ልብ የሚነካ Video😔ኪያን Surprise አደረግናት.. / Hachalu Hundessa / biruk arts

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @princesss7977
    @princesss7977 2 роки тому +441

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያስታውስህ ወንድሜ ከቃል በላይ ነው😢💖
    ቀጣይ የታምራት ደስታ ቤትሰቦች ብታስደስትልን🙏

    • @selamgetu2118
      @selamgetu2118 2 роки тому +8

      Yes tamrat’s family🙏

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому +6

      ኣሜን 🙏 ትልቅ ምርቃት ነው

    • @selenahenery1512
      @selenahenery1512 2 роки тому +5

      የኔም ሀሳብ ነው ታሜ ልክ እንደ ሀጫሉ በድንገት ያጣነው ወጣት አርቲስት ነው 😭😭😭

    • @abushkelemu1950
      @abushkelemu1950 2 роки тому

      beteseb enhun ua-cam.com/channels/GHtTxJOeTZk_sn-fORfjEA.html

    • @fireabn5182
      @fireabn5182 2 роки тому +3

      @@selenahenery1512 he's not the same hachalu, Tamrat desta is never die still live ass Ethiopian music of king!! 👑💚💛💓

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 2 роки тому +136

    የታምራት ደስታን ቤተሰብ አስደስትልን እናመሰግናለን

  • @dijidiji1484
    @dijidiji1484 2 роки тому +103

    እሷን እዳስደሰት ደስታህን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 2 роки тому +13

    የኢንጅነር ስመኘውን ቤተሰብ ማለቴ ልጆችን እንዲህ አስደስትልን በእውነት የርሱ ነገር ነው ከውስጤ የማይወጣው እስካሁን በእናትህ ብሩኬ የእርሱን ፎቶ ስለህ አስደስትልኝ ደግሞ በጣም ትችላለህ ጎበዝ ነህ በርታ

    • @decent2
      @decent2 2 роки тому

      ልጁን ፖለቲካ ውስጥ ልታስገቡት ነዉ በግድ??

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 2 роки тому +144

    የጥበብ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ። no words to appreciate.

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому

      👍👌😍😍

    • @abushkelemu1950
      @abushkelemu1950 2 роки тому

      beteseb enhun ua-cam.com/channels/GHtTxJOeTZk_sn-fORfjEA.html

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 роки тому +4

    እውነት ለእሷ በተሰጣት ስጦታ በደስታ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ግን በምድር ላይ ሁሌም የሰዎችን ደስታ ማየት ከራሴ በላይ ያስደስተኛል ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @mhirettadel5631
    @mhirettadel5631 2 роки тому +87

    እጅክ ይባረክ አባኪያ ሀጩ ሁሌም በልባችን ይኖራል 🥺🥺😭😭

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 2 роки тому +1

    ኪያ በጣም ጠንኮራ ነች ከልቤነው ማከብራት

  • @alazar-m3e
    @alazar-m3e 2 роки тому +90

    የ ቴዲ ቡናማውን ሚስትም ሰርፕራይዝ አርግልን 🙏🙏🙏

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያስታውስህ ወንድሜ ከቃል በላይ ነው አጫሉ ጀግነናቸችን ነውበምድር ላይ እስካለን ድረስ አንረሳውም ባለቤቱም እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጣት የአጫሉን ደም የአቤልን ደም የተበቀለ አምላክ ደሙን ይበቀልለት

  • @mahmoudrawashdeh9151
    @mahmoudrawashdeh9151 6 місяців тому +2

    thank you bro haccekoo😢😢😢 hadhaa wabbii hundaa dandeessukoo❤❤❤❤

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 роки тому +38

    የምታዝነኝ የሴት ጀግና እባካቹሁ ይበቃታል ጥቁሩን አሰወሉቋት ቤተሰብ ካለ በጣም ተጎድታለች

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 2 роки тому +1

    አየ እዱኒት እኔ ሙዚቃውን አልችልም አልሰማም ግን ወላሂ ሳየው ያስለቅሰኛል

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +15

    አመሰግናለሁ ውድ ሀጨ በልጅነቱ አጠነው😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር በገነት ያኑሩው

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 роки тому +2

    Keya ኪያ አግዘብሄር መጸዋዕታ ናሽ በርቺ ሃጨጬ
    የ ኢትዮጵያ ልጅ እግዛብሄር አንቺና በተሰቡን ይባርክ ።

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 роки тому +23

    እምትገርም ለጅ ነህ ትልልቅ ሰዎች ያለሰቡትን ኣንተ 😃በጣም ጎበዝ በርታ የሚጠየቀው እንደዚ ለተረሱት ነው ደሞ በጣም ያምራል ☺😍😍😍💖💖💖💖👍👌
    ሃጫሉ ሁንዴሳ ነፍስህን ይማር 🙏😢

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 2 роки тому +12

    ሌላ ምንም አልልም እመቤቴ ማርያም ትስጥህ ክበርልኝ🙏❤❤❤❤

  • @ليانليان-ط2ق
    @ليانليان-ط2ق 2 роки тому +26

    ብችል እና መቶ ጊዜ like ባደርግ እንዴት ደስ ባለኝ ምርጥ ልጅ ነክ respect bro ❤🙏

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ያክብርልን የምር አስለቀስከን የስንታችን ቁስል ነው😭😭😭😭😭

  • @tesfagebreyes7548
    @tesfagebreyes7548 2 роки тому +5

    የኔ እናት ባየኋት ቁጥር አንጀቴን ነው ምትበላው🥲
    እጅህ ይባረክ ብሩክዬ❤️🥰

  • @almetube5688
    @almetube5688 2 роки тому +1

    ኪዬ ሳያት አንጀቴን ትበላለች ስታሳዝን ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +7

    የተከበርክ ወጣት ነህ ኑርልን እደግልን አጫሉ ገና ማደግ የጀመረ ትልቅ ሕልም የነበረው ፈጣን ወጣት ነበር አላማውን ሳያሳካ በቀቢፀተስፋዎች ያለ ጊዜው ተቀጨ እግዚአብሄር ገዳዮችን ገሃድ እንደሚያጋልጣቸው እና ጠላቶቹ የሚታወቁበት ቀን ይመጣል እሰከዛ ግን የሚወዳት ባለቤቱ ኪያ እና ልጆችዋን ፈጣሪ ይጠብቅልን !!!

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 2 роки тому +1

    እደው ሌላ ምን ይባላል ተባረክ ወድሜ

  • @mikdisstory4301
    @mikdisstory4301 2 роки тому +4

    እውነት በጣም አስታዋይ ነህ እህታችን እግዚአብሔር ያጽናሽ እኮን ላች ለኛ ከበደን ማይቻል የለም ቀጣይ የቴዲ ቡናማውን ጓደኛ

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 роки тому +1

    እሚገርም ፍቅር ለባልዋ ያላት ሚስት ኪያዬ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም

  • @GammeAdisu
    @GammeAdisu 2 роки тому +51

    Thanks bro kiyyaa
    Jawaarin surprise bitareg desilegnal

  • @biruketayetedenekw4848
    @biruketayetedenekw4848 2 роки тому +1

    ምስጊን እዴት እዳስለቀስሽኝ ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው ልጆችሽን በሱቦታ ተክቶ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @seliadugenet861
    @seliadugenet861 2 роки тому +12

    Although what is going on now and what ever was going on to me STILL I LOVED HACHALLU Without knowing the meaning I am crying for his song. He was a greatest singer.

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому +6

    በጣም ነው ልቤየተ ነካው አፅናኗት በውነት
    ፈጣሪይስጥክ ውይ 😭😭😭😭👌👌🙏🙏

  • @liyoueshetu4655
    @liyoueshetu4655 2 роки тому +21

    The most creative and talented boy from AASTU BIG RESPECT

  • @oromtitiwbo5078
    @oromtitiwbo5078 2 роки тому +25

    Good job brother! incredible work. Hachaluu will live on in our hearts and souls 🙏🏽❤️❤️❤️🌟🌟🌟

  • @LucyTip
    @LucyTip 2 роки тому +5

    Really u are awesome biruka & rest In peace Haccha

  • @muusaahuseen308
    @muusaahuseen308 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው በርታልን❤
    የጥበብ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ። no words to appreciate.
    Wow well done bro and thank you so much means a lot ❤️ Hacee is our legend and he will be remembered forever in our hearts ❤️

  • @rozialemu4009
    @rozialemu4009 2 роки тому +10

    የእውነት በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ወንድሜ ሃጫ 💔😭

  • @wsimjafat2463
    @wsimjafat2463 2 роки тому +2

    ችሎታ ብሎ ዝም ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ከነማህተብህ ስታምሩ ኡፍኡፍ ሞት ክፉ

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 роки тому +9

    በጣም ስፈልገው የነበረው ቪዲዮ ነው ትለያለህ አንተ 🙏🙏🙏🙏😢❤

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 2 роки тому +1

    😭😭😭😭ያለ ግዜ የቀጩት ጀግናችን ሁሌም በልባችን ነህ ወንድም እናመሰግናለን 😘

  • @frezergashew6446
    @frezergashew6446 2 роки тому +4

    ከምር ወንድሜ ምን እንደምል አላቅም ሰላምክን ያብዛዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 роки тому +2

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ ተባረኩ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ🙏🙏🙏

  • @helinagirma6488
    @helinagirma6488 2 роки тому +4

    ዬምር ትለያለህ ወንድሜ ፈጣሪ በነገርህ ሁሉ ያስብህ።በጣም ነዉ ደስ ያለኝ።😘

  • @abebayoutube
    @abebayoutube 2 роки тому +1

    ይህው በላይክ እና በሰብ ቤተሰብ ሆኛለሁ ወንድማችን

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 2 роки тому +4

    እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ሀጫሉ ንፁህ ልብ ያለው ልጅ ነበር
    ሚስቱ ኪያን ግን ሳያት በጣም በሀዘን የተሰበረች ሚስኪን ልጅ ናት በእውነት ታሳዝነኛለች

  • @caaltuucaaltuu5576
    @caaltuucaaltuu5576 2 роки тому

    ምትገርም ልጅ ነህ ይህን በማድረግህ ሁሌም አመሰግንሃለው ሀጬ የሁላችንም ጀግና ወንድማችን።ነው እና በጣም ማከብረው ምወደው ወንድሜ ነው እግዚሃብሄር ነብሱን በገነት ታኑርልኝ ልጆቹን እግዚሃብሄር ያሳድግለት ኪያ በጣም ጠንካራ እናት ነች ይህን ተቊቁማ ልጆቿን በመንከባከቧ አከብርሻለው ላንተ እግዚሃብሄር እጅህን ይባርከው ሰላምህ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ልክ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ ጀግና ነህ ሁሌም ኢኒሳግራም ላይ የምትሰራውን ሁሉ አያለው እና በጣም ነው ምታስገርመኝ ሰላምህ ይብዛልኝ ሁሌም

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому +4

    አይይ አላህ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ አስለቀሳችሁኝ በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @ZainathZainath-bb6cw
    @ZainathZainath-bb6cw 2 роки тому +1

    Haayii hacee ilma hundessa duunike garaa nama hammessaa!! Seenaan siyaadata Galata qabdaa nuuf jecha lubbuuke dhabdee qaalii namaa 🌹🌹💐🌹 kabajaaf jaalalaa sifqabnaa.

  • @27media37
    @27media37 2 роки тому +3

    ነፍሱን ይማር ኡፉ ልብ ይሰብራል የእውነት እኔን እንደዚህ ስቃ የተናነቀኝ ለሷ ደግሞ ምን አይነት ስሜት እንደ ሚሰማት ሰስበው
    እናመሰግናለን ግን ሀዘን ይብቃት በእውነት የሚትጽናናበትን መንገድ አመላክቷት

  • @Amuye16
    @Amuye16 2 роки тому +3

    Ejek yebark biruk yetgodan libe masdeset mebark new so proud of you 100 subscriber bichal argeh neber kemer❤️❤️❤️

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 2 роки тому +5

    ወንድሜ የኔ አስተዌይ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እድግ በልልኝ በርታ የልጂ አዋቂ ውድድድ♥♥ውድድ!!

  • @meseretgirma2018
    @meseretgirma2018 2 роки тому +1

    የተሰማኝን ስሜት መግለፅ አቃተኝ ተባረክ በአካል ያለነውየመሰለኝ እጅክ ይባረክ

  • @meriqueen782
    @meriqueen782 2 роки тому +4

    እጂህ ይባረክ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    Hacheee Koo🥺🥺🥺

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 роки тому +2

    አዲስ ቤተሠብ ነኝ ለሀጫሉ ባደረከው መልካም ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤

  • @hiwotabate2221
    @hiwotabate2221 2 роки тому +4

    እጅህን ይባርከው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @rabbizidniilmaa1093
    @rabbizidniilmaa1093 2 роки тому +1

    Betaam new leben yenakang hachen marsat kebad new lebe yisabral thank you broye ejeh yibarak

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 2 роки тому +13

    ፈጣሪ ያክብርህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር geltome

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ቀጥሎ ታምራት ደስታ እዮብ በጣም ከምቆጭባቸዉ ድንገት ያጣናቸዉ ሰዎች ናቸው እነሱን ብታረግልን አንጠላም

  • @motitimitiku1056
    @motitimitiku1056 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው በርታልን❤

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 роки тому +1

    Egzabher yebarekahuuu melkame wetatte maletee yehee neewe hahhukoo

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 роки тому +10

    ተባረክ 🙏 እንባዬን ነው ያመጣው ፡
    ከቻልክ እባክህ መሀሙድ አህመድን ፡ አሊ ቢራ ፡ እስቲ በቁም ያሉትንም እናመስግን 🙏❤

  • @babanon9062
    @babanon9062 2 роки тому

    ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ አስለቀስከኝ እመቤቴ ማርያም እጅህን ትባርክልህ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ከሃጢያት በቀር የልብህምሻት ይምላልህ አባቴ

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 роки тому +5

    😢😢😢😭😭😭😭እንዴት እንደምታሳዝነኝ ማርያምን😢

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 роки тому

    ቴዲዬን ሥራልን አገር ወዳዱን እባክህ እባክህ። እጆችህ ይባርኩ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ። ታምራት ደስታንም ሠርተኽ ልጆቹን ብታስደስታቸው ትመረቃለህ።
    በነገራችን ላይ የአጫሉ ባለቤት ሳይት ሁልግዜ አንጀቴን ትበላዋለች።የአጫሉ ገዳይ ምናልባት እነሱ ያውቁ ይሆናል።በሱ ምክንያት ላጣናቸው ወገኖቼ ሁሌም ዕንባዬ ይፈሳል በሌሉበት የመስዋት በግ የሆኑት ነፍስ ይማር ለሁሉም።

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 2 роки тому +8

    Betam des yemil negr new 👏👏👏👏👏👏 im proud of you hache hule belbachn neh ❤❤😍

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 2 роки тому +2

    Wow well done bro and thank you so much means a lot ❤️ Hacee is our legend and he will be remembered forever in our hearts ❤️

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 роки тому +8

    ባለማህተብ ሰው ይመቸኛል 🙏

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 роки тому +1

    አይ አሁን ምን ሊጠቀሙ ገደሉት ኦፍፍፍፍ የኔ እናት ጠንካራ ሴት ሁኝ😭

  • @shimalistadesse5651
    @shimalistadesse5651 2 роки тому +5

    Big respect bro!! keep the good work. hachukoo is the legend

  • @anshaahisaa8460
    @anshaahisaa8460 6 місяців тому +1

    Thank you so much brother 😢😢❤

  • @daolic_
    @daolic_ 2 роки тому +65

    Proud of YOU proud of Us Proud of HACHALU💪💪💪💪

    • @tufaaguraaraa
      @tufaaguraaraa 2 роки тому +1

      Qaalii kiyyaa Subscribe naf godhi matii naf ta'i me

    • @loveli5525
      @loveli5525 2 роки тому

      Hi

    • @tufaaguraaraa
      @tufaaguraaraa 2 роки тому

      @@loveli5525 sanyii subscribe naf godhi me

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 2 роки тому

      ❤️💚💚❣️💚❤️💚💚💚🙏

  • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ

    ወላሂ ደስ ይላል ጥሩ ወጣቶች መሰሎቻችሁን ያብዛልን አይ ሀጫሉ ያየህ ሁሉ ያዝናል የሱና የዶክተር አለባቸዉ ሀዘን ልቤ ዉስጥ አለ

  • @oromiyantanoromoti1265
    @oromiyantanoromoti1265 2 роки тому +7

    Am really really proud of you mn beye ladnekeh ymr kalat yateregnal ejeh yebarkew fetari yakbereh ❤️❤️❤️❤️

  • @zebebaredu7826
    @zebebaredu7826 2 роки тому

    በጣም ደሰ የሚል ሰጦታ ነው አጫሉ የማይረሳ ልጂ ነው

  • @yordanosmetshat6700
    @yordanosmetshat6700 2 роки тому +7

    ይመችህ እጅህ ይባረክ 👏👏👏

  • @mtloveethiopia2145
    @mtloveethiopia2145 2 роки тому +1

    እውነት ከቃል በላይ ነው ደስታዬ እንዴት እንዳለቀስኩ እኔ እጃ እግዚአብሔር ያስደስትህ ነው የምለው

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 роки тому +6

    እባክህ እንዳታሣፍረኝ አዲሥ ቤተሰብ ነኝ ቀጣይ የታምራት ደስታ ቤተሰቦችን ብታሥደስትልኝ በጣም ደስ ይለኛል እባክህ እሺ ወንድሜ ደሞ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ያንተም ደስታ ከመላው ቤተሠብህ ጋር ሁሌም የማያልቅ ደስታን እመብርሀን ትስጥህ በህይወትህ ትልቁ ነገር ለሠው ደሥታን መስጠትና ማካፈል ነው ❤❤❤❤❤😍😘

  • @ayanfati2243
    @ayanfati2243 2 роки тому +1

    Really I have still pain my heart is broken i have no word just i say thanks bro keep up to do be strong good bless you Hace koo I miss you daddy I love you I never ever forget you every minute&second you’re in my heart &mind ooohh

  • @haddaartube4405
    @haddaartube4405 2 роки тому +18

    🤣 I don't know how to forget Haacaaluu, I always cry when I remember and see and hear about him.
    Thank you so much, brother.

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 2 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ስጦታ ነው እጅህ ይባረክ የሀጫሉ ሞት የግር እሳት ነው ።

  • @habtambelete7853
    @habtambelete7853 2 роки тому +3

    እጅህ ይባረክ ወድም😍

  • @saraabebe2702
    @saraabebe2702 2 роки тому

    ደስ ይላል በጣም የእውነት አፍቃሪም ናት ! እጅግ በጣም ደስ ይላል ኑሮዋም እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቿም ይደጉላት ይመንደጉላት ግን ሆድ ይፈጀው የጊዜን ነገር ማለት ስንቱ ምስኪን ሰንቱ ኧረ ስንቱ በሀጫሉ ነፍስ ተከፈለ በዬ ሳስበው? ግን ያን ያስቡታል ሰለነዛስ ነፍስ ግድ ሰጥቷቸው ያውቃል ? ከ200ሰው በላይ ሞቷል ከተደላደለ ኑሮው ብዙ ሰው ተፈናቅሏል እነኚያ ሰዎች ምን ይሰማቸዋል ? ጊዜዜዜዜዜዜዜዜ ይገርማል ጊዜው ዝም ያስብላል አባይን ገዳቢውም ሞቷል ብዙ ለሀገር የቀለጡ ሰዎች ተፈጅተዋል ግን እንደዚህ ይኖሩ ይሆን???? ሰዎች እኩል ናቸውም ይባል አይደል?

  • @GiftiiOroQueen
    @GiftiiOroQueen 2 роки тому +4

    በእውነት አንድ አሻራ አሳርፈሃል🙏♥️

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 роки тому

    ምናለ አለ ግን እግዚአብሔር እሚዋደድን ሰው ባይለያይ እእ የኔ ጀግና ብርታቱን ይስጥሽ ክበርልን ጎበዝ ነህ ትችላለክ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 роки тому +3

    የኔ
    ማልቀሰ ይገርመኛል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +1

    ያረቢ የኔ እህት ፈጣሪ ያፅናሽ ልጆቹም ያሳድግለት💔💔🙏የአንቺ ህመም ለማወቅ የግድ ባንቺ ቦታ መሆን አይጠበቅም።

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 2 роки тому +3

    Thank you my brother god bless you 🙏🙏🥰🥰👍🥰❤❤❤❤

  • @giftf8576
    @giftf8576 2 роки тому +1

    Wowww geta yibarkih bruke
    Be emba nw yayehut HACHE hulem belibachin yinoral❤..
    KIYA'm lesetoch areya yemitihon jegna set nat!!👏👏

  • @abuyoung1956
    @abuyoung1956 2 роки тому +140

    የቲክ ቶክ ስሙ @gigijohannes ወይም Jhon ተብሎ ሚታወቀው ወንድማችን በቅርቡ እናቱ በሞት ስለተለየችው በጣም ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ይገኛል እባክህ የእናቱን ምስል ማስታወሻ ይሆነው ዘንድ በስጦታ መልክ ሰርተህ በትሰጠው እና መፅናኛ ይሆነው ዘንድ ሀዘኑ በጣም ልብ ሰባሪ ነውና አመሰግናለሁ BIRUK ART 🙏🙏🙏🙏🙏😥😥

  • @siifaanamboo2312
    @siifaanamboo2312 2 роки тому +4

    Gaalatomii biruk❤️😍

  • @deljpyoutube7694
    @deljpyoutube7694 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭thank you so much eyalkasku yecharaskuti Vdo uuuufff biruke Yena geta ejchehe yebarku legn 😘😘😘my god bless you bro

  • @dijidiji1484
    @dijidiji1484 2 роки тому +9

    የኢንጅነር ስመኘውን ቤተሰብ ብታስደስትልን ታሪክ ታስታውስሀለች እባክህን

    • @fafishewatube8608
      @fafishewatube8608 2 роки тому +2

      ኢንጅነር ስመኘው በቀለ እኮ አማራ ነው ማን ያስታውሰዋል

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ተባርክ በእውነት ከምንም በላይ እዲ ሲደርግላ ደስ ይላታል አዘን የልብ ስብራት ከባድ ነው

  • @Mametips
    @Mametips 2 роки тому +6

    Big Respect biruk😍❤

  • @tinsurakitinsayetisfaye7537
    @tinsurakitinsayetisfaye7537 2 роки тому +1

    ጥበብ ጠላው ዋው በጣም ትችላለክ የምር እንዲ ለመልካም ነገር መጠቀም ደሞ ያስደምማል እንዲሁ ፍት ላጡ ምስከን ሰዎች እነሱን እንዲ ሰፕራይዝ አድርጋቸው የደስታቸው ምንጭ ሁንልላቸው

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 роки тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 2 роки тому +15

    *10:49** I could hold in my tries in this amazing art 🖼 bro*

  • @siifaantubee1952
    @siifaantubee1952 2 роки тому +2

    😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭burk tamareki wandeme eyzaber xebabun yebzalki bro ko

  • @kasechayele2806
    @kasechayele2806 2 роки тому +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @serkiageg1094
    @serkiageg1094 2 роки тому

    የኔ ጀግና አስተዋይ የሆክ ምርጥየ ልጂ ተባርክ💙

  • @aynedamsa6718
    @aynedamsa6718 2 роки тому +4

    ፈጣሪ እጅክን ይባርከዉ🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 роки тому

    በጣም ያማል ግን እግዛብሔር ይባርካችሁ።

  • @gurmudebela7149
    @gurmudebela7149 2 роки тому +5

    Wow bro🙏🙏 enamesegenalen🙏

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 2 роки тому

    ትሁት ሴት ስወድሽ እግዚአብሔር ያጠክርሽ