ሽማግሌ ልልክ ነው❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 дні тому +110

    እዳልክ ሽማግሌ ልልክ ነው በማለቱ የተደድታችሁ ላይክ❤❤❤❤

  • @rahelfeleke6069
    @rahelfeleke6069 2 дні тому +67

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለፃድቃኔ ማርያም ነግሪያት ነበረ ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-መ8ሸ
    @ወሎየዋ-መ8ሸ 2 дні тому +224

    እኛ የመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል ያልተፋቀረ እናፋቅራለን የተፋቀረ እናጋባለን የተጋባ እናስወልዳለኝ የሰው ደስታ በጣም ያስደስተናል😂😂😂😂

  • @AlmiAlmi-j4w
    @AlmiAlmi-j4w 2 дні тому +77

    እዳልክ ና ሄሉሻ ከድራማ ነፃ የሆኑ ሰዎች ቀጥሉበት በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 2 дні тому +1

      በጣም እንጂ አንድ ቀን አስመስለው አያውቁም
      ሁሉንም ግልፅ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 дні тому +319

    ማነው ሄሉሻና እዳልኬን በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤❤❤

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 2 дні тому +32

    ንፁህ ልብ አስተዋይ የሆነ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ሄሉሻዬ ደስታሽ ደስታችን ነው የምር ዕድለኛ ነሽ የኔ አስተዋይ እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ደስ ብልኛል ምኞቴ ነበር እልልል❤
    እንዳልክዬ ወንድማችን አንተም የምር ትለያለህ የምር ሲበዛ ቁምነገረኛ ሰው አክባሪ ለሰው አሳቢ ነህ እና አንተም እንኳን ደስ አለህ ❤የምር ሄሉዬ አስተዋይ ንፁህ ልብ ታማኝ ሴት ነት በዚ ግዜ አንደ ሄሉዬ ነፁህ ልብ አስተዋይ የሆነት ሴት ማግኝት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በክብር ያንራቹ ተጋብታቹ ልጅ ወልዳቹ ያሳየን ምኞቴ ነው 😘🙏 ከቃለበት በፊት ደሞ የጀመርያው ሽምግልናው ይቅደም የምትሉ ❤👍

  • @melstar4475
    @melstar4475 2 дні тому +80

    ዋው ሄሉሻ ደስ ብሎኛል ብዙ መስዋትነት የከፈልሽበት ፍቅር ነው

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 2 дні тому

      Endalk wey endet des endalegn feker becha new yemetasayugn zare demo aregagetekelen betam new yetedesetkut mulu vedeo bemetekakef bemawrat becha tasdestalachew

  • @FishGirma
    @FishGirma 2 дні тому +37

    የኤሉ እና የእንዳልክ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹአለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 2 дні тому +130

    እልልልልል uuuufffiiii እንዴት ደስ ያለኝ ❤❤ሁሌም በፍቅር ያኑራቹ❤❤

    • @KhadeejaKadeeja-r5s
      @KhadeejaKadeeja-r5s 2 дні тому +2

      አብዬ አድናቂሽ ነኝ እውድሻለው

    • @killspree7136
      @killspree7136 2 дні тому +2

      እልልክክክክክክ❤❤❤❤❤❤

    • @killspree7136
      @killspree7136 2 дні тому +2

      እልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 2 дні тому +31

    ተመስገንእማምላክእናቴ❤❤

  • @terrym4116
    @terrym4116 2 дні тому +48

    Wow እንዳልክ ታድለሃል በዛሬ ጊዜ በጣም የምትወድህ ሴት ማግኘት መታደል ነው።

  • @FishGirma
    @FishGirma 2 дні тому +36

    ኤሉሻዬ የትናትናው በሕይወት ትሽ ብዙ መከራ አልፏል የማያልፍ የሚመስል መከራ እልፍል ለዚህ እግዚአብሔር ይመስግን❤❤❤በትግስት የጠበቀ በለሳን ይበላል አንቼ ፍሬሽን በልተሻል 🎉🎉🎉የኔ ቀበጥ ትናትናሽ በፍፅም እንዳይጎትትሽ ልክ እስራኤል በህሩን ሲሻገሩ ወደ ዋላ ሊመልሳቸው የነበሩትን ግብፅን በህር ውስጥ እንዳሰመጣቸው የኔ እህቴ እግዚአብሔር ያስምጥልሽ ትናትናሽ ትተሽ የነገሽን እያሰብሽ ወደ ፊት እግዚአብሔር ላንቼ ከሰጠሽ ሰው ጋር ከእዳልክ ጋር ወደ ፊት መጋዝ መዘርጋት እግዚአብሔር ትልቅ ባታ ያድርሳቹ

    • @tigistt7227
      @tigistt7227 2 дні тому +1

      አንቺም መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ❤

  • @winta3546
    @winta3546 2 дні тому +23

    የሚገርምክ እዳልክዬ በፊት ያንን ስራ ስትስራ አዳዶቹ ይማልሉ ነበር እና የምታገባውን ለማየት እመኝ ነበር ፈጣሪ ፈቅዶ ሄሉሻ መሆኑሃ ገረመኝ በጣም እድለኛ ነሽ ሄልዬ ተክባከቢው አተም ተከባከባት ስታምሩ ማርያምን በጣም ደስ ያለ ማሮቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 дні тому +33

    እዳልኬ በእዉነት ከልብህ ከሆነ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን የምጠብቀዉ ቃል ኪዳን ስታስርላት ነወ የማምነዉ ይሄን ያልኩበት ብዙ ግዜ ፕራክ ስለምታረጉን ነወ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 дні тому +17

    በጣም ደስ ይላል ሄሉየ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @NoorMohammed-m6m
    @NoorMohammed-m6m 2 дні тому +12

    ዋውዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉ሄሉሻ እንኳን ደስ አለሽ ልበ ቀና ሴት ነሽ እንዳልክም መልካም ልጅ ነው አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 дні тому +61

    ማነው አነደነ ደስስስስ ያለው የእውነት ሄሉዬ ንፁህ አፍቃሪ መልካም ሴት ነች እንዳልኬ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ልባም ሴት ከእግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ClassicPhone-t8x
      @ClassicPhone-t8x 2 дні тому +3

      እውነትነው ሂሉ መልካም ሴትናት እዳልክየም ምጥ ሰዉነው እዉን ያርገው እግዝአብሔር❤❤❤

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of 2 дні тому +19

    እኔ እስከዛሬ ፍቅር ፊልምላይ ነዉ ነበር የምለዉ የማየዉም እና በናተ የዉነት አየሁት እስከመጨርሻችሁ አላህ ያሳምርላችሁ ዉዶች እወደቸሇለሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FishGirma
      @FishGirma 2 дні тому

      ኤሉ እና እንዳልክ እውነተኛ ፍቅር ነው ደስ የሚል አስተማሪሁላችንም ተምረንበታል

  • @REDBLOSSOM112
    @REDBLOSSOM112 2 дні тому +14

    ኡፈይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጨዋዎች እሰይ ደስ ብሎኛል ለሰይጣን ወሬ ቦታ እንዳትሰጡ እሺ ጨዋ ያሳደገሽ የኔ ቆንጆ እንዳልክም የተመረገንክ ነህ

  • @IdrissIdriss-c1t
    @IdrissIdriss-c1t 2 дні тому +17

    የፍቅር እናት እመብዙሀን ቅድስት ድንግል ማርያም በሀላቹ ትግባ ሁሌም መጨረሻችሁን ታሳምረው ከነልጇ በጣም ደስ ብሎኛል ከሄሉጋ አብሬ ያለቀስኩት ነገር ግን አልገባኝም 😂

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab 2 дні тому +27

    አሰይ በጣም የምንመኘው ነገር ዛሬ ሊሳካ ነው መሰለኣኝ እንኻን ደሳለን በነገዝራችን በዑነት በጣም ነው ምወዳቹ ሁለታችሁም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀሳባቹ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekedes2018
    @Mekedes2018 2 дні тому +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ብሎኝል ትዳራችው እንድባረክላችው በጸሎት ጠይቁ ሄሉ አንች የኔ ብጤ የዋህ ነሸ አንድ ነገር ልምከርሸ ውግ አትጠቀሜ በተለይ ሁማን ሔር ሕዶች ላምልኮት ለግብር ይሰጡነ አለማወቅ እኔም ተጠቅሜ ነበር እኔም እንደ እነትነት ልምከርሸ ብዬ ነው እኔም በትዳር 20 እመት ሆነኝ እንዳልክ ሄሉ ትዳራችው እግዚአብሔር ይባርክላችው ሰታገቡ የበሬ ወጭ እኔ እችላለው

  • @sikosilo8554
    @sikosilo8554 2 дні тому +19

    ❤❤❤❤ዋው ያበደ ነዉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @abebamehary7459
    @abebamehary7459 2 дні тому +11

    በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ከእንዳልክና ሄሉ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምያበረክቱን ያሉት እንግዲህ እነዚህ ልጆች ትሮፊ ይገባቸዋል👌👏👏👏እንዳልክ እንዲህ ክብዙ ዉጣ ውረድ ሄሉን ክብርዋን ጠብቀህ ለዚሁ ቀን ተካፋዮች ስላደረክ እንዲሁ እመ አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሃይማኖትህ ባህልህን ወግህን ስለአከበርህ ጌታ ያክብርህ I hope young men like you will take this lesson and learn from it
    ሄሉየ አንቺ ልበ ቀና ቆንጆ ስማርት ያሳደጉሽ አባትሽና እናትሸ ይባረኩ
    አንቺ እልዲህ ክብረትሽ ጠብቀሽ ያለፍሽውን በስው መጎዳት እልፈሽ የበለጠውን እንዳልኬን የሰጠሽ አምላክ ይመስግን አሁንም ቀስ ብላችሁ የሚመጣውን ኑሮአቹ እንድምትምሩ ተስፋ እናደርጋለን
    Keep smiling ❤🎉🎉🎉🎉🎉🇺🇸

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 2 дні тому +50

    እንደያቆብ ስር የምትሰጡ እንደሳራ አፋችሁ በደስታ የሚከፈቱ የፍሬ አባትና የፍሬ እናት ሆኖ ዘመናችሁን እግዚአብሄር አምላክ ይባረክ ተባረኩ በጣም ደስ ይላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች የመዳን ቅመሞች በጣም እወዳችኋለው እግዚአብሔር ባያላችሁበት የደብቃችሁ ከክፉ ነገር የጠብቃችሁ የሚቀጥለው ዘመን ያዕቆብ ስሬን የሰዳል እኛም እኛም ደሞ ያሰብነው🎉🎉🎉❤❤❤👐🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💯💯❤️✅👍🏻

    • @Menbitub
      @Menbitub 2 дні тому

      አሜን ፫🎉🎉🎉🎉

  • @reklcall4513
    @reklcall4513 2 дні тому +14

    በጣም ደስ ይሚል ነገር ነው ሁሉም በፍቅር ኑሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ይብዛ

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 2 дні тому +12

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ሄሉዬና እንዳልክ አሁንም ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ ❤እወዳችኋለሁ 😂

  • @mastewalseyeneh6915
    @mastewalseyeneh6915 2 дні тому +8

    ሄሉየ እንኳን ደስ አለሽ ------እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ለአንች መሰል የዋህ የሚያስፈልግ እንደ እንዳልክ አይነት አስተዋይ ልጅ ነው እመብርሃን ሰላም ታብዛላችሁ ------የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @melate.6747
    @melate.6747 2 дні тому +32

    እግዚአብሔር ህይወታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ እውነት እንዳልክ አልተሳሳትክም በምርጫህ ትክክለኛ ሰው ነው የመረጥከው ሰው ያስባል ፈጣሪ ይፈፅማል ሄሉ ደሞ መልካም ሴት ትሁት እና የበረከት ሴት ናት በርቱ ፈጣሪ ይጨመርበት አይዟችሁ ወደፊት ብቻ

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 2 дні тому +30

    ጌታን የሴት ጀግና እኮ ነች ደሞ መልከም ሴት ነች በብዙ ነገር አያወት ❤❤

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 2 дні тому +112

    በመጀመሪያ ከምንም ከማንም በላይ ሄሉና እዳልክን በቀሪው ዘመናቸውን በፍቅር ❤❤❤በደስታ❤❤❤ በትዳር❤❤❤ ተጣምረው እዲኖሩ በዚህ ልክ ወስነው እድናይ የረዳሕን አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን እንዳልክዬ ሄሉ እንኳን ደስስስስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤ እንዳልክዬ በምትሰራው ስራ እንኳን አመኩ እንኳን አከበርኩ እንኳን ተከትልኩ ምን እደምል አላውቅም ዛሬ በደስታ ብዛት ምለው ነገር ጠፍብኝ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሕ አንተን የወለድ እናት እና አባትህ ዘርህ ሁሉ ይባረኩልህ ታማኝ ትሁት ፈረሀ እግዚአብሔር ያለሕ ልጅ ነህ ሄሉ ሚገባትን ወንድ እሱም አንተ በመሆን ለሄሉ ምትገባ እሷም ላንተ ምትገባ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንከው ዘመናቹን ሙሉ በደስታ እደምትኖሩ እግዚአብሔር አምነዋለው ሁለት ንፁ ነብስ ያላቹ ልጆች ናቹ ቀሪው ዘመናችን ተጋብታቹ ለመኖር በወሰንከው ውሳኔ ተደስተናል ቀሪውን ዘመናቹን ሄሉዬ ደስተኛ አድርጋህ እደምታኖርህ እርግጠኛ ነኝ ስለነበርኩኝ ልቤን አምኜ ነው ስከተላቹ የነበረው ዛሬ በውሳኔክ በጣም ደስተኛ ሁነናል እኛንም አክብረሕን ውሳኔክን በዚህ ፍጥነት ስላሳወከን እግዚአብሔር ያክብርህ እንወዳቹዋለን

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 2 дні тому +2

      Wow betam tkekel sis❤❤ anecem betam cew nech ❤

    • @kidist1705
      @kidist1705 2 дні тому +7

      እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ፍቅር ከስሩ ጀምሮ ስታረም ሲካተካት እንዲ አምሮ ፈክቶ ስላየነው እግዚአብሔር ይመስገን አንችም ሁላችንሞ እንካን ደስ ያለን

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 2 дні тому +6

      በጣም ሄሉ ተደስታ ማየት ለኔ ብርቄ ነው❤

    • @Mar-3b
      @Mar-3b 2 дні тому +4

      የሁላችን ውጤት ነው ሁላቹም እንኳን ድስስስስ አላቹ❤❤❤❤

    • @MartaSamouil
      @MartaSamouil 2 дні тому +3

      ማስክ ያኔ እህቴ ካልቤ ነው ያምዋድሽ እንኳን ዳስ ኣላሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ባጣም ዳስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @HaimanotSeifu
    @HaimanotSeifu 2 дні тому +10

    የኔ መልካም ሴት ሄሉ እግዚአብሔር በህይወትሽ ደስተኛ ሁኚ አንቺን ያገኘ የታደለ ነው እንዳልክ በብዙ እንደሚክስሽ ተስፍ አደርጋለሁ ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 2 дні тому +19

    እንዳልክ hero ፍቅር ነው ዋናው ልክ ነህ የእግዚአብሔር ልጅ ፍቅር ክርስቶስ ነው እውነት እግዚአብሔርን ❤❤

  • @tsehaybeshaw8329
    @tsehaybeshaw8329 2 дні тому +13

    ስለሆነም ነገር እግዚአብሔር ያመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉አመን .

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 2 дні тому +29

    ግን እንዳልክ ሔሉን ስታገባት በሐይማኖታችሁ በቤተክርስቲያን ቢሆን አቤት እንዴት በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ሔሉ በጣም መልካም ሰዉ ስለሆነች አንተም መልካም ትመስላለል አታጨስ አትቅም አትጠጣም መድረክ ነዉ እንዳልክ እኔ አንተን ያወኩህ ከሔሉ ጋር ከሆንክ በኾላ ነዉ እና ከቀለበቱ በፊት ሽማግሌዉ ይቅደም የሰዉ ብልጫ ነዉ እርግጠኛ ነን ለቤተሰቦቿ ክብር

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md 2 дні тому

      abet mn enesu yasibubet endu filetu kuretun akumut gud eko new

  • @mebratdesta4770
    @mebratdesta4770 2 дні тому +10

    WOW I love it እኔ ለእናንተ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን..የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸችሁ ወልዳችሁ ሳሙ I hope very soon.. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 2 дні тому +20

    የእውነት ደስ ይላል ❤❤❤እንዳልክ ሄሉ አንተን በማግኘቷ የታደልች ናት እሷም ቅን ነች እግዚአብሔርን መልካም ሀሳባችሁን ያሳካላቹ❤❤❤❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እልልልልልልልልል እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልክም ምርጥ ልጅ ሄሉም ምርጥ ልጅ አብርሃሙ ሥላሴዎች መጨርሻውን ያሳምርላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስለምወዳችሁ ❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 дні тому +6

    እንዳልክ እና ሔሉ እግዚአብሔር አምላክ ደሰታችሁን ያሳየን የመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayafeworkgebremdhin3144
    @tsehayafeworkgebremdhin3144 2 дні тому +8

    ዛሬ ሄሉዬ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲወስን ደስ ይላል እንዳልክም ሄሉም እንካን ደስ አላቹ

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 2 дні тому +9

    ተመስገን ወዮዮ የዛሬው ደስ ታዬ እዳ ልክ በረካ ሁን አቦ የፈጠረህ አይርሳህ የኔ ወንድም ሄሉዬ እንኩዋን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TejiTeji-r2c
    @TejiTeji-r2c 2 дні тому +12

    Wow በጣም ደስለል 🎉🎉🎉🎉🎉 ምኞታችን ነበር የእዉናት ሁሌታቹም በጣም ትሄዳለቻሁ ❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 дні тому +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጨረቃዎች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 2 дні тому +15

    እ/ር ይመስገን እ/ር ያጣምረውን ማንም አይለየውም 🎉🎉🎉

  • @zenashbeyene9206
    @zenashbeyene9206 2 дні тому +82

    ሄሉ እንኳን ደስ አለሽ አንቺን ስላገኘ ታድሎአል ተባረኩ🎉❤

  • @sifiyeeyeesalalelijyeesalaleli
    @sifiyeeyeesalalelijyeesalaleli 2 дні тому +8

    Uuufff dhugaa rabbii akkaa harraa dasii naa jedhee bee wqy dhumaa saa sin haa barechuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng 2 дні тому +6

    እዳልክየ እግዛቢሔር እድሜእና ጤናይስጥህ የተጎዳልባን በደብ አክመሃታል ሔሉየ ይገባሻል አችፈድሻ ደስታሽ ሙሉይሁን ሔሉየ የተመኘሽዉን አራት ልጆችሽን ከዳልክ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawiTaye-y7x
    @HawiTaye-y7x 2 дні тому +8

    ኦ አምላኬ ስምህ ይባረክ እ/ር ምስክሬ ነው ደስታዬ ልዩ ነው ወጣት ነኝ ግን ባለትዳር የ2 ልጆች እናት ነኝ ልጅ በልጅነት ደስ ሲል ለዚህ ወግ ማእረግ ያብቃቹ ደስታቹ አይወሰድባቹ🙏🙏🙏

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy 2 дні тому +48

    እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላለል ሰው በሰውነት አይደለም መለካት እዳልክ ምርጫክን አልተሳሳትክም ሄሉ ትክክለኛ ሴት ናት🥰🥰🙏💯

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 2 дні тому +7

    ደስ ብሎናል እንዳልክ ይሄን ነበር የምንፈልገዉ ሴት ልጂ ስቃ እንዴማየት የሚስዴስት መልካም ዘመን ይሁንላችሁ

  • @Ychalal-355
    @Ychalal-355 2 дні тому +35

    በእውነት አኔ በጣምም ከበደሰቴ በላይ አልቅሻለሁ ለሄሉና ለእንዳክየትዳርህይወት ይሁንላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው ደስያላል ሄሉየ ያጠመሺው በሪ አንቺኑ ሊወጋ መቷል ተቀበይው ተከባከቢው የመመፈልገውን ሁሉ ስጪው አሠስቺ ፍቅር ማፍቀር ትችይበታለሺ አንዳልምክም አንዳትጎዳት አክብራውዳት
    የኔውድ ድስብሎኛል😊

  • @JvgHgi
    @JvgHgi 2 дні тому +10

    ኔ ሚድያ ላይ ማሺቃበጥ አልወድም ግን ናንተን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በተለይ ሄሉሻየ የኔ ብርቱ ሴት ልክ እዴኔ ነጭናጫ አልቃሻ ግን ለምትፈልጊዉ ነገር ጥግ ድረስ የምትጎአዢ የኔ ምርጥ ሴት ወድሻለሁ❤❤❤

  • @melate.6747
    @melate.6747 2 дні тому +38

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 2 дні тому +8

    የኔ ቆንጆ ሄልሻየ እዳልክ ሰላማችሁ ይብዛ መጨረሻችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሀን ከናተጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatima-ye9rw
    @fatima-ye9rw 2 дні тому +34

    የኔ ጨረቆች እንዳልኬ ሄሉሻ ሰወዳችሁ እንዳልኬ ደስስስስስስስ አስባልከን ፍቅረችሁ ለዘላለም ያረግላችሁ በፍቅረ አረጁ በጣም ደስስስስስ ነዉ ያለኝ የናተ አንዲላይ ልኮኑ ስለሆነ በጣም ደስስስስስስ አለኝ ሄሉሻ እንዳልኬ ደስታችሁ ደስታየ ነዉ በጣም በጣም እወዳችሁ አለሁ ብታምኑም ባታምኑም ዉዲዲዲዲዲነዉ እማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌴🌹🌴🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @serkialemnibretie
    @serkialemnibretie 2 дні тому +3

    እንዳክየ በጣም ደስ ብሎኛል ቢሮ ውስጥ ሳላስበው በስሜት ነው የጮኩት ሰራተኞችን እንደአስደነገጥኳቸው ነው የምነግርህ ድንግል መጨረሻችሁን ታሳምረው

  • @BizuayehuGetachew-x8d
    @BizuayehuGetachew-x8d 2 дні тому +47

    እንዳልክ መጨረሻውን ያስምር ደስ ይላል ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElizabethKelkle
    @ElizabethKelkle 2 дні тому +4

    ሄሎሻዬ እንዳልኬ በጣም ነው የማከብራችው የምወዳችው የጨዋነት ምሳሌ የኢትዮጵያዊነት ምግባር ክብር ባህል ያላችው ላሰራችውት ማህተብ ክብር ያላችው የኔ ውድ እህት እና ወንድሜ እንኳን ደሰ አላችው !!የሰውነት ምሳሌዎች ሰሆናችው አመሰግናለሁ እውነተኛ ፍቅር መከባበር የሞላበት ስላሳያችሁን በጣም አመሰግናችኋለሁ እመቤታችን ከፊታችው ትቅደም

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 2 дні тому +15

    የምር እንደኔ ደስ ያለዉ በማርያም እዉነት ያርገዉ እንዳልጥ መልኳም ሰዉ ሄሉሻ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @Expo2020-n8b
    @Expo2020-n8b 2 дні тому +10

    እዴት ደስስስስ እዳለኝ ማንም ሰው ያፈቀረውን ባያጣ እደዚ ቢሳካለት ምኞቴ ነው በጉጉት የጠበኩት ቀን ፈጣሪ የመስገን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SamiraTaka
    @SamiraTaka 2 дні тому +31

    የኔ ሴት እንክዋን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ላንቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Emwoudase-v4p
    @Emwoudase-v4p 2 дні тому +15

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል ዋዉ ዋዉ ይህችን ቀን ነው የናፈቅነው ሔሉ እንዳልክ ከመናገር በላይ ደስ ብሎኛልአደራ ለሠርጋችሁ ከሚጠራው ታዳሚ እንድትጠሩኝ የትም ይሁን መገኘት እፈልጋለሁ አደራ የፍቅር ጥጎች የልባችሁን መሻት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @MimiMimi-y9v8v
    @MimiMimi-y9v8v 2 дні тому +27

    ❤❤❤❤ሄሉ
    አምላክ መጨረሳቹን ያሳምረው በጣም ደስ ይላል

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 2 дні тому +2

    ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ቁምነገረኞች ሄሉ እግዚያብሄር እምባሽን አበሰው

  • @MakdesMakdes-t9i
    @MakdesMakdes-t9i 2 дні тому +147

    እዉነት ያርገዉ እንዳልኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 2 дні тому +8

    ማነው እደኔ ደስስስስስስስ ያለው የምር በጣም ነው ደስ ያለን የምር ኣሁን ነው ቁምነገር ያወራቹ❤❤❤❤❤

  • @kidist1705
    @kidist1705 2 дні тому +45

    ውይ እንዳልክ አስለቀስከኝ። ❤ ከእሳ ደስታ የበለጠ እኝን መልካም ቤተሰባቻን አሰብካችው እንዳክ። የማያልቅ። ደስታ ይስጥህ❤ ነገሩ ደስታህ ላንተም ነው ክበርልኝ የኔ ወንድም❤

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 2 дні тому +3

      እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይለኛል 😘😘😘❤

    • @kidist1705
      @kidist1705 2 дні тому

      @@rorororo7967ልቤ ነግሮኝል የምርነው እንዳልክም ሄሉም በዚ ልክ አይቀልዱም❤️❤️🙏🏻🙏🏻

    • @kidist1705
      @kidist1705 2 дні тому

      @@rorororo7967አውነት ነው በኔ ይሁንባችው እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 дні тому +7

    ሄሉ ስታለቅስ አብሬትነው የምር ያለቀስኩት የኔውድ ሁልጊዜ ስመኝልሽነበር እዳልክ የምር በጣም መልካምና በሳል ሰውነክ እግዚአብሔር በመአላቹ ይኑር ድግልማርያም ጥላከለላ ትሁናችሁ ቸጋብታችሁ ወልዳችሁ በፍቅር ለመኖር ያብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayubiyasinyasin325
    @ayubiyasinyasin325 2 дні тому +22

    እንዳልክ በጣም. በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳልክ ደግሞ አካሄድክ በጣም ነው ደስ የሚለው ከብዙ ፍተና በሃላ እዚህ ስለደርሳችው ደስ ብሎኝል አላህ ውሉንም ነገር ያሳካላችው በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 дні тому +4

    እንዳልክዬ ጌታ ይባርክህበእውነት ሄሉ ጥሩ ልጅነች አስተዋይ ኮንፊደስ ያላት ጨዋ እንደማበዷ አይደለችም ንጹህ አፈቃሪ ነች በጣም ጥሩ ፋሚልዎች ጋር ነው የተቀላቀልከው ፍርሀ እግዚአብሄርያላቸው የሰመረ እንደሚሆንአትጠራጠር ጌታይባርክ

  • @birukegelaw9193
    @birukegelaw9193 2 дні тому +21

    ሔሉ እንዳልክ እንኳን ደስስስስ አላችሁ። ዘመናችሁ የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንላችሁ። ❤❤❤❤ ውለዱ ክበዱ

  • @SemutiMehdi
    @SemutiMehdi 2 дні тому +6

    ፕራክ እንዳይሆን በአላህ ደስ ብሎኝ ነበር ሄሉ ብዙ ፈተና አሳልፋለች

  • @zufetube1981
    @zufetube1981 2 дні тому +18

    yes,ቁምነገርን የመሰለ ነገር የለም ከቁምነገር ብዙ ነገር ይገኞል በረከት ትርፉማ ይኮናል እግዚአብሄር የልቦናችሁን ያሳካላችሁ keep it going lovely ❤❤❤❤

  • @jijijiji-lo3fd
    @jijijiji-lo3fd День тому +1

    ዋይኔ የውናት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል 💓💓💓💓💓💓💓 አግዚአብሔር የቻማርባት በጣም ደስ ጥላላቸው የምር

  • @amnalotah3471
    @amnalotah3471 2 дні тому +9

    እንዳልከ የምሬ ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤😘😘😘

  • @tigistt7227
    @tigistt7227 2 дні тому +1

    ከአርተፊሻል ባህሪ የፀዳቹ ሁለት ምርጦች መጨረሻቹ እግዚአብሔር ያሳምር ውድድ..❤❤

  • @azeb2686
    @azeb2686 2 дні тому +21

    ✝️❤️💕ያርገው ያርገው አፍጥነው ወንዳልክዬ!!!! ሄላ እንኳን ደስ አለሽ!!!! የአብረሀም እና የሳራ ጋብቻ ጥምረት ያድርግላችሁ!!!!! ከሞት በቀር ምንም አይለያችሁ!!!! በቁርባን ተጋቡ ! እግዚአብሔር ትዳራችሁን እንዲባርከው❤️💕✝️

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc 2 дні тому +4

    👌👌👌👌👌ዋው ዋው ዋው ❤❤❤❤❤እርግጠኛ ነኝ እንዳለ አንተ አትዋሽም በቃለ ትገኛለህ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @Genettube-d8s
    @Genettube-d8s 2 дні тому +18

    እግዝአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በእዉነት የሄሉን ደስታ ማየት ነዉ እኛ የምንፈልገዉ።እልልልል❤❤❤ አንድ ያድርጋችሁ

  • @tube3531
    @tube3531 2 дні тому +14

    ❤ሄሉ እኮን ደስ ያለሽ❤ብሩኬና ሀይሚም ።የኡነት ፍቅራቸዉን ያሳየን❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 2 дні тому +9

    ሄሉዬ ትግስትም ፋሬ አለው ይገባሻል የኔ ቆንጆ እንዳልክዬ ሄሉዬ አብራችሁ አርጁ የኔ መልካም ሁሉም ጥሩ ሆነ ደስ አለኝ ሄሉዬ እኔም አብሬሽ አለቀስኩ ስስቶቼ ሁሌም ድመቁልኝ❤❤❤❤ውድድ አረጋችዋለሁ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 дні тому +2

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሄሉኔቴ እንዳልኬ ደስታቹከ ልቤ የምያስተኝ አንደኛ ነኝ❤❤❤የምርእንዳ ልኬ ለሄሉደ ስታ ፍቅር ክብር ስለምትሰጣትሙ ሉ ህይወትህ እግዚ አብሔር ይባርክህ❤❤❤🙏🙏

  • @felekhiel
    @felekhiel 2 дні тому +2

    woww በጣም ደስ የሚል ቀን ነው እንዳልክ ና ሄሉ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 2 дні тому +4

    እግዚአብሔር ሲክስ እኮ በብዙ ነው ሄሉዬ የኔ ውድ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @LieltWoldesillassie
    @LieltWoldesillassie 2 дні тому +17

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል እንዳልክ እግዚአብሔር ያክብርህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እውዳችዋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qenanigonfa6497
    @qenanigonfa6497 2 дні тому +3

    ሄሎ እግዚአብሔር የተሻለውን ሰው በህይወትሽ አምጥቶ ያስቀምጠልሻል አየሽ አይደለ እግዚአብሄር ስራ❤❤❤❤1❤1❤🙏🙏🎄💯👏👏👏🙏እግዚአብሔር ከፊት ኃላፊ ሆናችሁ

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 2 дні тому +5

    ስመኘው የኖሩኩት ነገር ነው የተፈጠረው እንኳንም ተፋቀራችሁ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሄሉ በጣም እንደምትወድህ ካወቅኩም ከነገርኳችሁም ቆይትዋል

  • @eteneshhailu6835
    @eteneshhailu6835 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰግን ይባረክ መጀመሪያም እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ወደ ሰው ሲልክ ምክንያት አለው

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 2 дні тому +22

    ሄሉኔቴ&እንዳልኬ ደስታቹ ከልቤ የምያስደስተኝ አንደኛ ነኝ❤ የምር እንዳልኬ ለሄሉ ደስታ ፍቅር ክብር ስለ ምትሰጣት ሙሉ ህይወትህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @ማሬ
    @ማሬ 2 дні тому +4

    ውነትም መታደል ሄሉዋ የኔ ንፁህ❤❤
    እዳልኬ የኔ ቁም ነገርኛ አላህ ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 дні тому +16

    እውነት ከሆነ ግን በጣም ደስ ይላል እኛም እንደሰታልን ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sosojed416
    @sosojed416 2 дні тому +7

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንዳልክ ትክክለኛ ምርጫ ❤❤❤❤❤

  • @KiyaKiyagirma-i4t
    @KiyaKiyagirma-i4t 2 дні тому +5

    ካ ዩቱብ ዉስጥ እናቴን ሰየቹ በጣም ነው ዳስ የሚለኝ ሄሉዬ ምርጧ ይተፍጥልሽ ኩሩ የሆነ ዎንድ Endalk ምርጥ ልጅ ❤E💞H❤❤❤

  • @Menbitub
    @Menbitub 2 дні тому +5

    እንዳል ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንከው ሄሉ ቁምነገር ያላት የጨዋልጅ ናት በዚሁ ሚዲያ ነው ማውቃቹ እመብርሃን መጨረሻቹን ያሳምረው ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 2 дні тому +6

    እንዳልክ ሄሉ ሀሳባቹን አላህ ያሳካላቹ ስወዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 2 дні тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን!!! እንዳልክ ውሳኔክን ለሄሉ ስለነገርካት በጣም ነው ደስ ያለኝ:: እግዚአብሄር ይባርክህ! በቀረው እቅዳችሁን ሁሉ እግዚአብሄር ያሳካላችሁ ያከናውንላችሁ! ወዳችሗለው❤❤❤

  • @hayemi02
    @hayemi02 2 дні тому +27

    በለው ወንድ ልጅ ቆረጠ በጣም ደሥ ብሎናል

  • @electrocell8377
    @electrocell8377 2 дні тому +7

    ዋው ዋው. በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ሰርፕራይዝ እዴት ደስላል እደእኔ እችን ቀነ በጉጉት የጠበቀው ማነው ደስ ያለው ለሁለቱ ሸበላዎች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gbyanshgkidan4948
    @gbyanshgkidan4948 2 дні тому +12

    ሄሉሻ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤ እንዳልኬ መልካም ሰዉ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @MiliYeTsyonLjj
    @MiliYeTsyonLjj 2 дні тому +6

    ዋውው የዛሬ ደሞ ይለያል የኔ ውዶች እንኳን ደስ ኣላቹ😍💚