አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ እንዴት ነዉ ሚያስበዉ?......ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ አላቅም ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 сер 2022
  • The power of starting from the end በሚል እርእስ ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴን ምሳሌ በማረግ ያቀረቡት ድንቅ ትምህርት በአሸናፊ ታዬ (የኢንፊኒቲ ኮንሰልቲንግ ኢምፖክት ሴሚናር አሰልጣኝ) @RiseUp Ethiopia biweekly events held @Elily International Hotel!
    #RiseUpEthiopia #ashnafi taye #hailegebresilase #Ethiopia #impact seminar #Family #Dreams #Ato Samuel Tafese # DrWedajeneh

КОМЕНТАРІ • 40

  • @sami25668
    @sami25668 Рік тому +23

    ካሜራ ማኑ ግን በሰላም ነው ? ለምንድን ነው ፕሮጀክተሩ ላይ የሚታየውን ነገር የማይቀርፀው ? ያናድዳል....

    • @tadelemekuriaw2492
      @tadelemekuriaw2492 Рік тому +1

      ልክ ነው የቴድ ቶክን ዝግጅት ቢያዩ ምን መቅረፅ እንዳለባቸው ይገነዘባሉ

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 Рік тому +1

    ስላንተ እግዚአብሔርን አመሥግነዋለሁ።

  • @dawitdeneke9988
    @dawitdeneke9988 Рік тому +2

    ድንቅ ትምህርት።🙏ግን በኋላ ላይ የድምፅ ጥራ ተበላሸ

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Рік тому +5

    A living legend 🙌 haileyachn. Dear ashu Thank yu for showing us the road to success 🏆.

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Рік тому +1

    Egziabher Yemsgen

  • @medinayimer4627
    @medinayimer4627 Рік тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Zetsion
    @Zetsion Рік тому +3

    thanks the stars!

  • @hailatsolomon1063
    @hailatsolomon1063 Рік тому +1

    መምህር አረዳ ስምክ ስለተነሳ ደስ ብሎኛል በዚ አጋጣሚ ልጣሚ መምህር አረዳ ድንቅ መምህር ነክ 🥰

  • @yodit587
    @yodit587 Рік тому +2

    Thank you 🙏

  • @kassahunyohannes462
    @kassahunyohannes462 Рік тому +3

    The presenter is very interesting and skill full. The Camera man does not focus, needs additional training.

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 Рік тому +1

    Betam enamesegnalen

  • @ayshaebro
    @ayshaebro Рік тому +2

    thanks

  • @zewdudechasa7041
    @zewdudechasa7041 Рік тому +1

    good!!

  • @techsador
    @techsador Рік тому +2

    Emigerm new Thanks!

  • @ethiopiawit19
    @ethiopiawit19 Рік тому +3

    Please make sure the sound is clear before you post

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Рік тому +1

    ለአፍሪካ ብሎም ለኢትዮጵያ ችግር የሚፈቱት የአፍሪካውኖች መፍትሄዎች ብቻ ነው። በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 Рік тому +3

    It was all about Haile which we could know from any sources. I was expecting something new to learn but the topic and the speech didn’t match.

  • @nativation9766
    @nativation9766 Рік тому +4

    የኃላው ከሌለ የፊቱ የለም ይላሉ!
    ባለፀጎች እጃችንን ይዘው ጉልበታቸው ላይ አስቀምጠው ቢያስተምሩን የተሻልን ትውልድ እንሆናለን

  • @fitsumol5662
    @fitsumol5662 Рік тому +2

    Oh Lord! Not on the Ethiopia but also the people are rising! Thanks a lot!

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 Рік тому +1

    #Rise up እባካችሁ መፅሐፉን ንገሩን።።።

  • @yenusshemsu1467
    @yenusshemsu1467 Рік тому +2

    Tell us the title of this nice book

  • @tomaskidane520
    @tomaskidane520 Рік тому +2

    ሰላም ወንድሜ በኦንላይ መማር ይቻላል አመሰግናለሁ

  • @legese103
    @legese103 Рік тому +6

    እውነትም አሸናፊ እራሴን ወደመፈተሸና ወደ ልጅነቴ ኃይል እንድመለሰ ሰለረዳከኝ አመሰግናለሁ መምህር። በጣም እሚገርም ሀሳብ አግንቻለሁ። በተለይ ሰለሰኬት የነበረኝ ግምት ሙሉ በሙሉ ተለውጧል ማለቴ ሰኬትን ወድቄም ተነሰቸም የመጨረሻው ግብ አድርጌ ነበር የማሰብ ለካ በየቀኑ የምንኖራትና የምናደርጋት እያንዳንዷ ነገር ሰኬት ነች።

  • @teshomeendalew6146
    @teshomeendalew6146 Рік тому +1

    የወረደ ካሜራ ማን😢😢😢😢

  • @tamrat76
    @tamrat76 Рік тому +2

    Poor Camera man 😓😡

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Рік тому +1

    Dr.Woretaw aqiribulin,=call him to this platform please.

  • @agegnehuasrat6542
    @agegnehuasrat6542 Рік тому +2

    Please tell Us the title of the Book

    • @jonihoy7643
      @jonihoy7643 Рік тому +1

      The Seven Habits if highly effective people

  • @abdulhakimasrar7082
    @abdulhakimasrar7082 Рік тому

    Camera man??????

  • @dawitmercy5428
    @dawitmercy5428 Рік тому +1

    camera manu gen ayinefam

  • @AbdinurYesin
    @AbdinurYesin 4 місяці тому

    በጠምነው ምወድህ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Рік тому

    Eski yeferenj zbaznkie kemtqebatr yeqdemt abatochihn btastemr wuTetama yihon neber

  • @loveofwisdom1
    @loveofwisdom1 Рік тому +2

    The worest camera man፣ ያለ እውቀቱ የገባ ካሜራ ቀራጭ ፣

  • @tecnotereka4632
    @tecnotereka4632 Рік тому