Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣህ ትክክል ወንድማችን ብዙዎች ሰራተኛ አያያዝ አያውቁም ማመናጨቅ ማትላላት እዲህ አይገባም ጥሩ አይደለም በስርአት በመከባበር ሲሆን ደስ ይላል
ስላምእንዲት ነህ ንድሜ እንኳን በድና ቁይኝ ስላምህ ይብዛ የስው ልጀ እንዲት ይሽጣል ጎድ ልብናይስጠን አይ ይች አለም❤
🌷🌷🌷🌷
ላይክ ሼር አድርጉ
ወንድሜ ላወራህ እፈልጋለሁ ስልክህን
Bro contrate kchresen bwala 2year contrate yaglglot kfeya seraln fore house med
ሰላም ወንድም ይገርማሉ 😢😢
አቢ እንኳን ደህና መጣህ ሰው ሰውን ከናቀ እመነኝ እራሱን ነው የናቀው ለልጁ ግፍ ያስቀምጣል ስንቶች በሆዳቸው ይዘውት ነው እንጂ ያልተናገሩት ቁስል አለ መሰለህ😢
Pless ወንድም መልስልኝ በእንፊሎይመንት ቪዛ ወንድ መምጣት ይችለል ወይ
ወንድሜ እባክህ ለእህቴ ስራ ፈልግልኝ በምታምነው አምላክ ይጄሀለው😢😢😢😢
አረ መርዳት ከቻልክ እርዳኝ በናትህ ስቃዩስጥነኝ
Wey wendme bcha hodyfjew
አጅማንና አጀንሲ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ብቻ ሆድ ይፍጀው
አረ በናትህ መሸጡንችግርየለውን ይሽጡን ግን እያሰቃዩን ነው ምንማረግ እንችላለን እስኪ ንገረን ለማን መናገር እንችላለን ሰርተን ለነሱ ማቀበል ሆኖብናል