ዘማሪት ኢየሩሳሌም ወርቁ (Eyerusalem Worku) || ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት New Amharic Cover Song 2023/2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @GezahagnErebo
    @GezahagnErebo 7 місяців тому +12

    ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት
    ስፍራዉን ሁሉ ተቆጣጥሮት
    ማእበል ቢነሳ ወጀቡ
    እንዴት ይሰጥማል መርከቡ
    1 ለጊዜዉ ቢያስፈራንም ወጀቡ እጅግ ቢያይልም
    ጌታ እየሱስን ረስተነዉ እንደማያየን አርገነዉ
    አድኖን እያለ ምንጮኸዉ መፍትሔ ፍለጋ ምንሮጠዉ
    መፍትሔ ይኸዉ እየሱስ አለበት
    አይሰጥምም በምንም አይነት (2*)
    አዝ፡-ጌታ እየሱስ ተኝቶበት
    ስፍራዉን ሁሉ ተቆጣጥሮት
    ማእበል ቢነሳ ወጀቡ
    እንዴት ይሰጥማል መርከቡ
    2 በእሳት ዉስጥ ብትሔዱም ከቶ አያቃጥላችሁም
    በባሕር ብትራመዱም ከቶ አያሰጥማችሁም
    ብሎ ተናግሮ ጨርሷል ስፍዉን ሁሉ ተቆጣጥሯል
    እንዴት ይሰጥማል መርከቡ ምንስ ቢያይልም ወጀቡ 2*
    አዝ፡-ጌታ እየሱስ ተኝቶበት
    ስፍራዉን ሁሉ ተቆጣጥሮት
    ማእበል ቢነሳ ወጀቡ
    እንዴት ይሰጥማል መርከቡ
    3 የሁሉም አዛዥ ጌታ ነዉ ማእበሉን ፀጥ የሚያደርገዉ
    ማእበል ወጀቡ ሚሰሙት ሰምተዉ የሚታዘዙለት
    በባሐየር ላይ የሚራመደዉ ሁሉ በሁሉ የሆነዉ
    ስፍራዉን ሁሉ ይዞታል ታዲያ እኛ ምን ያስፈራናል 2*

  • @JITUAbera-u2t
    @JITUAbera-u2t 3 дні тому

    yene wd tebarkilgn

  • @AmanuelDebiso
    @AmanuelDebiso 9 місяців тому +2

    My dear I can't count how much I heard this song. Thanks

  • @YabuYab-pd1ve
    @YabuYab-pd1ve 9 місяців тому +1

    yalhubte huneta nw tebarki ehta

  • @kiyajohnemma
    @kiyajohnemma 3 дні тому

    ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት...
    እርሱ አብሮን እስካለ ምን ያስፈራናል!🤔
    በረከትሽ ይትረፍረፍ ውድ እህቴ!❤😍❤

  • @lomi6959
    @lomi6959 8 днів тому

    Wow! ድንቅ ዝማሬ፣ድንቅ ጥምረት!
    ዘመናችሁ ይባረክ!
    ትንሿ ልጅ ትልቅ የጌታ ፀጋ አለብሽ ፣በጌታ በርቺ !

  • @endashiassefa2331
    @endashiassefa2331 Рік тому +2

    Egziabher yibarkish

  • @Savedbyhisgraceamen
    @Savedbyhisgraceamen Рік тому +2

    Amazing 🙏🏾

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 9 днів тому

    Beautiful! Thank you Jerry God bless you abundantly!

  • @ibsatassew
    @ibsatassew 3 місяці тому +1

    This is soo good!! God bless you!🙏🏽❤️

  • @latitudoab3187
    @latitudoab3187 Рік тому

    May God bless you!

  • @BurteBirhanu-dh5oo
    @BurteBirhanu-dh5oo 6 місяців тому +1

    ጌታ ይባሪከሸ አሜን

  • @begziabherweldegiorgis9940
    @begziabherweldegiorgis9940 Рік тому +1

    Goddd blesss uuuuu ❤

  • @AgentOL
    @AgentOL Рік тому

    Truth! Eyesus yebarkesh ✨

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel Рік тому

    tebareki🥰🥰

  • @beimnetgetahun9052
    @beimnetgetahun9052 Рік тому +1

    👍 God bless you !!

  • @natnael_tadesse
    @natnael_tadesse Рік тому

    Keep up jerriye!

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.7 22 дні тому

    amazing

  • @amanuelfekadu3143
    @amanuelfekadu3143 Рік тому

    Bless u it's beautifull and ur voice❤

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Рік тому

    On repeat ❤❤

  • @EzraGirma-x5l
    @EzraGirma-x5l Рік тому

    Tebarekilgn des ylalu srawochsh..gn am waiting for your own songs think about it.

  • @mintesnottefera2
    @mintesnottefera2 Рік тому +1

    ❤❤

  • @YohanaSamuel-ur9te
    @YohanaSamuel-ur9te 7 місяців тому +1

    ጌታ ተኝቶበት 1:12

  • @todayismyday462
    @todayismyday462 3 місяці тому

    Tebarekilgn

  • @joelalex1316
    @joelalex1316 Рік тому

    It's really a great song☺

  • @addiskidanedemissie6615
    @addiskidanedemissie6615 5 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ተኝቶበት
    ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ
    😭🙌

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Рік тому

    Egzihabher ale🤲Amen
    Tebarekii❤

  • @bemikiyu2897
    @bemikiyu2897 Рік тому

    ትንሻ ❤❤❤ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @BezaBeza-e3i
    @BezaBeza-e3i 3 місяці тому

    Tebrki betam dis bloge nw yesmuti videu ersu dis yelali tebrku❤

  • @RibkAyel
    @RibkAyel 10 днів тому

    Stay blessed

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 Рік тому

    Blessing

  • @YohannisMassaro-hz1nw
    @YohannisMassaro-hz1nw 3 дні тому

    መፍትሄው እየሱስ አለበት Thank you eyu

  • @sofoniassimon
    @sofoniassimon 10 місяців тому

    wow what can I say

  • @BeyenechHaile
    @BeyenechHaile 5 місяців тому

    Geta 😊yibarksh

  • @AbelLiverpool-yb9gj
    @AbelLiverpool-yb9gj 10 місяців тому

    አንተ ካለህ ይበቃኛል የሚለውን የዘመርሽውን ሙሉውን የት ነው ማገኘው please tell me 🙏🥺

  • @ameletio3425
    @ameletio3425 3 місяці тому

    ኧረ የሌላ ስው መዝሙር ስትዘምሩ at list originally የማን እንደሆን ኮት ብታደርጉ መልካም

    • @reka1322
      @reka1322 3 місяці тому +1

      Mihret erefa

  • @TamratYohannes
    @TamratYohannes 2 години тому

    አዲስ የሰውን መዝሙር ለመዘመር የምፈልጉ ዘማሪዎች እናንተን መከትል አለባቸው ለባለቤቱ እውቅና መስጠት ግዳቸው መሆኑን ሜወቅ

  • @bamlakdassa3714
    @bamlakdassa3714 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @chuchumedsh9765
    @chuchumedsh9765 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsirafekede8910
    @yeabsirafekede8910 Рік тому

    ❤❤❤

  • @maedotmekonnen5648
    @maedotmekonnen5648 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @moaisaias1694
    @moaisaias1694 5 місяців тому +1

    ❤❤❤