КОМЕНТАРІ •

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 5 місяців тому +9

    አባታችን አስፋው ነፍስህን ይማርልን🕯😥😭

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 3 роки тому +18

    ሴቶች ግን ለኔ ብቻ ነው እህት እና እህት የሚመስሉኝ ቁመታቸው ድምፅቸው ሁሉ ነገራቸው አድ ይመስሉኛል 😀

  • @user-hd5et5bh4h
    @user-hd5et5bh4h 3 роки тому +7

    በጣም ነው የምታምሩት እውነት አስፍዬ በጣም አከብርካለው እደዚህ ስትግባባቡ ታምራላቹ ውበት ሰጣቹት መግባታቹ ቅዳሜ ከሰአቶች ከሁለቱ ልጆች ጋር የሚግባቡ አይመስለኝም ፀገነት እባክሽ ልጆቹን ወጠሻችዋል እሁድ አደኛ

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v 5 місяців тому +2

    አስፍዬ የኢቢኤስ ድምቀት ነበርክኮ አይ ሞት😢😢😢😢

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 2 роки тому +6

    ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳቸው 😘😘😘😘

  • @user-ru2tm1lc3l
    @user-ru2tm1lc3l 3 роки тому +19

    የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል 🤣🤣

  • @tube2609
    @tube2609 3 роки тому +4

    ኣስፋው የኢቤስ ድምቀት

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 3 роки тому +1

    betame deberoge neber asakachuge Happy new year 💚💛❤️

  • @namename2997
    @namename2997 3 роки тому +22

    መልካም አድስ አመት ይሁንልን ከዘረኝነት የፀዳ አመት ይሁንልን

    • @woyramedia6100
      @woyramedia6100 3 роки тому

      አሜን

    • @woyramedia6100
      @woyramedia6100 3 роки тому

      ሰላም ሰላም ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
      እስኪ አዲስ ቻናል አሁን ከፍቻለሁ እና ገባ ገባ በሉባት እና ሞቅ ትበል🙏

    • @user-vw1yy4zs2b
      @user-vw1yy4zs2b 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-vw1yy4zs2b
    @user-vw1yy4zs2b 3 роки тому +3

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ገና ዛሬ ነው ከልቤ የሣኩይ ስደት ከወጣሁኝ

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 3 роки тому +8

    መሸሻ ይሙት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ክክክክክ
    ደገምከው አስፊቲ እንቁላሉን አይይይ

  • @sadamohammad1967
    @sadamohammad1967 3 роки тому +1

    ደብሮኝ ነበር ዘናአረጋችሁኝ በተለይ መጨረሻላይ

  • @fatema6593
    @fatema6593 3 роки тому +3

    የፈሩት ይደርሳን የጠሉት ይወርሳን ዋው ሃሪፍ ጨዋታ ነበር

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 роки тому +1

    ወይኔ አስፍቲ ሁለቴ እንቁላል በጣም ነው የሚያዝናናው እናመሰግናለን

  • @tsionassefa6434
    @tsionassefa6434 2 роки тому

    Betam nw yemiwedachihu especially Tinsae and Nafkot I love you very much

  • @mesfintekeste1348
    @mesfintekeste1348 3 роки тому

    Happy New year

  • @ashmelashbeyene927
    @ashmelashbeyene927 4 місяці тому +1

    አስፊቲ በጣም እንወድሀለን ❤❤❤❤

  • @suragirma
    @suragirma 5 місяців тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ጨዋታ ነው ።

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 3 роки тому +11

    ከእንቁላሉ ዘይት ይሻላል እንቁላል በጥሬው አህ እናንተ ለቀመሣቹት እኔ አቅለሸለሸኝ🤦‍♀️

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 3 роки тому +3

    መቅዲና ናፊ ግን wowwww ናችሁ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 3 роки тому

    እረ ወይኔ በመሸሻ ሞት አስፍዬ ደገምከዉኮ 😂😂 አራታችሁም የእንቁላል ፍቅር ይገርማል😂😂😂😍

  • @hananhachem4181
    @hananhachem4181 3 роки тому

    woyine keletkugni brtu yehagere lijochi betam des yilali thanks

  • @mubarakmiergani9823
    @mubarakmiergani9823 3 роки тому

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @mesfintekeste1348
    @mesfintekeste1348 3 роки тому +2

    EBS journalists and producers. I'm very much exciting and happy every Sunday for what you are gus presented .Your programme it's so amazing

    • @mesfintekeste1348
      @mesfintekeste1348 3 роки тому

      Just i would like to say thank you very much for marvellous show each and every Sunday. Asfaw .Mekidi .Nafikot and others Mesfin from Asmara

    • @lamerotali5903
      @lamerotali5903 Рік тому

      ​@@mesfintekeste1348

  • @yeomegatube5433
    @yeomegatube5433 3 роки тому

    So entertaining

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 3 роки тому

    ይሄን ወድጄላችኋለሁ!!

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +1

    አድስ አመት መጣ እልልል መልካም አድስ አመት

  • @zadel1868
    @zadel1868 3 роки тому +2

    በየዛምንቱ በሳቅ ሆዴን እንዳቆሰላችሁት በንሳየእና አስፋው ከሊሉ እንዴት እንደሚያስጠላ ህልም ኑልን ኖሩልን

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @boetajaphta8955
    @boetajaphta8955 3 роки тому +1

    የምር በጣምኖ የተመቸኝ እንደ ዛሬ ስቄ አለቅም ይመቻቹ

  • @Daniel-li9sm
    @Daniel-li9sm 3 роки тому +3

    Best game ever waw

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Рік тому

    በጣም ነው የሳኩት

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 3 роки тому

    Tewedadariwoch mayet yelbachewem ayenfam bentsanet sab seyaregut nw des yemelew enje arif program nw

  • @MdMd-bq7xk
    @MdMd-bq7xk 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ አረ በሣቅ ገደለኝኝኝ አይ ትንሱ😂😂😂😂😂

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 3 роки тому

    ተሱ እንካን ደስ አለክ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 3 роки тому

    በጣም። ያስቃል። የዛሬዉ ወላኢ።

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 5 місяців тому

    Asfty wendime Agodelkibn wellahi😢😢😢😢

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +1

    የጠሉት ይደርሳል ሚባለው እውነት ነው በጣም ያሳቃችውኝ

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 3 роки тому +4

    እኔ ምለው አስፋው እና ትንሳኤ ዛሬ እዕምሮአቸው እራሱ አንድ አይነት ምልከታ ነው እንዴ ያላቸው ይገርማል

  • @user-il4mf9ck3h
    @user-il4mf9ck3h Рік тому +1

    ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 3 роки тому

    Wawwww yimechachiw melikam adsi ameet 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 3 роки тому +1

    ናፍቆት እመቤቴ ድረሽ ስትይ አፍሽ ላይ ሲምርርር

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ጨዋታ ነው ።መልካም አዲስ አመት

  • @rita1rita139
    @rita1rita139 3 роки тому +2

    መሸሻ ይሙት አስፋው, ዛሬስ አሳዘንከኝ

  • @hayteyanuse5181
    @hayteyanuse5181 3 роки тому

    ፈታ ነው ያደረጋቹሁኝ

  • @user-ph3rn4cc6f
    @user-ph3rn4cc6f 3 роки тому +1

    የዛሬው ልዩ ነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    የቲክ ቶክ ፈታ ክክክክ በርቱ

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v 3 роки тому

    እረ እንቁላልን አትጥሉት መዳኒት ነው እኮ ክክክክክክ.ውይ አስፉሽ

  • @gashawgetahun6931
    @gashawgetahun6931 3 роки тому

    የዛሬው ይለያል የሚገርም ጨዋታ

  • @tsedeanbeko7745
    @tsedeanbeko7745 3 роки тому

    ዘይቱን አትቀሚሱም ወይ

  • @user-cs8eq7xx2b
    @user-cs8eq7xx2b 3 роки тому

    በሳቅነዉ ወደኩኝ ይመቻቹ ማሮች

  • @messihope2203
    @messihope2203 3 роки тому

    It was funny 😁😁

  • @meargbelay1870
    @meargbelay1870 3 роки тому

    Programachu hule eketatelwalwu gn ende zare seke alawkem melkam addis amet yehunlen cher cherun yaseman

  • @tarekegntarekegn8077
    @tarekegntarekegn8077 3 роки тому

    Esekemeche new yemikorejut esiki kerasachihu yehone neger eyefetsarachihu siru

  • @mimidebebe5503
    @mimidebebe5503 2 місяці тому

    Waw

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 3 роки тому

    ወይኔ ያስቃል😂😂😂😂

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому

    አዝናናችሑኝኝኝ

  • @fatimamohammad155
    @fatimamohammad155 3 роки тому +1

    ኢቢኤስወች በሳቅ ገደላችሁኝ በሂወቴ ስቄ አላቅም

  • @halimatube7816
    @halimatube7816 3 роки тому

    በሳቅ

  • @wallomedia605
    @wallomedia605 3 роки тому +3

    እንቁላሉን እናንተ ለጠጣችሁት እኔ ወደላይ አለኝ

  • @namename2997
    @namename2997 3 роки тому

    በመሸሻ ሙት አሳቃቹሁኝ

  • @elifoabara4147
    @elifoabara4147 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 3 роки тому

    bexam Aznagn Nw Asfeshi Asazenegn Enkulal Dersaw Huleta

  • @mixaayoutube2621
    @mixaayoutube2621 3 роки тому

    ❤❤❤❤

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 2 роки тому

    EBsእከታተላለሁግንእንደዛሬስቄአላውቅም ወላህ
    ወይእንቁላል

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 роки тому

    በተሰቀላው ባላሸንፍስ ቢቀር እንቁላል ከመጠጣት

  • @tigistayalew4309
    @tigistayalew4309 2 роки тому

    😍😍

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 3 роки тому

    Zar bxam new yazenanacheuegn

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 роки тому +1

    አረ ዛሬ በጣም አሳቃቹኝ ትንሳዬ ደስ አለው ደስ ትላላችሁ😆😅😄😃

  • @alemazalie717
    @alemazalie717 3 роки тому

    ክክክክክክ እደት ሳኩ አስፌ

  • @user-jv8qg8pq9q
    @user-jv8qg8pq9q 4 місяці тому

    Became ye muathnanew😂❤

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 3 роки тому

    So funny

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 3 роки тому

    ክክክክክክክክ በሳቅ አይጌታ ሆይ

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 3 роки тому +2

    እናንተ ለቀመሳችሁት እኔ ወደላይ አለኝ ወይ እንቁላል

  • @richalarichala2352
    @richalarichala2352 3 роки тому

    Yimechachhu gobezoch

  • @Effoy
    @Effoy 3 роки тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች አዲሱ አመት የሰላም የበረከት ይሁንላችሁ። ሀሳብ እቅዳችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ....ለእኔ ደሞ ቻናሌን እናንተ ተቀላቀሉልኝ

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 3 роки тому

      እየተከራዩትነውመሰልየኔምጥያቄነው

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 3 роки тому +2

    ወይ ትንሱ እንደፈራው

  • @TekusNeger
    @TekusNeger 3 роки тому

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ። ወጪ የሌለው ስጦታ ለበአል ለረጅም ጊዜ የማይረሳ ከፈለጉ ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/video/vr4GNz0VCNo/v-deo.html

  • @user-bs6vi8ei5q
    @user-bs6vi8ei5q 3 роки тому

    ክክክክክክክክክክክክ ውይ ሆዴ ቆሰለ

  • @bintabdrehim7401
    @bintabdrehim7401 3 роки тому

    Ay Aleklkesh Akosheshw

  • @halefeker7581
    @halefeker7581 3 роки тому

    ከመዝናናት ወደ መጉላላት ሆንኩ

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r Рік тому

    ወው👍👍👍👍

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 роки тому +2

    ትስዬ ሱፍ ስታረግ ሱሪውን ከቀደላይ ሰፍ ይበል ዘጥሎ ሊወጣ ነው

  • @user-ej2pi1id5u
    @user-ej2pi1id5u 3 роки тому

    እረ በሣቅ ሞትኩ

  • @getelakew9990
    @getelakew9990 2 роки тому

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ ዛሬ

  • @tizitawallaga4371
    @tizitawallaga4371 3 роки тому

    Basak motiku

  • @brainydebo6559
    @brainydebo6559 3 роки тому

    omg it is so funny

  • @leenmka8830
    @leenmka8830 3 роки тому

    Kkkkkkkk love

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 роки тому

    አቦ ይመቻችሁ ክክክክክ

  • @aziaman463
    @aziaman463 3 роки тому +2

    ከዛሬ 21 ቀን በኋላ ከ 4 የእሁድን በኢቢየስ አዘጋጅ ጫጩትች ጋር እንገናኛለን

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 3 роки тому +2

    ቀሚሳችሁ ያምራል በተለይ ሰፋ ያለ የለበሽው ዋው እኔ ጥብቅብቅ ያለ ልብስ ብዙም ደስ አይለኝም

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 3 роки тому

      እንደ እኔ አይኔ ተንከራተተብሽ ?

    • @oshoreborn2464
      @oshoreborn2464 3 роки тому

      Kers yelshma

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 3 роки тому

      @@oshoreborn2464 ቅርፅ ለእርሳስ

  • @user-ji7rt2yt7i
    @user-ji7rt2yt7i 3 роки тому

    በሳቅ ሞትኩኝ

  • @MunadohaMunadoha
    @MunadohaMunadoha 3 роки тому

    Araaaaaa

  • @bebiyabsra9122
    @bebiyabsra9122 Рік тому

    መቅዲን እሄ ፈገግታ ሳምር

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 роки тому

    ክክክ ወይኔ አስቃቹኝ

  • @yeshisweet3458
    @yeshisweet3458 3 роки тому

    ክክክክክክክክ የፈሩት አይቀርም እንቁላል

  • @salahathyopi8690
    @salahathyopi8690 3 роки тому

    ኮረናምባይኖርሀበሻይጠያየፋል

  • @user-st1vx9jw9c
    @user-st1vx9jw9c 5 місяців тому

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-bd9ik1hm4c
    @user-bd9ik1hm4c 3 роки тому

    እነዚህ ሴቶቺ ሲስቁ 😊ሳይመጣቸው

  • @ykbtube8869
    @ykbtube8869 3 роки тому

    ohh dess yilal