Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይኔ የኢትዮጵያው ሳሙና እኮ ውሀ ሲነካው አልቋል በቃ ተባረኪልን እናቴ...መማረር አይገልፀውም የተማረርነው በዛ ላይ ውድነቱ
Very true my dear ❤️
ቤተሠብ ሁኝ
Thanks 🙏👍 Kaleye can you give us the soap name please thanks again
ተባረኪ ቅመም የሆንሽ አስተዋይ ጎበዝ ልጅ ነሽ በተለይ ሀገር ቤት ላሉ ወገኖቻችን የሚጠቅም ዘዴ ስለሆነ በጣም አድንቄሻለሁ
በጣም የተቸገሩኩበትን ነገር ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን የት እደገዛሽው ኤሪያሉን ሳሙናውን እባክሽ ጠቁሚኘ ብሩክ ነሽ
Zemenawitue thank u metenun gen betenwgrin twru neber weys just begemet tenesh enadereg soadawn like 1 cup?
ቃልዬ ሁሌ አይሻለው ሁሌም ካንቺ የተማርኩትለ ሌሎች መልካም ማሰብን ነው አንቺ አስተዋይ ቆንጆ ትህትናሽ የበዛ ጨዋ ሴት ነሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ አድናቂየቹ ነኝ
ቃልዬ ሽኮር ተባረኪ በጣም ደስ ኣለኝ ይሞኮራል ከ ካስኮ ትልቅ ሳምና በየወሩ ነዉ የሚገዛ ግን ተሎ ነዉ ያልቃል
በጣም አመሰነግናለሁ ቃልየ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው
ምርጥ እኮ ነሽ ስለምታካፍይን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን
እንዴት ነሽ ቃልየ እግዚአብሔር ይመስገ ፀጉሬ እየተነቀለ ተቸገርኩ እባክሽ አግዥኝ
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ዘዴ ነው ይሞከራል👏👏👍👍። በእውነት ተባረኪልን💚💛❤😘😘
B-29 mebal samuna betam new memechegn ahun yihunur ayinur alawekim,arif zade new tebaraki kaliye
ዘመንሽ ይባረክ የኔ ብልህ ሴት አመሰግናልው በርችልን እንደዚ ለየት ያሉ ጠቃሚ ነገሮችን አምጭልን thank you
ለምትሰጭን ትምህርት (ምክር) በጣም አመሰግንሻለሁ ተባረኪ!! የፈቀፈቅሽውን ሳሙና ስሙን እና የማለስለሻውን ስም እጽፍላችሁኃለሁ ብለሽን ነበር እና እድል ጻፊልን አውሮፓ ነው የምኖረው እና ምናልባት አማዞን አገኘው ይሆናል በጣም አመሰግንሻለሁ ዎልማርት ለውጭ ይሸጡ ይሆን? ብቻ ጻፍልን እና ልሞክር ተባረኪ ቃልዬ!
በጣም የሚጠቅም ዘዴ ነው፣ እናመሰግናለን በርቺ
Borax and washing sodium እኮ ጥቅማቸው አንድ ነው። ግን borax ከተጠቀማችሁ ሙቅ ውሀ ተጠቀሙ በቀላሉ chemical break down ስለማይሆን
ቃልዬ እናመሰግናለን አሪፍ ዘዴ ይሞከራል👌👏። ክብረት ይስጥልን💚💛❤
Thank you yene konjo 🌸♥️
ስትቀላቅየ እየለካሽ ቢሆን ጥሩ ነበር። እናመሰግናለን 🙏ግን ግን አሜሪካም ኑሮ ይወደዳል?🤔
አንቺ ከልቧ ሴት ነሽ ❤❤
Kaleye can you give us the link for the fabric softener too?.Thank you yene wede tebarekiii
ሰላም ሳሮንዬ ከዌልማርት ነው የገዛሁት ሊንኩን ማግኘት አልቻልኩም የኔ ቆንጆ
@Zemenawit ዘመናዊት okay kaleye thank you i will search for it 😍😍
Wow it’s very helpful thank you so much 🙏
You're very welcome my dear 😘
እህቴ በናትሽ ላቫዴር እና ችአ ሲድ የሚባሉት ኢትዮጵያ ይገኛል? በአማርኛ ምን እደሆኑ በናትሽ ንገሪኝ እጠብቃለሁ ቃልየ
ጥሩ ነው በጣም thanks ቃል
Thank you yene konjo tebareki, videowochshin bmulu ewedilishlaehu
Eshi yene konjo thank you so much 💖
Zest??
ቃልዬ ባለ 2 ብሩ ፒኮክ 45 ብር ገብቷል ተባረኪልኝ የኔ ብልህ።
Yes my dear betam tewedual
ምርጥ ዘዴ በርቺ!!!!
🌸♥️🌸
Weynay ye enay nate betam 10qw gen lelochuwen materiyalochin menageng aymeselengem.
ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ መለኛ❤❤❤❤
ብልሃተኛ ሴት ጌታ ይባርክሽ💜🙏💜🇪🇷🇬🇧🍇🍇🍇💯
🌸♥️🌸♥️
አናመስግናለን, በኪንግ ሶዳ አይገኝም ቢገኝም ዉድ ነው
Thank you kally for sharing I will try
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ የኔመልካም እህት❤❤❤❤
❤️🌸❤️🌸
ቃል የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
What to use for white clothes, instead of bleach please
ቬነገር ጥሩ ነው የኔ ውድ
@@zemenawit thanks konjo.
እናመሠግናለን የተወደድሽ ተባረኪ
Amen amen 🙏 🙌
Wawwww you’re super !!! Thanks 🙏
አመሠግናለሁ ጥሩ ምክር ነው
Eshi yene konjo 🌸 ♥️
😢😢😢 አረ የልብ አዌቂ ነሽ ዘመንዬ
Thank you my dear ❤️
Einey le bizu amet tetekemeylehu betam aref naw kindest by beauty seretawalech
እውነትም ብልህ ሴት እግዚአብሔር ይስጥልን ።
Geta Eyesus yebarekesh🙏🙌
ቃል ኑሮ በዘዴ ይልሻል እንዲህ ነው 😂😂 የእውነት ወደድኩት እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ተባረኪልኝ ቃልዬ ውድ
እኔ ከሁሉም ትህትናሽ ይማርከኛል 💙👍👍👍
Oh thank you my dear ❤️ 💕
Tebareki hitewaya
Enamesegnalen qalye yene wid❤❤❤ i from 🇪🇷
Thank you kal I like it 👌
Kaliye enameseginalen
Thank you dear!
❤️♥️🌸
great job 👏
Thank you
ቃልዬ የኔ ወብ ሁሌም መላ አታጪም
💕🌸
Super effective ✅
Thank you my dear ❤️ 😘
ሸምሱ ሱቅ አይ ቃልዬ 😂😂😂😂
Great 💯👍❤️🙏❤️
thankew
Muyash yengerlshe 😊 good 👍
ኢትዬጲያ የሳሙናና የኦሞ ወጪ አልቻልነውም
Yes, same here 😟💖💖
Love it ❤
Watching 👀
Weyyy ariel... 1 kilo 200 br tetegtual eko ezi😂😂
Betam yasazenal my dear ♥️
ዌልካም የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Samriyee 💯 😊
hulachum target mokrut ethiopia lalachhu
ደሞ አታሽትቱት borax chemical ስለሆነ ተጠንቀቁ
The shash part😂😂😂😂. Yene konjoI can smell samuna ውህዱን bewnet
Iol 👀😀😀😀
👍🥰
❤❤❤❤
Perfect 🧼 🧼 🧼
Thank you 💯 😊
❤❤❤❤❤
🌸🌸🌸
❤❤❤❤❤❤
💕💕💕💕💕

ስትቀላቅየ እየለካሽ ቢሆን ጥሩ ነበር። እናመሰግናለን 🙏
ግን ግን አሜሪካም ኑሮ ይወደዳል?🤔

The shash part😂😂😂😂. Yene konjo
I can smell samuna ውህዱን bewnet
Iol 👀😀😀😀
👍🥰
❤❤❤❤
Perfect 🧼 🧼 🧼
Thank you 💯 😊
Thank you
❤❤❤❤❤
🌸🌸🌸
❤❤❤❤❤❤
💕💕💕💕💕