🎁👂🙄ሀራጅ ስዋሪህ ድስት ከነዋጋው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue Рік тому +4

    ማሻአላህ ቁጥራቸውን ብታስቀምጭልን ጥሩነበር

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Рік тому

    ማሻ አላህ ኡሙ ኡሳማየ

  • @فتيحةمحمد-ش3ط
    @فتيحةمحمد-ش3ط Рік тому

    Jzkl kayhran habibtti 💋💘💕💞❤️😍

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj Рік тому

    ነዶብጃማ፡እናዲሪያ፡አሳይን፡ቦታው፡ቁጥርአስቀምጭልን

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj Рік тому

    ጀዛከላቁጥራቸውንአስቀምጭልን

  • @zaharahajizaharahajiindres2350

    መሻአላህ

  • @emulayliatube
    @emulayliatube 5 місяців тому

    እኔ አሁን ፈልጌነበር ስንት ሁኖል እሙ

  • @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ

    እማ ጀዛኪአላህ

  • @doblajeyuli5137
    @doblajeyuli5137 Рік тому

    ♥️💓

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን Рік тому

    የቁርጥ ሳህን አሳይን ማማዬ እስከ ዋጋው

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ Рік тому

    እሙየ ልሄድ ፈልጌ ነበር ሙገዱ እደት ነው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому

    ኩሉ ፎቅ እህቶቸ ሀገራችሁ ግዙ ከዚህ ብዝበዛ ነው

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 Рік тому

    ሰላም እህቴ የት ነው እሄ ቪድዮ ደም ምነው ጅዳ ????

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 Рік тому

    ጀዛኪ አሎህ ኸይር

  • @amineam3568
    @amineam3568 Рік тому +1

    ቁጥራቻውንፅፉ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Рік тому

    የትነዉ እሪያዲ

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 Рік тому

    እኔ መሄድ ፈልጌ ነበር ጧት ወይስ ማታ ይሻላል ዛህማው ??

  • @Ajaeba521
    @Ajaeba521 Рік тому

    እኔ 555 የሚለውን ገዝቼዋል ጣይፍ ላይ 230 ሪያል

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому

    ድሥት ትውደደ።ልበል

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    እህቶቸ እየተምታታሁ ነው እስኪ ምን ይሻላል
    በባህር ልልክ አያስተማምንም ይላሉ በሚዛን ቀረፁ አልተቻለም ምን እዴሚሻል

    • @omosamatube
      @omosamatube  Рік тому

      ቀረፅ አለ በደብ እረጋ ብለሽ አስቢ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Рік тому

    እንደት ብየ ልረትብ ያረብ ።ምን ይሻለኛል

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Рік тому +1

      ሚስኪን የኔ ቢጤ እኔ እራሱ በሀሳብ ልሞት ነው አዴ ልረትብ እላለሁ አዴ ልተወው እላለሁ ብቻ ይጨቃል

    • @HHh-ux6wd
      @HHh-ux6wd Рік тому

      @@AAa-gs6dn ነይ እንመካከር።እና እንረትብ ከሀግረ እዚህ ይሻሌል

    • @umselma2977
      @umselma2977 Рік тому

      አይዟችሁ እኔም የዛሬአመትሳምታታነበር ብርድልብስና መጋረጃ ብቻ እናሱፍ እረትቤ ልሄድስል በረራተዘጋ ያንኑላኩት የቤት እቃ አደናግሮኝእስካሁን አልገዛሁም

    • @umselma2977
      @umselma2977 Рік тому

      ጨምሯልእምትይው ስንትነበርበፊት

  • @ዑሙአነስነኝየልጄእናት

    አሠላሙ አለይኩም

  • @halimab609
    @halimab609 Рік тому

    ሀቢቢቲ ሰሀን ምናምን ካለ አሳይን እስኪ

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ Рік тому

    ቤት ያደርሳሉ እዴ