Ephrem Tamiru Godanayie Lyrics Video/ኤፍሬም ታምሩ ጎዳናዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @HiwotGetachew-j5e
    @HiwotGetachew-j5e 2 дні тому

    ኧረ እንዴት ላውርደው❤❤❤❤

  • @EmanMuhammad-f5w
    @EmanMuhammad-f5w Місяць тому +2

    ልቤዉስጥ ያለችዉ የልጅነት ፍቅሬ
    ገና የመጀመሪያቀን ሳያት ልቤ ስንጥቅ ያለላት የፈገግታዋ ንግስት የልቤላይ ደማቅ ስእልአይኖቹዋ እንደ ክዋክብት ለሚያበሩት ስትስቅ ጉንጮቹዋ ስርጉድ የሚሉላት ባለድንፕል ልቅም ያለች ቆንጆ።
    ፀይም ረዘም ቀጠን ያለች ዘለግላጋ ወጣት ሺንጡዋ ችቦ የማይሞላ አጃኢብ የሆነች ሴት ጠረኑዋ ከአፍንጫየ አልፎ አይምሮየዉስጥ የተቀመጠላት የኔ አይናፋር ወጣት
    2008 ሀይስኩል እያለን ከዛም ቡሀላ የከነፍኩላት ምርጥ ሴት
    ለሱዋ ብቻ ይሁን

  • @ዳንዶሰርቤሎ
    @ዳንዶሰርቤሎ 11 місяців тому +3

    ዘመን የማይሽረው የልብ ጠጋኙ
    ኤፍሬም እድሜ ይስጥህ ስሜት አቀንቃኙ
    ያኔ አዎን ሁሉም ትዝ ይለኛል
    ዛሬ ቢፈልጉት ከወዴት ይገኛል
    እህህ ልበለው በሙናናፍቆቴ
    ዘላለም ተቀብራ አለች በህይወቴ
    ሙና አህመድ ነች የመሳለሚያዋ
    ሀይስኩል ሳለሁኝ የመጀመሪያዋ
    ከፍተኛ ሰባት ነበር መማሪያዋ
    ከሳንባነቀርሳ ከመስግጊዱ ቁልቁል
    ቤቷ እዛ ነበረ ያኔ አብረን ስንውል
    አሁን ግን ጠፍታለች እኔም ጠፍቻለው
    ሌላ ሴት አግብቼ ኑሮን መስርቻለው
    አንቺም እንደኔው ነሽ በወሬ ስሰማ
    ሌላ ማግባትሽን ልብሽ እየደማ
    እንግዲ ዝለቂው በዝች ትዝታችን
    በኤፍሬሜ ዘፈን በመታሰቢያችን
    መልካሙን ተመኘሁ ሙናዬ ለአንቺ
    እድሜ ጤና ይስጥሽ በይ እንግዲ በርቺ.
    በ1987 ከከፍተኛ ሰባት ለተለየችኝ ሙና አህመድ ከመስጊድ ቁልቁለቷን ወረድ ብሎ ለምትገኘው በያኔው ሰፈር. ሳምባ ነቀርሳ ሳይታጠፉ ካለው መስጊድ

    • @fozifozifozi6341
      @fozifozifozi6341 Місяць тому

      Lhj😮😅😮😅and 😢😅

    • @SaraENat
      @SaraENat 27 днів тому

      የኔ አባት እንዲህ እየወደድካት ለምን ተለያያችሁ 😢 ልብ ይነካል አይዞህ በርታ

  • @shamila1773
    @shamila1773 Рік тому

    እህህ ህወእንኳን ወደ የGboard ቅንጥብ ሰሌዳ በደህና መጡ፣ የሚቀዱት ማንኛውም ጽሁፍ እዚህ ላይ ይቀመጣል።

  • @MikiMaik-uu3db
    @MikiMaik-uu3db Місяць тому

    ለምን ነው እንዲወርድ የማይሆን

  • @netsanetethiopia59
    @netsanetethiopia59 2 роки тому

    ❤️❤️❤️🇪🇹