КОМЕНТАРІ •

  • @at8148
    @at8148 5 років тому +83

    አንዱ ስለደላው ሌላውን ዝም ማለት የለበትም ፍትህ ለኢትዮጵያውያን 😭😭😭

    • @afafabdelalla6073
      @afafabdelalla6073 5 років тому +1

      ewnte new ulum be ande laye mechohe alebte aleblzya beyetra betachene yenkakale ande honene yehane chegre malefe alebene nege bena new aunse beza

    • @firwhotabebefirwhotabebe1522
      @firwhotabebefirwhotabebe1522 5 років тому

      Demitu Bulicha ewnte nawe fete le sulelta

    • @godisno1879
      @godisno1879 5 років тому +1

      The solution is all Amhara go back toገንደር ጎጃም መንዞ እሽ ቤህር ባህርስባች ስላም እናግኝ

    • @helensamal5664
      @helensamal5664 5 років тому

      Oromwe aweko nwe laboltika keumarachwe nawe ezeba neka edatebla

    • @chakkavarattiyad4791
      @chakkavarattiyad4791 5 років тому

      የመንግስትዝምታአልገባኝመንግስትካልሰማሙነውየህዝብነንጭሁትየምሰማው

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 5 років тому +53

    ሰሚ ያጣ ምስኪን ወገኔ😭
    ይህም ያልፋል እግዚአብሄር መልስ አለው!

  • @yemaneberhane2488
    @yemaneberhane2488 5 років тому +57

    የግፍ ያለ እማማ እኔን ይክፍኝ በዚ እድሜ ይከብዳል

  • @enatsami3892
    @enatsami3892 5 років тому +40

    እመቤት ማርያም ያስራት አገርሽን አትርሻት ሀገሬን ወገኒን አደራ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 5 років тому +31

    አንድ ወንድ ይጥፍ ሊያፈርሰ ሲመጣ ጭንቅላቱን አፍርሱት ከንቲበዋን እጅዋን ቁረጡሉኝ

    • @keberkeber5233
      @keberkeber5233 5 років тому +3

      በትክክል

    • @firwhotabebefirwhotabebe1522
      @firwhotabebefirwhotabebe1522 5 років тому +2

      Zewditu Mherit ewnt naw anatwan nber malet

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 5 років тому +2

      Zewditu Mherit እውነትሽጉጠገዝቼነውእምህድውእጅንብይውይስርኝአስራምትልፍቸየስራሁትንእድድድያቃጥላል

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 років тому +1

      የኔ ውድ በመኪና እኮ ነው የሚያፈርሱት እግዚአብሔር ይቁረጣቸው

    • @zewditumherit2039
      @zewditumherit2039 5 років тому +1

      @@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ እማ መኪናዉን ሰዉ ነዉ የሚነዳዉ ሰለዚህ ያፈረሰዉን ማፍረሰ ነዉ ዝምታ ሞኝነት አሰመሰለ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ወ8የ
    @ፍቅርያሸንፋል-ወ8የ 5 років тому +32

    አብይ እና ለማ የአዛውንትችና የህፃናት እንባ ይፍረድባችሁ አይ አስተሳሠብ ቤት አፈሰርሶ መናፈሻ የሚሠሩ ገገማዎች ግን መነው የሚናፈስበት አተ ነክ ወይ ዘሮችክ ገገማዎቹ
    እንደዚክ እያፈናቀሉ ሜዳልያ ይሸለማሉ ምን ያድርጉ ግን ከንቲባ ተብዮቹ እስከዛሬ የት አባታችሁ ነበራችሁ ሙሠኞች በደፋችሁ

  • @enkumedia
    @enkumedia 5 років тому +29

    ዋዋዋ እንዲህ ብሎ ብሎ የተነሳ እንድሆን እንጃ ዝምታ ሽንፈት ሳይሆን አስተዋይነት ነው ዋ አፈናቃይ ተመልሰህ ተፈናቃይ እንደምትሆን አትርሳ ወንበር ይዘህ አትኖርም ከሗላህ ወንበሩን ትቶ የሄደውን አስብ

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 років тому

      Kkkkk eska alam fisame siqay naw mitayut kahun bafit yasarachu gif naw

    • @heywet
      @heywet 5 років тому

      yeshitela berhanu really? Yet neberachew oromo sefenakel??

  • @astrteshome9885
    @astrteshome9885 5 років тому +26

    በወያኔ መንግስት ሽቅዬ ሰርቼ
    በነ ለማ ዘመን ተደመሰሰ ንብረቴ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 5 років тому

      talala Teshome wedeme nebretea!!

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 років тому

      everyone missing WEYANE before they bark and saying dawn dawn 😂😂😂

    • @ellamkf1519
      @ellamkf1519 5 років тому

      THE TPLF BOMB IS NOW EXPLODING BUT lEMA SHOULD KNOW BETTER. lEMA FACKE WHAT HE SAID AND WE BELIEVED HIM HE WILL FACE JUSTICE God WILL

  • @Han.2431
    @Han.2431 5 років тому +48

    ለውጥ ለችግር , ለሀዘን, ለእንባ, ለውጥ ለሞት ያሳየን ጀመር አዲሱ መንግስት! እግዚአብሔር ያንሳህ

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 5 років тому +53

    የኢትዬጵያ ህዝብ ከጫፍ እስከጫፍ መነሳት አለበት ሰው ከሀገሩ የት ነው የሚሄደው?

    • @babifibabifi5100
      @babifibabifi5100 5 років тому

      Manew kenate gar yeminesaw mot le amara dil le Ethiopia hizib

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 років тому

      @@babifibabifi5100 Dedeb

    • @godisno1879
      @godisno1879 5 років тому

      ማለት አማህራ ወደ እገራችሁ ተነሱ not oromia get out of oromia ቻው ቻው

    • @godisno1879
      @godisno1879 5 років тому

      አማራ ላእንዴ ለመጨረሻ ብህር ብህርስብ ተስብስቦ ቀበረው

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 років тому

      mejemeria menoria isera zmblo mieda lai metsal ieawwu kbr mensat newu .

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +44

    እህህህህህህህህህህህ አራ ሀገሬ ምነው ዋይታ በዛ እሰከ መቼ ይሁን ዝምታ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁንስ በዛ

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому +47

    እፍፍፍፍ አረ ተው ለምን ለሞተ እናለቅሳለን በቁም የሚሞቱት ባሰ እኮ አረ ልብሉ ኢትዮጰያዊያን ለውገን አስቡ ተውወው
    አይይይይይይይይ

  • @at8148
    @at8148 5 років тому +22

    ለማ መገርሳ ሚስቱና ልጆቹን ከነዘመዶቹ ሚኖሶታ እያኖረ ድሃ ያፈንቅላል ጌታ ያፍርሰው

    • @mosmose4966
      @mosmose4966 5 років тому +1

      tekekel yehe yewesha leje

    • @at8148
      @at8148 5 років тому +2

      Ere Amen የእኝህ እናት እንባ ልቡንያፍርሰው ...እግዚአብሄር የራሄን እንባ የሰማ የእኝህን እናት እምባ ይስማ በጣም ልቡ ይነካል በእውነት ሰው መሆን በቂ ነው እኔ ከደላኝ ለሌላው አያገባኝም ያ እንስሳ ነት ነው : አሁን የተቸገርነው የሰው እንሳ መንግስት መጥቶ ነው ፍርድን ይስጠን

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 5 років тому +2

      እነ ጀዋርም በሰው አገር ቤት ገዝተው እየኖሩ ልጆቻቸውን እያስተማሩ፣ ደአው ላይ ግፍ ይሰራሉ የስራቸውን ይስጣቸው።

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 років тому

      Lamma viva bravo jagna barta mot la Amara

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 5 років тому +2

      @@shuuqafiira6542 ዋ ለኛ ሞት ስትመኙ እናንተን ጠራርጎ እኝዳይወስዳቹ፣

  • @hailumaruta9033
    @hailumaruta9033 5 років тому +13

    ከሰው ተፈጥሮ እንደሰው በሚያስብ ፍጡር እስክትመሩ ወደ ፈጣሪያችሁ ፀልዩ አሁን የፈተና (የአውሬዎች) ጊዜ ነውና።

  • @ዓርሞሸሽ
    @ዓርሞሸሽ 5 років тому +15

    መለስ፡መለስዬ፡መንግስተሰማያት፡ያዋርስህ
    ሰንተኛ፡ቀሰቀስከን።
    ስንነቃ፡አመለጥከን።
    አሁንስ፡ምን፡ይበጀናል፡ የት፡እንግባ፡

    • @kiya12624
      @kiya12624 5 років тому

      Debla Densa jiraadhu abbakoo

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 5 років тому

      እየተደረገ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል ገን መለስዬ ያልከው ነገር ስሜታዊ ሰው መሆንክን ያመለክታል ለኛ እከሌም ሆነ እከሌ አንድ ናቸው ማንም አልጠቀመንም መከራ ብቸ ነዉ የተረፈን

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 5 років тому +4

    ቲም ለማ በፈጠረህ እግዚአብሔር ይሁንብህ ለማ ዞር ብለህ እቤትህ ግባና አንድ ጊዜ የአብራክህ ክፋይ ልጆችህን አየት አየት አድርጋቸውና አንገትህን ቀና አድርገህ በጎ ውን ትመኝላቸዋለህ እርግጠኛ ነኝ ታዲያ ለሌላውስ ኢትዮጵያዊው ህፃናቶችን ልጆች ሞትና ስቃይን ተመኘህ ???

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 років тому +55

    አይ ኢትዮጵያ ደህና መንግስት መጣ ብለን ነበር ግን የባሰ ጭቃ ሆነ ድንቄም የለውጥ መንግስት ለውጥ ለችግር።

    • @zabera600
      @zabera600 5 років тому

      ወይ አንተ የኢትዮጲያ አምላክ እረ አስበን አባት ሆይ ምን አይነት ግዜላይ ደረስን እረ የመንግስት ያለህ እባካቹ እናቶቻችንን አታስለቅሱ

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 5 років тому

      መረ ከርሳም እናት ስታለቅስ አያማችሁም ሰከን ብትሉ መልካም ነው

    • @hadushkiros4670
      @hadushkiros4670 5 років тому

      ahun brhan meta le anchebchabiwoch dess ybelachu le tefenakayiwoch gn yaseznal

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 5 років тому

      @Dawit Wold በምኑ ተሻለ? እኔም መስሎኝ ነበር ካየኸው እየባሰ እንጂ አየተሻለ የመጣ ነገር አይታየኝም እንደኔ በአንድ ፊቱን ደርግ ይሻለኝ ነበር።

    • @millionlucky3742
      @millionlucky3742 5 років тому

      @Dawit Wold በምኑ ተሻለ? ቆይ ታየዋለህ አሮጊት ማስቀስ ነው መሻሉ? እንደኔ ደርግ ይሻለኝ ነበር በአየኋቸው 3መንግስቶች ደርግ በስንት ጠአሙ።

  • @wesenyeleshbiru2649
    @wesenyeleshbiru2649 5 років тому +23

    ጆሮ ዳባ ልበስ በየሀገሩ ይዝናናል አሁን ደሞ ምን ሊል ይሆን

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 5 років тому +3

      የክልሉ መንግስት እንጂ የአብይ ስራ አይደለም

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 5 років тому +1

      Yemelew ema ferese endey ?🤔🤔🤔 alesemahum honom yehe yene gusay ayedelem yekelelu enji yelenal gen esun sayamakeru menem ayaregum seweyew alamaw lela new

    • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
      @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 років тому

      @@emeitubeemietube8046 እሺ አብይ ማስቆም አይችልም ነው ወይስ አልገባኝም

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 років тому +28

    እኔ የገርመኘ ምግስት ምን ይዘጋዋል መልሥ አይስ ጥም እደ

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 5 років тому +1

      እህቴ መንግስት አይደል የሚያፈርሰው።

    • @ኢትዮጵያልዩናት
      @ኢትዮጵያልዩናት 5 років тому +3

      Fatema Fatema @ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደሚባለው ሆኖ ነዋ

    • @sdff613
      @sdff613 5 років тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ferushanni122
      @ferushanni122 5 років тому

      Fetume buhaaaala kefers hezebu meda lay keker buhala alesmawm alayewm ene ager enjy kelele alemeram yelenale koyy tebeky allaha berahmetu yeyen enjy

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 років тому

      @@wudearaya8756 እኮ መግስት ሞህነ ኧረ አብይ

  • @skaderskader982
    @skaderskader982 5 років тому +16

    ዛሬም አልሰማም አሉ ሲሰደብ ብቻነው የሚሰማው ጆሮው የሚከፈተው ይህ አስመሳይ

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 5 років тому

      Kkkkkkkkkkkkkk

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 5 років тому +1

      አይዞሽ እማማዬ አታልቅሽ እናቴ

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 років тому +23

    የሚያፈርሱት ቤት እደት እደሚያምር ሆዳቸው ዪፍረስ አፍራሺቺ የጃቺሁን ዪስጣቺሁ

    • @godisno1879
      @godisno1879 5 років тому

      በስው አገር ድርቅ ይቅርባችሁ እማራ ግድ ግን ድር and ጎጃም እሽ የኔ ቆማጣ

    • @godisno1879
      @godisno1879 5 років тому

      I think Amhara get lostአገራችሁ ጠፋችሁ መንዞ ጉንደር ጎጃም ነው የኔ ቆማጣ

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 5 років тому +4

    ኢትዮጵያ መግስት የለም እስላሙም ክርስታኑም ወደ አላህ ተመልሰን ድዋ ፀሎት እናድርግ ከነሱ የበላይ የሆነ አምላክ አለ የስራቸውን ይስጣቸው እነዚህ ሰዎች አይደሉም አይስስ ናቸው

  • @hawawuse5373
    @hawawuse5373 5 років тому +7

    እረ የባስ መግስት የወደድኩትን ያክል ጠላሁት እምስማው መፈናቀል እምሰማው ቤት ማፍረስ ወይኔ የባሰ ነው አይ መደመር እቴ

    • @atutubaba122
      @atutubaba122 5 років тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 5 років тому

    የሸዋ ህዝብ ማለት የቃል ኪዳን የእውነት ህዝብ በመሆናችሁ የዘር ዘራችሁ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ተማኝነተችሁን ሁሌም ቢሆን ከዘር ዘራችሁ አይለይ ተባረኩ ከልቤ እዋደችሁዋላሁ ሱሉልተዎች ተበረኩልኝ ብሩክ ሁኑልኝ ።

  • @feruzsallah2315
    @feruzsallah2315 5 років тому +4

    ወይ ያአላህ ምን ጉድ ነው አላህ ያፍርሳችሁ የነዚህ መሰኪን አንባ የፋርዳችሁ ያሳዘናል የጃችሁን ታገኛላችሁ አይቀርም !!!!

  • @sositena5207
    @sositena5207 5 років тому +10

    ኡፍ ምን ላርጋቹ ወገኖቼ 😢😢😢😢

  • @seni9392
    @seni9392 5 років тому +1

    አርቲስቶች የህዝብ ድምፅ ነን ትሉ አይደል ኢንስተግራም ላይ እየለጠፋችሁ ከንፈር ከመምጠጥ አሁን አንድ ነገር አድርጉ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 5 років тому +1

    ሁልህም ኢትዮጵያዊና በተለይም የሸዋ ጥንታዊ ነዋሪዎች ማለትም አማራ፣.ጉራጌ፣ ወላይታ፣ ከምባታ፣ ሀድያ፣ ዛይ፣ አርጎባና ሌሎችም ስለታሪካዊ እርስትህ ስለሸዋ ክፍለ ሀገር ልትነቃ፣ ልትንቀሳቀስ፣ ልትሰባሰብና ልትበቃ ይገባሀል፡፡
    ሸዋ ክፍለ ሀገር ራሱን በመቻል አዲስ አበባ የሀገርና የሸዋ ዋና ከተማ ሆኖ ጣሊያንም እንዳደረገው ለብቻው መከለል አለበት፡፡ ጥንታዊ ነዋሪዎችን ማለትም አማራን፣. ጉራጌን፣ ወላይታን፣ ከምባታን፣ ሀድያን፣ ዛይን፣ አርጎባንና ሌሎችን የሸዋ ጥንታዊ ነዋሪዎችን ይዞ ራሱን ችሎ ሸዋ ክፍለ ሀገር መከለል ግድ የሚልና ሁሉም ሊሳተፍበት የሚገባ ነው፡፡ ሸዋ ኦሮሚያ በሚባል የወራሪ መጤ አውሬ ጋላ ህገወጥ ክልል አካል መሆን የለበትም፡፡ የሲዳማን፣ ሶማሊን፣ ጋምቤላን፣ ቤሻንጉልን፣ አፋርን፣ ከፍቾን፣ ጌዲዮንንና ሌሌችን ጥንታዊ ህዝቦችን ታሪካዊ ቦታ በመውረር ህገወጥ የሆነን ለመጤ ጋላ ክልል መፍጠር ወንጀልና ተቀባይነት የለውም፡፡
    ኢትዮ ሶማሊ ክልል ገና ገና ያልተጀመረና በቅርብ ጊዜ ውስጥ መጀመሩ የማይቀርና መዘዙ ከባድ የሆነ በመጤ አውሬ ጋላ ህገወጥ ክልል ላይ ትልቅና ትክክል የሆነ የግዛት ጥያቄ ያለው ሲሆን ከባድ የሆነ ግጭት ውስጥ የሚገቡ ናቸው፡፡ በመካከላቸው ከአንድ ሺህ ኪሜ በላይ አወዛጋቢ የሆነና በጋላ የተወረረ ድንበርና የሶማሊ ግዛት አለ፡፡ ሶማሊያዎች ከመጤ ወራሪ አውሬ ጋላ ጋር ገና ወረራ ሲጀምር ጀምሮ አጼ ምኒልክ እስካስቆመው ድረስ ሁሌም በጦርነት ላይ ነበሩ፡፡ ወደፊትም በዚህ መልክ እንደሚቀጥሉ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ሶማሊያዎች ጥንታዊ ነዋሪዎችና ከአውሬ ጋላ እጅግ የተለዩ ሲሆኑ ታሪክ፣ ባህል፣ ስነልቦናና ስብእና ያላቸው ናቸው፡፡
    ጋምቤላና ቤሻንጉል ድንበርተኛ ሲሆኑ በጋላ የተወረረባቸውና በህገወጥ መንገድ ኦሮሚያ የሚባል ተቀባይነት የሌለው ክልለ አካል ያደረጉት ቦታ ለባለእርስቶች መመለስ ያለበት ሲሆን በዚህም በኩል መጤ ጋላ ከባድ ቀውስ ውስጥ የሚገባ ነው፡፡ ከፋ የከፍቾና የሌሎች ብሄረሰቦች ታሪካዊ ቦታ ነው፡፡ ኤሌባቡር የጋምቤላና ቤሻንጉል ነው፡፡ ወለጋ የቤሻ፣ ካማሸንና የአማራ ታሪካዊ ቦታ ሲሆን ከጋላ ወረራ በፊት ወላይታ በወለጋ በኩል እስከ አባይ ድረስ ነበር ግዛቱ፡፡ አፋርም በመጤ ጋላ ላይ የግዛት ጥያቄ ያለው ነው፡፡ ከትግራይ በስቀተር ሁሉም ክልሎችና ህዝቦች በመጤ አውሬ ጋላ/ኦሮሞ ላይ የታሪካዊ ግዛት ጥያቄ ያላቸው ናቸው፡፡ ሲዳማ ዛሬ ክልል ቢልም ከግማሽ በላይ የሚሆን የሲዳማ ታሪካዊ ግዛት ግን ምእራባዊ ባሌን ጨምሮ ከ1550ቹ ጀምሮ በመጤ ጋላ የተወረረ ነው፡፡
    ስለሆነም የሸዋ ጥንታዊ ነዋሪዎች ማለትም አማራ፣ ጉራጌ፣ ወላይታ፣ ከምባታ፣ ሀድያ፣ ዛይ፣ አርጎባና ሌሎችም በአንድ ላይ በመሰባሰብ አንድ ቡድን መስርተው ሸዋ ክፍለ ሀገር ከጥንት ጀምሮ የእነሱ ታሪካዊ ቦታና ህጋዊ ግዛት መሆኑን ቢያንስ ያለፉትን 1000(አንድ ሸህ) አመታት የሸዋን ክፍለ ሀገር ታሪክ አዲስ አበባን(በረራን( ጨምሮ በመረጃ በመደገፍና ጉዳዩን እስከ አለም ድረስ በማድረስ በህጋዊ መንገድ መከራከርና ወደነበር ቦታው ሸዋ ክፍለ ሀገር ወይም ክልል መመለስ አለባቸው፡፡
    ይህን ጉዳይ በተመለከተ ቸልታው ሊያበቃ፣ ዝምታው ሊሰበር፣ ግድለሽነት ሊቆምና ትልቅ ትኩረት በመስጠት የሸዋ ክፍለ ሀገር ራሱን ችሎ መከለል ስላለበት የህግ ባለሙያዎችና ሌሎችም በመሳተፍ ጉዳዩን እስከ የተባበሩት መንግስታት ድረስ ማድረስ ይገባል፡፡ መጤ ጋላ ከ1550ቹ በፊት በኢትዮጵያ ምድር እንዳልነበርና ምንም አይነት የታሪክ ምስክር እንደሌለው የአለም ህዝብ እንዲያውቅ የሚያደርግ ጠቃሚ ስራ በግልጽ፣ በተደጋጋሚና በአደባባይ ሁሌም መወራት፣ መነጋገርና መሰራት አለበት፡፡

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 5 років тому +3

    አይ ጌታ ሆይ እስከመቼ ወገን እናቶች ያለቅሳሉ አባት ሆይ ተመልከት ።

  • @dohadoha6735
    @dohadoha6735 5 років тому +3

    እግዚኦ ምንየሚሉት ነው እስቲ ሕዝብ ጎዳና ላይ እየጣሉ ልማት ዘረኝነት እንጂ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስባት ሀገራችንን አቤቱ.

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 5 років тому +15

    ለማ መገርሳ ቤተሰብህን ሴጣን ይጎብኝልህ

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 5 років тому

      አሜን አሜን በእውነት አንዳች መእት ያውርድባቸው እነሱም ሰው ሆነው በምላሳቸው ተጫወቱብን ወይኔ አምላኬ አንተ ፍረድ ፍርዱን ለመዳህኒያለም !

    • @rakekra5542
      @rakekra5542 5 років тому

      አፊ ቁርጥ ይበል።

    • @abebatefera1234
      @abebatefera1234 5 років тому

      አይቀርም የድሀ እንባ እግዚአብሔር ድሆችን አታስለቅሱ ብሏል 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መሲየሸገርልጅ
    @መሲየሸገርልጅ 5 років тому

    በሐገራችን ላይ ራስወዳድነት ነግሷል ጽንፈኞች ህዝቡን ለፖለቲካ ጥቅማቸው ሰለባ እያረጉት ነው። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሱሉልታ ወገኖቻችን

  • @ጀሚነኝከወሎ
    @ጀሚነኝከወሎ 5 років тому +3

    አገራችን ወዴት እያመራች ነው !!!!!!

  • @zibadassefa9612
    @zibadassefa9612 5 років тому +1

    ውገኖቸ አይዞችሁ ኢትዮጵያ የሁላችን እገርናት ማንኛውም ሰው በተለያየ ቦታ መቀመጥ ንብረት ማፍራት ይችላል ህገመንግስቱ ይፈቅዳል ግን አዳ ዶች አክራ ሪእሌቶች ናቸው በ ቤት ክርስትናን ሂዳችሁከልባችሁ አልቅሳችሁ ጠይቁ እግዚአብሄር መልስ አለው ለሶስት ቀን ፀሎት አርጉ ።

  • @kidestyemareyamlej3845
    @kidestyemareyamlej3845 5 років тому

    የመልስ ግፍ ነው እንዲህ ያደረገን ጌታ ሆይ ዝም አትበለን

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 років тому +1

    እንባቸውን እዳፍሳችሁት ደማችሁን ፍስስ ያድርገው የስራችሁን ጌታ ይስጣችሁ

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 5 років тому +1

    አቤቱ ጆሀር መሀመድ ፈጣር ነብስህን አይማረው

  • @ellamkf1519
    @ellamkf1519 5 років тому

    Thank you Dr. Aabiye for the media freedom. Dr. Abiye Ethiopians love you you better tell us your problem

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 5 років тому

    ፈጣሪ የሀገሬን ምስኪን ህዝብ በምህረትህ ቃኘዉ አደራህን

  • @gazagaza5601
    @gazagaza5601 5 років тому +3

    ያማራ ባለስልጣናት ህዝብን አስበላችሁት ይልቁንስ የአማራ ልዩ ሀይል አምጥተህ አዱስ አበባ አስፍር ይሔም በነሱ ሊያሰፍሩ አይጸል ምክንያቱም አዲስ አበባ ሁሉንም ስለሚመለከት በቃ ልትሎቸው ይገባል

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 років тому

    የለውጥ ሀይል ነን የሚሉት ባለ ስልጣኖች ምን እየሰሩ ነው የደሀ ቤት ሲፈርስ ዝምብለው የሚመለከቱት
    ዘንድሮ እንጫረሳለን እንጂ አንላቀቅም 12 አመት ሙሉ አረብ ሀገር ተቃጥለን የሰራነውን ቤት ማፍረስ የምስኪኑ እንባ ፈጣሪ አምላክ ከስልጣናችሁ ላይ ስራችሁን ይንቀልልን እግዚአብሔር ይፈርዳል ጠብቁ

  • @at8148
    @at8148 5 років тому +6

    እኛ በባእድ ሀገር በነፃነት እየኖርን ነው ሰው በአገሩ የት ይሂድ.....ወይ ነዶ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢትዮጲያ ህዝብ
    ምንድነዉ ችግራቹ የኛ መንግስት ሰዉ አፈርድሜ ግጦ የሰራትን ቤት ስለምን ይፈርሳል ኧረ እንደሰዉ አስቡ እንደከብት ማሰብ ይቁም ሰዉ በሐገሩ መኖር አይችልም እንዴ ኧረ የፈጣሪን ቁጣም ምን እንደሚወርድባቹ አታቁም መቼም የሰዉ እንባ ፈሶ አይቀርም ትልቁ ባለስልጣን ከላይ ነዉ ታላቁ እግዚአብሔር በስልጣን አትመኩ ደካማና ብስብስ አፈር ስጋ መሸከማችሁን አትዘንጉ የኢትዮጲያ ባለስልጣኖች ዋ ዋ ይህ ሁሉ እንባ ወዮላቹ!!!

  • @meskerm2908
    @meskerm2908 5 років тому

    ኣረ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እርዳቸው አሁንስ መልካም ዜና የሚሰማበት ጊዜ ናፈቀኝ 😭😭😭😭

  • @tewodrosdandie2756
    @tewodrosdandie2756 5 років тому

    አዳሜ ጎንደር ጎንደር ስትዘፍኝ ይሄ እንደሚመጣ ጠፍቶአችሁ ነው!!!! አዝማሪ ሲነዳችሁ ጨረሻውን አታውቁም ነበር!!!!

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 років тому

    እረ የምን ልማት ጥንቅር ብሎ ይቅር ባይለማ ክብር የሆነው የሰው ልጅ እንዲህ እየተሰቃየ እባካችሁ እባካችሁ እረ የተበዳይ እንባ መጥፎ ነው አላህ ይድረስላችሁ አብሽሩ ሰገኖቼ

  • @zainarzaan7573
    @zainarzaan7573 5 років тому

    አላህ ይላችሁ በጣም ያዛዝናል የዝህ ሁሉ እንባ እምን ያደርሳችሆል አላህ ይድርስላችሁ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +7

    እማማማማማማማ ለእኔ ይላቀሰ

  • @giasbd2478
    @giasbd2478 5 років тому

    አድይ ሥላድነትኽ ድረሥላቸው ድረሥልን አድ የሥላድነትኽ ድረሥልን

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 5 років тому +2

    እንግዲህ መጨረሻውን እናያለን ምድርና ሰማይ የፈጣሪ ነው።እኖራለሁ ያለ አይኖርባትም ይሄንንም በዘመናችን አይተናል።

  • @ጀስዊቲይዲዲያ
    @ጀስዊቲይዲዲያ 5 років тому

    ለጌዴዋን ህብረተስብ በርሀብ እያለቀ የዘር ማጥፉት እየተደረገበት ላለው እንዲሁም ቤታቸው ፈርሶ ጉዳና ላይ ለወደቁት እንዲሁም አሁን ቤታችሁ ሊፈርስ ነው ለተባሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህን ነገር ወጥተን መቃወም አለብን ነገ የእኛን ቤት እና ቤተሰብ ከዚህ ፅዋ አያመልጥም ።
    በቃ ማስቆም ያለብን እኛ ነን በውጭም በሀገርም ያለን እንደ ኢትዮጵያዊ ተያይዘን ይህን ግፍ ማስቆም አለብን ።

  • @siper7425
    @siper7425 5 років тому +9

    እረ ፍትህ ለተጎዱት ህዝብ

  • @mommom1417
    @mommom1417 5 років тому +4

    ለውጥ መጣ የተባለው ሰውን እያፈናቀሉ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ

    አቤቱ አምላክ ሆይ አንተ እዘንልን መልሡ ካተነው የድሀ ቤት እደትነው የሚፈርሠው ሠው በሀገሩ እደዚህ ሥቃይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወገኖቸ እኔሥ መጨረሻው ዘመን ሊፈጸምነው የእግአብሄር ቃል አያልፍምና

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 5 років тому

    መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያርግ የሚገባው አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም በእግዚአብሔር ፊት በንስሀ መቅረብ።ማንም ይፈፆመው ማን ምድሪቷ በደም እና በግፍ የጨቅየች ነች።

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 5 років тому

    እረ በኢትዮጵያ አምላክ በአባቶች ደም ይሁንባቸው

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 5 років тому

    So where are they asking them to go? Can any body tell me please?

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 років тому

    ተደመሩ ብለውን ከተደመርን በዋላ ደምረው እያፈረሱን ነው። ለተደበቀው አጀንዳቸው ሲሉ ኢትዮጵያ የተፈናቃዮች አገር አደረጓት

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +2

    እነዚህ ግፈኞች ጥጋበኞች እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው እንዲህ የተስገበገቡለት መሬት ነገ እንደሚውጣቸው ዘንግተውት ነው ? የሚያደርጋቸውን አጡ

    • @shuuqafiira6542
      @shuuqafiira6542 5 років тому

      Maretu ya oromo naw Amara kilil aydalam ehe

  • @rabimohmmed2810
    @rabimohmmed2810 5 років тому

    Justice and peace for Ethiopian people

  • @bulbulaatokkichaa2512
    @bulbulaatokkichaa2512 5 років тому

    ሮዛ በአላህ ይዘንሻል ስልጥን ይቅራል በሰረቱ የቤት ማፍረስ ከበስተጀርባ ያለው ተንኮል ተደርሶበታል ኢንደላጋጥፎ ከንትባ
    በደሃላይ አትቀልጅ የደሀ ኢንባ ፈሶ አይቀርም በአባድር በሸካናሁን በአላህ ይዘንሻል ይህተንኮል ከበስተጀርባ ረጅም የንኮለኝች
    ኢጅ ኢንዳለበት የታወቀ ነው የዘር ማጥዳት ስለሆነ በአስቸካይ ኢንድቆም

  • @አማኑኤልፍጥረትህንአስብ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ባለስልጣን ሁላ በሞቀ ቤት ቁጭ ብለው እንደዚህ ሚሲኪኑን ወገን ማፈናቀል እግዚኦ እማዬ አዲስ አበባ ተወልደን አድገን አረጅተን ለእኛ አልሆነልንም እማ አያልቅሱ የሰማይ ጌታ አለ ከጎዳና እያነሳን እያሉ ወገንን ጎዳና ላይ መጣል ፍርዱ ከሰማይ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @faudmuktat3817
    @faudmuktat3817 5 років тому +4

    ከዚህ በላይ ኢትዬጽያ ላይ ምን አይነት ችግር ነው ሊመጣ ሚችለው

  • @sositena5207
    @sositena5207 5 років тому +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @godisno1879
    @godisno1879 5 років тому

    እርስ በራስ መከባብር ሲኖር እትዮጲያ ትሆናለች እናት Ethiopia አማራ ብቻ አይደለችም 80 የትላያየ ህዝብ የለባት ብዙ ቆንጃ langue. አለበት ነው አማራ እኔ ብቻ ልንር የኔ ስንቅ ይቅር ስላሉ Ethiopia እኛ ብህር ብህርስባች እናፈስትና ክልል ብቻ ይሁናል እማራም እገራችሁ ትግባላችሁ እኛም ብህር ብህርስባች ስላም እናገኛለን Ethiopiansችግር እማራ ህዝብ ነው ፍንትው አማራን ወደ ግን ድር እና መንዞ ህልም በትልቅ አውቶብስ ጭኖ መላክ ነው ከዛ ሁሉም ብህርስብ ስላም ይኖረዋል

  • @auser4544
    @auser4544 5 років тому +2

    እነዚህ ሰዎችን ደሀ እያላችሁ አትጥሩ ::በአገራቸው ቤት ሰርተው ነው ያሉት ::ቤታቸውን እያፈረሱ ደሀ በረንዳ አዳሪ እያደረጉአቸው ነው :: ሰዉ ያልገባው ነገር አለ ::መንግስት የለም ::መንግስት ይደርስልኛል ብላችሁ አጃችሁን አጣጥፋችሁ ተቀመጡ ::ለምን ሺ አይሆኑም እናንተም ሺ ሆናችሁ መጠበቅ ነው ስልጣን ለዱርዬ ማን ሰጠው ::

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    አላህ ነስሩን ያቅርብልን ያረብ ምን አይነት የሀዘን ኑሮ ሆነብን አይ😭😭

  • @gabrielcarlo9196
    @gabrielcarlo9196 5 років тому +5

    የህዝብ ግፍ እየሞላ ነው የገነፈለ፣ ሞልቶ የፈሰሰ ቀን ወየውላችሁ። ዋ!

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ

    እስኪ ለወለቴ ህዝብ ድምፅ ሁኑዋቸው እያፈረሱ ነው

  • @SEIDHASSEN-dj2in
    @SEIDHASSEN-dj2in 10 місяців тому

    እባካችሁ በለገጣፎ ለገዳድ 44ማዞሪያ መታችሁ ጠይቁን ለመንግስት አሳውቁልን

  • @alamehiylu1962
    @alamehiylu1962 5 років тому +1

    GONDERE GENA GENA YE KIMANT GEFE GENA TEKEFLATALHE ENAT AWREWOCH ZERE SEYTAN AHUN BETACHU NEGE ANATACHW YEFERSAL MOT LEGONDERE SEFARE

  • @ሽታወርቅሽዋታጠቅ
    @ሽታወርቅሽዋታጠቅ 5 років тому

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል አሁን እንደማማ አይነቶቹ በመጦራቸው ማልቀስ ነበረባቸው እግዚአብሄር ይመልከቱ እንባችሁን ልብስ መፍቴም ይስጣችሁ

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 років тому

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይድረስላችው የውነት አስለቀሱኝ እማማ ያ ቤት ሲፈርስ እኔንም ያፍርሱኝ አሉ

  • @ሀዊነኝወሎዬዋ
    @ሀዊነኝወሎዬዋ 5 років тому

    እህህህ እረ ምን ይሻለናል😢ቆይ ህዝቡ ከአገሩ የት ይሂድ ያረቢ አሁንስ በዛ 😭😭😭

  • @rabiaymamrabia2932
    @rabiaymamrabia2932 5 років тому

    ያአላህ ያረቢ እኔስ የማማ እንባስ ምን ያደርሳቸው ይሆን አፍራሾቹ ውይ እኔስ ባለፋት ሳለቅስ በቆሙትም እጣ ፈንታ ያው ሆነ ታዳ ስደተኞች እንደት አገር አለን ብለን ለመመለስ እናስባለን ያሉት በቁም እየተካዱ እኔስ አንጀቴ አልቻለም ባለቅሰው ባለቅሰው አልገፉ ያለኝ ነገር ቢኖር የኢቶ ጉዳይ

  • @ልጄሂወቴ
    @ልጄሂወቴ 5 років тому

    ፡ያሳዝናል በጣም ገበሬው መሬቱን ቸብችቦ አረቄ እና ጠጅ ጠጥቶ ሲጨርስ ዛሬ መሬቴን ተቀማው አስመልሱልኝ ብሎ ደሀውን ህዝብ በላቡ ያፈራውን ለመቀማት መቁዋመጥ በጣም ያሳፍራል፡፡

  • @wowbetameyamiraltigistetaf5985
    @wowbetameyamiraltigistetaf5985 5 років тому

    አይዞት እማ እንየ ላልቅስሎት ውይ ምናው
    ለነዝህ አዛውንት እናት ብታዝኑ እረ ሰው
    ስንቱን አስለቀሳችሁ ደሀ ወዴት ይሄድ እንየ በሰው ሀገር እደፍለኩ እኖራለው ስደተኛ ሆኝየ እነዝህስ በሀገራቸው ህገወጥ ብላችሁ የት ልትበትኖቸው ነው እውነት በፍጠራችሁ አምላክ ፍትህን ፍሩ ሰውን የሚያክል ፍጡር ከቤቱ ልትበትኑ ካሰባችሁ እናንተም የመንግስት አካልነን ምትክ ሰው ናችሁ ብየ አላስብም እባካችሁ ፍትህን ፍሩ አፍራሾች የት ይሂዱ ሰዎች በሀገራቸው የት ይግብው ህጋዎ ያልሆነ ካለም ወደ ህጋዎነት በቀየር ስል እድየት ይታሰባ ሰውን ከቤቱ ማፍናቀል ወገን እንተሳሰብ በዝህ ሁኔታ እትዬጽያ ወዴት እደምትሄድ መልሱን ለናንተ ትቻለው

  • @wisdomdefacto9412
    @wisdomdefacto9412 5 років тому +1

    ሌሎቹን ህጋዊ አይደላችሁም በሚል ሰበብ የሚያፈርሱባቸዉ ከሆነ የመንግስት ግብር የከፈሉትን በምን ምክንያት ነዉ የሚፈርስባቸዉ?ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ በ2006 ዓ•ም•ህጋዊ ካርታና የመንግስት ግብር እየተከፈለባቸዉ ያለዉን የንግድ ቤቶችን 5 የንግድ ድርጅቶችን ባለቤቶቹን በሻሸመኔ ከተማ ፖሊሶች ጋር በማበር ወስዶ ካሰሩዋቸዉ በኃላ 1ኛ ግምቱ 12000000 ብር የሚገመት ዱቄት ፋብሪካ 2ኛ ግምቱ 8000000 ብር የምገመት የእህል መጋዘንና ዉስጡ ከሚገኘው እህል ጋር 3ኛ ግምቱ 5000000 ብር የሚያወጣ የመኪና ጎማ መሸጫ 4ኛ ግምቱ 4000000 ብር የሚገመት ጅምላ የሽቀጣ ሸቀጥ ማከፋፈያ ሱቅ ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ ቤቶችን አፍርሰው በዉስጡ የሚገኙትን ንብረቶች ከውስጥ አውጥተው የሻሸመኔ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና የከተማዉ አስተዳደር ካቢኔዎች(ባለስልጣኖች)የግለሰቦችን ንብረቶች ሽጠዉ የተከፋፈሉበትን አጋጣም ያስታወሰኝ ይኼዉ የሱሉልታዉ የማፍረስ ዕቅዳቸዉ ነዉ!!በጣም ያሳዝናል በአፋቸዉ የለዉጡ ባለቤቶች ነን ይላሉ ነገር ግን ተግባራቸው ያዉ የቀዳምቱ ብልሹ ስነ ምግባር ሆኖ አግኝቸዋለሁ!!እኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ በኦሮሚያ ክልል አስተዳደሮች ላይ የጨለመባቸዉ ሌሊት መቼ እንደሚነጋላቸዉ እየጠበቅኩኝ ነዉ!!

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ 😭😭😭😭 ምን አባቴ ልሁን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @እናቴውዴኑሪልኝ
    @እናቴውዴኑሪልኝ 5 років тому

    ምን አይነት ነገር ነው እየሆነ ያለው በጣም ያሳዝናል ሰሚ ያስፈልጋቸዋል አላህ ይርዳችሁ

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 років тому

    I pray that the Lord come for you!

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 5 років тому +5

    ህግ ህግ የምትሉት ምድነው ለሰው ካልጠቀመ መሬት የሰው ነው ሰው ሲኖር ነው ሌላ ነገር የሚቀጥለው ሰውነት ይቅደም እረ እባካችሁ

  • @nanafisa8395
    @nanafisa8395 Рік тому

    ስንቱን አስለቅሳቹ ትችሉታለቹ ይሁን እኔም እሰው አገር ላብድነው😭😭😭😭

  • @abebatefera1234
    @abebatefera1234 5 років тому

    አቤቱ ህዝብህን አድን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😒😒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @catcamel7570
    @catcamel7570 5 років тому +4

    Ethiopia suffering by ethinc oromo leaders..very sad to ethiopian people..

  • @tegstulakew2268
    @tegstulakew2268 5 років тому

    Tulema will defend Ethiopians and Ethiopianism soon

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 років тому

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አምጣልን የኛ ጌታ

  • @dohaqatar8266
    @dohaqatar8266 5 років тому +2

    ወይኔ ምናይነት ጭካኔ ነው እረ አላህ ፍርዱን ካተ ለግስልን ሰውስ ሀሳቡን ቀየረ

  • @godisno1879
    @godisno1879 5 років тому

    አማህራ እገራችሁ ግቡ ስላም ስጡን ለብህር ብሔርስብች

    • @yybpol5161
      @yybpol5161 5 років тому

      ብሔረሰብ ? የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እንጠላችሁ ባወቅሽ እዛው

    • @godisno1879
      @godisno1879 5 років тому

      @@yybpol5161 when u say Ethiopians u mean Amhara what's is new የእትዬጽያ ህዝብ ማለት አማራ ብቻ ስይሆን 70 ብሄር ጮምር ነው የኔ ቆማጣ

  • @almazyemer4435
    @almazyemer4435 5 років тому

    ምን ጉድ ነው የባሰ እንጂ የተሻለ ምንግስት አይመጣም እንዴ ህዝቡ የት ይህድ ከቤቱ ጋር ህዝብንንም አብራችሁ እርሱት እነሱን ገድላችሁ ቤቱን አፉርሱ አረ የፈጣሪ ያለህ 😭😭😭

  • @የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ

    ኡፍፍፍፍፍፍ ውስጤ አመመኝ

  • @mekias7895
    @mekias7895 5 років тому

    እኔ የሚገርመኝ መንግስት ይህን እየሰማ ነው ወይስ በድብቅ ነው ይህን የሚሰሩት ቦታውን የሚፈልጉት ከሆነ በመጀመሪያ ሌላ ቦታ ቤት ለሁሉም ከግንቡላቸው ቦሃላ ሊያዘዋዉርዋቸ ይገባል እንጂ እንዲህ አለ አግባብ ባስቸካይ ውጡ የሚሉት የትም አለም ላይ አይደረግም አሁንስ እንዲህ አይነት ነገሮችን ስሰማ ግራ እየገባኝ ነው እንዴት ከነቤተሰባቸው ሜዳ ላይ ውደቁ ይባላሉ አላህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ፍትህን ያውርድልን

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 5 років тому

    People of Ethiopia who are staying quiet on this issue bc you think you are save or you live where you supposed to live, don’t be fool. This will affect you all no matter what. It is a matter of time. Rise up and stand with these people. Stop the nonsense of division!!!!!!

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 5 років тому

    ይሄ ሁሉ ክፋት እርግጠኛ ነኝ የኦሮሞን ሕዝብ አይወክልም ምክንያቱም በገዳ ስርአት የኖረ ሕዝብ ይህን ይፈጽማል ብሎ መገመት በጣም ይከብዳል እውነቱ ግን በኦሮሞ ሕዝብ ስም እየነገዱ ያሉ የዘመኑ አክቲቪስቶች ናቸዉ እነዚህ ሰዎች ተልኳቸዉ ከእስላማዊ ሐገራት ኢትዮጵያን ለማተራመስ በክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ጫናን ለማሳደር የተደረገ ሴራ ነው ከዚህም ዋነኛው ጀዋር እና መሰሎቹ ናቸዉ የጀዋር ድብቁ አላማ ኢትዮጵያን የእስልምና አገር ማድረግና የሸርያን ሕግ እንድትቀበል ማስቻል ነው ለዚህም ጠቀም ያለ ከመሰል ደጋፊዎቹ ያገኛል ነገር ግን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ተከባብረውና ተረዳድተው የሚኖሩ በልዩነታቸው የደመቁ ናቸዉ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ከዓለም እንደሚለዩ ሁሉ የኢትዮጵያ እስልምና እምነትም ከዓለም በእጅጉ የተለዬና የራሱ የሆነ ውበትም ድምቀትም ያለው ነው እናም ወገኔ ዘመኑ የከፋ ቢሆንም ከአበዱት ጋር አንበድ የዘመናችን የሕዝብ ተቆርቋሪዎች ነን የሚሉት እንደክፋታቸውና ሴራቸው ሳይሆን እኛ እንደ ፈጣሪ ቸርነት አብበንና ደምቀን በልዩነታችን አንድነታችን ጸንቶ እንኖራለን
    ዛሬም ወደፊሀትም ኢትዮጵያ ታላቅ ሐገር ናት ።

  • @enku7630
    @enku7630 5 років тому

    The government should stop demolishing these houses and look for other options. We already have more than enough displaced people out there.

  • @shambelbogale8084
    @shambelbogale8084 5 років тому

    Lets stand together to...

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ-z9q

    ወደ ሰማይ ጭሁ እግዚአብሔር አይጨክንም ድንግል ማርያም አለች አይዟችሁ

  • @ioananica9995
    @ioananica9995 5 років тому

    ያራብ አገሬ ከብዳለች ፈጣሪ ሆይ አስባት

  • @rootadi3638
    @rootadi3638 5 років тому

    ውይ የኔ እናት እኔን እሽ እረ አገራችን ወዴት እየሄድ ነው ያማልልልልል😭😭😭😭😭😭

  • @wubamlakatalay3346
    @wubamlakatalay3346 5 років тому

    አረ ሀገሬ ወዴት እያማራችነው አረምን ማትነው ጉድኮነው እፍፍፍ የለገጣፎ አልበቃ ም አለ ከትምህርት ገበታ ተፈናቅለው ፈጣሪ በቃበለን አቤቱ እደኛተኮል ሳይሆን እደንተ ቸርነት ሠላም አውርድ