊት ታማሚወች ዶክተር
ዶግተር እኔ በጣምታምሜ አለሁ በኩላሊት እድረዳኝ ፈልጌነበር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በኮሜት😭😭
ሰላም ዶክተር ሽቴን ስሸና ሁሉ ግዜ በጣም አረፋ አለዉ አረፋ መሽናት ከጀመርኩ አራት ዓመት ይሆናል የኬሚካል ሽታ አለው ለዶክተር ስነግረው የሽንትና የደም ምርመራእንዳደርግ ነገረኝ ። የምርመራው ውጤት ምንም የለሽም አለኝ እኔ ያለሁበት አገር ጀርመን ነው በጣም በመፍራቴ 29 ዓመት ሐኪሜ ትቼ ሌላ ሐኪም ያዝኩኝ አንድ ዓመት ሞላኝ ምንም ውጤት የለም የአገራችን ዶክተሮች ግን ሽንት አረፋ ከሆነ ፕሮቲን ነው አደጋ ነው የሚሉት ብዬ ስነግረው የአንቺ ፕሮቲን የለውም ይለኛል ፎቶ አንስቼ ወሰድኩ እንደ ገና ደምና ሽንት ተመረመረ ምንም የለም ተባለ ።ብዙ ውሃ አልጠጣም ደምብዛት የእንቅርትየጨጓራ መድሀኒት እወስደዋለሁ ሌላው ስለ በዛቢኝ በራሴ ፍቃድ አቁሜ አልሁ በምግብ እጠነቀቃለሁ !!!!
የፈጣሪ ያለህ የምወደውን በሙሉ ተከለከልሁ
መረጃ መስጠት የጀመረከው ብ5 ደቂቃ በሆላነው
ታድያ ምን እንብላ ንገረን እባክህ
ቪድዮ ሰርቻለሁ
ስላም ዶ ር ያልከለከልከው ምግብ የለም ምንእንብላ?
ይህ የኩላሊት ህመም ካለባችሁ ነው ክልክል ካሌለባችሁ በመጠኑ ጤናማ ነው። የኩላሊት ህመም ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁን ቪድዮ ሰርቻለሁ
ዶክተር እኔ ኩላሊቴን ሁለቱንም ያመኛል እናም እግሬም ያብጣል ጪኔን ደሞ ይነዘንዘኛል መራመድም ያቅተኛል አዳዴ ብዙ ከቆምኩኝ ወገቤን በጣም ያመኛል ደሞ ስደትላይነው ያለሁት እባክህን እባክህን መልስልኝ ምንትለኛለህ ፈርቻለሁ መልስህን እየጠበኩነው
እኔም,እዳች አይነት ስሜት ነው ያሜሰማኙ,እና ውሃ በጣም ጠጭ,በበቂ ሁኔታ 2ት ሊትር በቀን ውስጥ
ጉድ እኮ ነዉ ታድያ ምን ልብላ ይህን ሁሉ ትቼ🤔🤔🤔🤔🤔🙆
ክክክሣልፈልግአሣቅሺኝ፣አይይይይጤና፣አረወላሂጤናከለለሁሉምነገርባዶነዉ፣አላህአፍያችንንይመልሥልንያረብብብብ
አያጎዲኔ እኔ ሳልበጣም ሲያስልኝ በቀኝ ጎኔ ያመኛል በጣም አያስተኛኚኝ ያአላህ አንተእዘንልኝ ስደተኛነኝ
እናመሰግናለን ዶክተር የኩላሊት ተጠቂ ለሆኑ የሚመገቧቸው ምግቦች ምንምን ናቸው?
የኩላሊት ጠጠር ያለበትንም ይጨምራል እነዚህ ምግቦች
Selam tena yestelegn eny yekwlalet kwselt new yalbeny men baderg yeshealal hakemnaw altshealenym
ወይኔ ዶክተርዬ እኔ አመት አለፈኝ ብዙ ግዜ ሕክምና ሔጃለዉ ግን ምንም አይተወኝም
Tadya emin enbla?
ቪድዮ ሰርቻለሁ!
እናመሠግናለን ዶክተር እኔ በዚህ ሠአት ሁለት ኩላሊቴን ታምሜ በስቃይ ላይ ነኝ ሆስፒታል ብመላለሥም መፍትሄ አላገኘሁም ዝም ብየ ቁጭ ብየአለሁ
እኔም ፈጣሪ ይርዳን
@@mekdes-d8o q
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ዶኩተር እናመሳግናለን 🙏 ጥያቄ ኣለኝ ተኩተር ኩላሊተይ ያመኝል ስመረመር ዶሞ ኣፈር ኣለብሽ ኣሉኝ ኩላሊተይ ዉስጥ ነወይ ያለ ስላቹ ኣይደለም ግን ኮቆየ ኩላሊትሽ ያባላሸዎል ኣሉኝ💔😢 ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ኣላቅም እኔ ስደት ነዉ ያለሁት እና ደኩተር ምንማድረግ እንዳለብኝ ምክርህን እፈልጋለዉ ኣመሰግናለዉ🙏
ምን እንብላ አርብ ሀገር ነው ያልነው🤔
መመገብ ያለብንን ምግቦቾ ንገረን ሌላ ዶክተር ቴምር መውሰድ እንዳለብንአሰተማረን ይህ እንዴትይታያል
ዶክተር እኔ ወገን ከታች እመም ነገር ይሰማኛል ጎበጎኔም በኩል በሁለቱም በኩል ያመኛል ይደክመኛል የየኩላሊት በሽታ ምልክት ነው???
ዶክተርየ እኔ ጣፋጪ ነገር ሥመገብ እራሴን ያመኛል ለምዲነው እሥኪ ንገረኝ
እና ምን እንብላ 🤔
ዛሬ ቪድዮ ለቅቄያለሁ🙏
ምን እንብላ ታድያ
ምን አንብላ ታድያ
ምንድነው ታድያ የየሚበላው? የኩላሊት በሽታ ያለበት???????
ወላሂ በኩላሊት በሸታ ተሰቃየሁ ሀኪም ቤት ሰሄድ ውሀ ጠጭ አሉኝ ግን ሊተወኝ አልቻለም😢😢
እህት እደትነው የማደርግሽውድ
እናመሰግናለን ደክተር እኔ ምንም ምግብ ሳልበላ ሆዴ ይነፋል እባክህን መልስልኝ
ንዕማ ካልኤይተይ ኣነስ ሐዚ እዩ ጀሚሩኒ ሓደ ወርሒ ይገብር ሕቆይ ብጣዕሚ የሐመኒ ከብደይ ዉን ኮላሊት ማለት ድዩ መልስለይ ተገዲስኪ ክብርተይ
ወገቢን ያመኝል ስለዚህ ምን ላድርግ ንገርኝ ስደት ላይ ነኝ
ታድያ ምንልብላ
እኔ የኩላሊት ጠጠር ባይታሚን D ካልሴዬም ፖታሴሄም እና የአጥንት ጥንካሬ ምን ማድረግ ይቻላል እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልን ያውም በአረብ አገር በስደት
በጣም ከባድ ነው በሠው ቤት መታመም እኔ ተሠቃየሁ በኩላሊት ጠጠር
አይዞሽ አህት ስለ ኩላሊት ጠጠር ቪድዮ ሰራለሁ🙏
@@healtheducation2 እሺ አመሰግናለሁ
የኩላሊት ጠጠር አለብኝ እና ቡና እጠጣለሁ ችግር አለው 😢
ዶክተርዬ በአላህ በኮሜንት መልስልኝ ያለሁት የሰው ሃገር ነው ግን አንዳንዴ በሁለትም በኩል ጎኔ ቆልፌ ይዘኛል ስራ ደሞ በጣም ጫን ይልብኛል ብዛት ደሞ ቆሜ ነው የምሰራው እና በምግብም በኩል ብዙም አይደለሁም ውሃ ግን ጠጣለሁ እና ስራ ባበዛሁ ሰአት ነው የሚወካኝ በተለይ ከግራ በኩል ያለሁ በጣም ነው የምያመኝ አሺ እንደዚ ምያረገው ለክፉ ይዳርገኛል ሳይብስብኝ ሀገር ልግባ መልስልኝ ዶ /ር?
ዶክተር በነትህ እንደተልፈኝ የለሁት የሰው ሀገር ነው በጠም ግረ ወገቤ ን የመኘል መቆም አልቸልኩም ለግዴነው ሰረ የምሰረው እነ እስቲ አን በለኝ በጠም አሞኘል ወይም ቁጡርህነን አስቀምጥልኝ ሰሚረ እበለለው
ቀለል ያለ የኩላሊት ጠጠርን ይጨምራል ማለት የኩላሊት ችግር ነው ሊባል ይችላል የተጠቀሱት ምግቦች ይከለክላል
ሺኩርትብቻኮነዉያልተከለከለዉ
😂😂😂😂
እውነትብለሻልውድ
ጎመንግንአልተውም😢
ታዲያ ምን እንብላ 😂😢😢😢😢16 ሚግቦችን ከለከለኪ
ምን እንብላ
የኩላሊት እፌክሽን ያለበት ሠው ምን ይብላ?ሥራልን
እሺ🙏
እሽ ምን እንመገብ
ግራ ገባኝ
እሽ መበላት ሚፈቀደው
❤❤😂
ተቸገርን አሁንስ
ተስማሚ ምግቦችን ዛሬ ቪድዮ ለቅቄያለሁ🙏
yarebbbbbbb
እባክህ እኔ በሁለቱም ኩላሊቶቼ ላይ ጠጠር አለ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው ምን ትመክረኛለህ እባክህ
አይዞሽ ማማ እኔም እያሰቃየይ ነው😢
ምን እንብላ ሁሉ ከልክለሀን🤣
የኩላሊት ታማሚ ከሆናችሁ ነው እሺ እንጂ ጤናማ ከሆናችሁ ክልክል አደለም! ብይልኝ
የኩላሊት ጠጠር ያለብን መጠቀም አንችልም ያልካቸውውን ሁሉ@@healtheducation2
እናመሰግናለን፣ዶክተርየ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
Thank you for sharing it’s helpful God bless you
ጥያቄነበረኝዶክተር
እባክህተባበረን
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ራሳችሁን ጠብቁ ውሀ በደንብ ጠጡ በቂ እንቅልፍ ተኙ ኩላሊትን ከሚጎዱ ነገርች ራሳችሁን በማራቅ ሰበብን አድርሱ
ትከክለኛ ምክር ነው አመሠግናለሁ🙏
ህንሻ አላህ ውዴ አላህ ይጠብቀን❤❤🖤
በቅንነት ደምሪኝ❤
እናመሰግናለን ዶክተር እሽ ምን ምን እንጠቀም የኩላሊት የሚስማማው ምግብ ንገረን
ዛሬ ቪድዮ ሰርቻለሁ🙏
ኣይይይ ምን እናርግ ኣንደኛው ብላ ይልሀል ኣንደኛ ጥሩ ኣይደለም ይልሀል ግራ ገባኝ የፈጠረን ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው። ነገር ግን መመገብ የምንችላቸው ምግቦች ምን ምን እንደሆነ ደግሞ ብትነግረን መልካም ነበር።
ውይ እግዚያቤሔር በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን እኔበጣም እያመመኚነው ኩላሌትነው ተብያለሁ😢😢😢😢😢😢 ዶክትር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
አሚንንንያረብዉደ
አሚንን
አሚን
እኔ እኒህን ምግቦች ስበላአ በጣም ያማኛል ዶክተር ትክክል ነዉ
እናመሠግናለን ዶክተርየ
ያረቢ ያአላህ አፈያ ያዲርገን በተለይ ስደት ላይ ላለነው ከባዲነው
በጣም ከባድነው
😭😭
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመ
ሠግናለን ዶ፡ር ዩሀኒስ 🌺🌺
Dr.Yohanes, I thank you for the wonderful health advice you gave us. Please keep up the good work 👏
Thank u josy respect🙏
thanks
You're welcome!
ዘንድሮስ በሁሉም ነገር ግራ ገባን , ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አለ ያግሬ ሰው .
ጥሩ
እናመሰግናለን
አላህየመሉአፉየነመልሰልኝ
ጨው
ጥቁር ቀለም ያለው መጠጥ
አቭካዶ
የታሸጉ ምግቦች
ሙሉ የስንዴ ዳቦ
ቡናማ እሩዝ
ሙዝ
የወተት ተዋፆ
ቡርቱካን እና የቡርቱካን ጭማቂ
የተሰሩ ስጋዎች
ድንች እና ስኳር ድንች
ቲማቲም
የታሸጉና ጣፍጭ ምግቦች
ቆስጣ የቀይስር ቅጠል
ቴምር ዘቢብ ፕሪም
ችብስ እና ብስኩት
አፕርኬት
እንኳን ደነ በጠህ ዶክተር
ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር እኔ ጠጠር አለብኝ አንዱ ክላሊቲ እና ምን በምግብ መቆጣጠር አችላልው
Thanks doctor
ሽኩረንወደም
ሠላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እንኳን ደህና መጣክ ሼርርር👍👌👌👌
አመሠግናለሁ🙏
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ጥሩ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ግራ በግራ ጎኔ አልተኛም በጣም ነው የሚያመኝ ሽቴን ተመርምሬ የኩላልት እፌክሽን ተባልኩ ያለሁት በስደት እገር ነኝ ከባድ ነገር ሳነሳ ያመኛል አሁን ስራም ብዙሕአልሰራም እዳሌድ ብርን ልኬ ጨረስኩኝ 2 ወር ፈጣሪን ተማፅኝ ውድ ሀገር ልገባ ነው የሰው በጣም ጥሩ ትምርት ነው ሳልመረመር የበፊቱን መዳኒት ልወስድ ነው ምን ይሻለኛል በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ አገላለፅ ነው ዶክተርዬ ፈጣሪ በስራህ ሁሉ እርሱ ይቅደምልህ
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! በጣም እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ሰላምክ ይብዛልን 👍👍
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
አቦካዶ በጣም ነዉ ምወደዉ😳😳
😅😅
ዶክተርዬ ምግቦችን ሁሉ ጠቀስካቸው እና የኩላሊት በሽተኞች ምን እንመገብ ?
ወላሂአላቅም
የኔ ወዲም አሁን ያልካቸውን ምግብ ተበላሁ ልሞት ነው የምደርሰው ግን አልትራሣውንዲ አንስተውኝ ኩላሊቴንና ሆደን ምንም የለሽ አሉኝ የሽንት ቧቧ ኢፌሽንም አለብ ወገቤ ተቃጠሌ እቅልፍ አልተኛም ምን አይነት ቀኒን እዲወስዲ ትመክረኛለህ ስደትላይ መቅረቴነው
የኔም እድህ ነዉ የሚደርገኝ የኔዉድ ሀኪሞቹም አላወቁትም ነበር አሁን ገባኝ በሽታየ
እኔም እባክሽ ከመለሰልሽ ንገሪኝ
እሺ ምን መብላት እዳለብን እገረን ለኩላሊት ታማሚወች ዶክተር
ዶግተር እኔ በጣምታምሜ አለሁ በኩላሊት እድረዳኝ ፈልጌነበር ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በኮሜት😭😭
ሰላም ዶክተር ሽቴን ስሸና ሁሉ ግዜ በጣም
አረፋ አለዉ አረፋ መሽናት ከጀመርኩ አራት ዓመት ይሆናል የኬሚካል ሽታ አለው
ለዶክተር ስነግረው የሽንትና የደም ምርመራ
እንዳደርግ ነገረኝ ። የምርመራው ውጤት
ምንም የለሽም አለኝ እኔ ያለሁበት አገር
ጀርመን ነው በጣም በመፍራቴ 29 ዓመት
ሐኪሜ ትቼ ሌላ ሐኪም ያዝኩኝ አንድ ዓመት
ሞላኝ ምንም ውጤት የለም የአገራችን ዶክተሮች ግን ሽንት አረፋ ከሆነ ፕሮቲን
ነው አደጋ ነው የሚሉት ብዬ ስነግረው
የአንቺ ፕሮቲን የለውም ይለኛል ፎቶ
አንስቼ ወሰድኩ እንደ ገና ደምና ሽንት
ተመረመረ ምንም የለም ተባለ ።
ብዙ ውሃ አልጠጣም ደምብዛት የእንቅርት
የጨጓራ መድሀኒት እወስደዋለሁ ሌላው
ስለ በዛቢኝ በራሴ ፍቃድ አቁሜ አልሁ በምግብ
እጠነቀቃለሁ !!!!