Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፀጋ ይብዛሎ መርጌታ 🙏🙏
God bless you 🙏 ❤❤❤
Bertu geta ke enante gar new❤
Amen Geta Yebarke
መርጌታ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት
Bless you meregeta tseige
ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ክርስቲያን የተባሉት በአንጾክያ ሲሆን የክርስቶስ ተከታዮች እንድሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ይገልጻል ። ኦርቶዶክሳውያን ግን የክርስቶስ ተከታዮች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎች የምከተሏቸው ብዙ አማልክቶች ስላሏቸው ክርስቲያን ተብለው መጠራትም አይገባቸውም።
መርጌታ ለማነጻጸርና በደንብ ለመማር የእነሱን ትምርትስ የት ነው የምናገኘው? ወይም ከተቻለ ሊንኩን ቢልኩልን
ፋይሉን እየፈለግሁት ነው ለጊዜው ጠፋብኝ
ዲያቆን ጽጌ ስጦታው እንደምን አለህ መሪጌታ ያላልሁት የመርጌትነት ሙያ ስለ ሌለህ ነው ምክንያቱም በቅርብ አውቃለሁና ጥያቄ አለኝ ፩ኛ /ቆብ ለምን አደረግህ ? ፪ኛነጠላ ለምን ለበስህ ?. ምክንያቱም ቆብ የሚያደርገው በአንብሮተ -ዕድ መዓርገ -ቅስና የተቀበለ ነው አንተ ግን ተሐድሶ የሆንህው ገና በዲቁና እያለህ ነበር ቅስናውን ማን ሰጠህ ?እንዲያውም እኮ ከባህር ዳር ገዳም አካባቢ አንዲት መነኩሴን አስኮብልለህ ፣ቆቡዋን አስጥለህ ታማግጥ እንደነበር ይታወቃል እናም እባክህ አታታል ይልቁንምይ ይህ ትክክል አይደለም ፣ያ ትክክል ነው ማለቱን ትተህ እኔ ትክክል ነኝ ወይ ?ብለህ አስብ የሰዋስወ ብርሃን ጐደኛህ ነኝ ለንሥሓ ያብቃህ ። አሜን _
ተባረክ ያስቸገሩን ሳይማሩ መርጌታ ሳይማሩ ቄስ ሳይማሩ መምህር የሚሉ ሰዎች ናቸው ቀጥሎ የገረመኝ ሲኖዶሱ ስራው ምንዲነው? ልብሱን ቆቡን መስቀሉን ማንም ሲያረክሰው እንዳልሰሙ እንዳላዩ ዝም ይገርማል
ቆብና ነጠላ የሚያንገበግብህ ምስኪን ነህወንጌል ከመስበክ ይለቅ ባህል ገዝቶሀል
ዝም በል ጠንቋይ ሆዳም
ፀጋ ይብዛሎ መርጌታ 🙏🙏
God bless you 🙏 ❤❤❤
Bertu geta ke enante gar new❤
Amen Geta Yebarke
መርጌታ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት
Bless you meregeta tseige
ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ክርስቲያን የተባሉት በአንጾክያ ሲሆን የክርስቶስ ተከታዮች እንድሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ ይገልጻል ። ኦርቶዶክሳውያን ግን የክርስቶስ ተከታዮች ብቻ ሳይሆኑ ሌሎች የምከተሏቸው ብዙ አማልክቶች ስላሏቸው ክርስቲያን ተብለው መጠራትም አይገባቸውም።
መርጌታ ለማነጻጸርና በደንብ ለመማር የእነሱን ትምርትስ የት ነው የምናገኘው? ወይም ከተቻለ ሊንኩን ቢልኩልን
ፋይሉን እየፈለግሁት ነው ለጊዜው ጠፋብኝ
ዲያቆን ጽጌ ስጦታው እንደምን አለህ መሪጌታ ያላልሁት የመርጌትነት ሙያ ስለ ሌለህ ነው ምክንያቱም በቅርብ አውቃለሁና
ጥያቄ አለኝ
፩ኛ /ቆብ ለምን አደረግህ ?
፪ኛነጠላ ለምን ለበስህ ?.
ምክንያቱም ቆብ የሚያደርገው በአንብሮተ -ዕድ መዓርገ -ቅስና የተቀበለ ነው
አንተ ግን ተሐድሶ የሆንህው ገና በዲቁና እያለህ ነበር ቅስናውን ማን ሰጠህ ?እንዲያውም እኮ ከባህር ዳር ገዳም አካባቢ አንዲት መነኩሴን አስኮብልለህ ፣ቆቡዋን አስጥለህ ታማግጥ እንደነበር ይታወቃል
እናም እባክህ አታታል
ይልቁንምይ ይህ ትክክል አይደለም ፣ያ ትክክል ነው ማለቱን ትተህ እኔ ትክክል ነኝ ወይ ?ብለህ አስብ
የሰዋስወ ብርሃን ጐደኛህ ነኝ
ለንሥሓ ያብቃህ ።
አሜን
_
ተባረክ ያስቸገሩን ሳይማሩ መርጌታ ሳይማሩ ቄስ ሳይማሩ መምህር የሚሉ ሰዎች ናቸው ቀጥሎ የገረመኝ ሲኖዶሱ ስራው ምንዲነው? ልብሱን ቆቡን መስቀሉን ማንም ሲያረክሰው እንዳልሰሙ እንዳላዩ ዝም ይገርማል
ቆብና ነጠላ የሚያንገበግብህ ምስኪን ነህ
ወንጌል ከመስበክ ይለቅ ባህል ገዝቶሀል
ዝም በል ጠንቋይ ሆዳም