"የአደንዛዥ ዕፁ ንጉሰ ነገስት" ፓብሎ ኤስኮባር | የኮሎምቢያው ህገ ወጥ ዕፅ አዘዋዋሪ አስገራሚ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @workujemal8200
    @workujemal8200 5 років тому +43

    ባለሁበት የስደት ሀገር እጅግ ከሚመስጠኝ እና ስደተኝነቴን የሚያስረሳኝ ይህ ያንተ ትረካ ነው

    • @abdurhmanhassan378
      @abdurhmanhassan378 Рік тому +2

      አሁንም ስደት ላይ ነህ

    • @addisfilm4337
      @addisfilm4337 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🐰🐰🐰🐰🐰🐰🐰🦘🦘🦘🦘

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 6 років тому +3

    Thank you again Eshete Asefa

  • @beleteawey6513
    @beleteawey6513 5 років тому +1

    ይመችህ ቀጥሉበት

  • @elsa7153
    @elsa7153 2 роки тому +11

    ፊልም ተሰርቶለት አይቼዋለው በጣም መሳጭ ታሪክ ነው ያላየው ይየው ኔትፍሊክስ ላይ ርዕሱ Narcos

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 6 років тому

    Amsegnleho eshte
    yemtakerbahwn
    Tarekoh ektatlalho
    Btam btam ewdwho
    Berta

  • @kdethiopia1981
    @kdethiopia1981 6 років тому

    Good job

  • @mohammedabdu6444
    @mohammedabdu6444 2 роки тому +1

    መረጃ አቀራረብህ በጣም ያስጠላል ከመጨርሻ አጀምን

  • @yonatandiree5651
    @yonatandiree5651 6 років тому +2

    wow that's crazy

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 років тому +9

    ወንዳታ ይመቸው አለም ለእንደነዚህ አይነት ሰው ነው የምትመቸው።

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 3 місяці тому

    Thanks

  • @BaharAbdu-v4i
    @BaharAbdu-v4i 2 місяці тому

    Zery ..yilm

  • @abdelahamedu5520
    @abdelahamedu5520 5 років тому +3

    ስምን ማለአክ ያዋጠዎል፡ አፈረ ሡልጠን አሊ ሚራህን ብዚው ጽንቅ ታርክ ሱለላዉ ለ ኢትዮጵያዊ ህዝብ አስተማሪ አስደናቂና ተወደጀ ዪሄን ቀጣይ አድረገው

  • @GgYh-d4p
    @GgYh-d4p 8 місяців тому

    Jegana new Anbesew nibsi yemar 😢

  • @RefdgDryet-zf7ob
    @RefdgDryet-zf7ob Рік тому

    ❤❤❤

  • @YonyElo
    @YonyElo 5 місяців тому +1

    መረጃው ጥሩ ብሆንም አጃቢ ሙዚቃ ቀይር

  • @Kbkibret99
    @Kbkibret99 2 роки тому

    ቸሀ

  • @mohammedassen4449
    @mohammedassen4449 11 місяців тому +1

    በፊልም አልተሠራም

    • @mahdikemal1790
      @mahdikemal1790 11 місяців тому

      ተሰርቶለታል Pablo escobar ብትል Netflix ላይ ታገኘዋለህ እየው ትወደዋለህ ብራዘር

  • @mohammedabdahaali8533
    @mohammedabdahaali8533 5 років тому +1

    ጌታቸዉ አሰፍም አንድ ቀን አይቀርለትም

  • @mubarakbadri3104
    @mubarakbadri3104 5 років тому +6

    አይ ፓብሎ አንበሳው

  • @IbnAbas-q4l
    @IbnAbas-q4l 6 місяців тому

    የተበቱ መኖር ከተበላ እንደዚ ነው

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 8 місяців тому

    ከ100,000-400,000 ዶላር ካሽ ያላችሁ ሰዎች በ 125ብር ልግዛችሁ ልመንዝርላችሁ

    • @meharimena8093
      @meharimena8093 5 місяців тому

      የተመታህ ነህ ዛሬ ይኸው ወደቀ ብሩ

  • @abrhamlincoln2909
    @abrhamlincoln2909 6 років тому +4

    slezi sew bedemb lemawek narcose milewn film eyut

  • @ጃኖጀግኒት
    @ጃኖጀግኒት 4 роки тому

    ባግራውንድ ሙዚቃው ትንሽ የረብሻል

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Рік тому

    ጀዝባ,ዕፅ ለሚያከፋፍል ንጉሠ ነገሥት ትለዋለህ?ለማን እንደ ሚሰጥ አታውቀዉም?

    • @AdonayHadush-g4y
      @AdonayHadush-g4y Рік тому

      ክንጉስም ባላይ ነው ብሱ ኣትምጣብኝ

    • @seidkutaber9944
      @seidkutaber9944 Рік тому

      ጂል መቸም እንዳንተ ማስቲካ ከሚቸርችር ይሻላል ጄዝባ

    • @Habrom1988
      @Habrom1988 Рік тому

      @@seidkutaber9944 ያንተ ትልቅ ቢስነስ ነው ማስቲካ መቸርቸር?የማታውቀው ሰው መስደብ ድንቁርና መሆኑ አታቅም?

    • @seidkutaber9944
      @seidkutaber9944 Рік тому

      @@Habrom1988 ፓፕሎ ስኮባር እንኳን አንተ ትርኪ ምርኪ ሰው ይቅርና አለም የሚፈራው በጄግንነቱም ሆነ በስራው ማንም የሚያዴንቀው ነው እናንተ አላችሁ አይዴል ከዲሀ ነጥቃችሁ የምትበሉ ምን ችግር አለው የሡ ስራ ለዛውም ለዲሆች እየሰጠ ማፈሪያ ነገር ነህ ምንም ብትሰራ አላከብርህም

    • @Habrom1988
      @Habrom1988 Рік тому

      @@seidkutaber9944 ራስህ እንደማታከብር አውቄአለሁ፡
      አንተ ልጅህን ሚስትህ በጭካኔ ብትገድል እንዳንተ ጅሎች ጀግና ይሉሃል፡ሌላ ልባሞች ደግሞ ምክር ይሰጡሃል።
      እኔ አክብረኝ አላልኩም የኔ አስታየት ፓብሎ በጭካኔው ስንት ህጻናት ና ወላጆች ፈጅትዋል፡ይሀ ደግሞ ጅልነት እንጂ ጅግንነት አያሰኝም፡ምናልባት አንተም ወልጀለኛ አሸባሪ ካልህን ጀግና ነው ማለትህ ገርሞኛል።

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 6 місяців тому

    PAWLO DIYAVOLO

  • @wsg.chronic-dd8hg
    @wsg.chronic-dd8hg Рік тому

    ፓብሎ ነው ፡ ለምንድነው ፓልቦ የምትለው? "ፓብሎ ኤሚሊዮ ኤስኮባር ጋቪሪያ" ነው::

  • @Gantana844
    @Gantana844 11 місяців тому

    Ahyaw Eshete assefa was a woyane propaganda cadre. Teferi shermutaw

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 5 років тому

    እሸቴ ምነው ሥራውን ተውከው? ትረካህ ልዩና ድንቅ ሆኖ ሳለ ሥምህን ለጥፈህ መክፈቻውን አስደምጠህ ዋናውን ትረካ ወደ ሌላ ማዘዋወርህ አያውቁም ብለህ ወይንስ ጡረታ ከጀለህ? እንደኛ ከሆነ ቅሬታቺን ወደር የለውም።