Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከሰለምኩ ገና 3ሳምንቴን ዛሬ ያስኩ ግን አል-ፋቲሐህ ተምሬ ብቻዬን ዛሬ ገና መስገድ ጀመርኩ አንዳንድ ነገር ቢቀሩኝም ለኔ ይሄ በጣም ደስ የሚል የማይረሳ ቀን ነው ከዚ በፊት አዛን ሲል ለመስገድ መስጂድ በምሄድበት ሰአት ሱጁድ ተተጀመረ ሳልሰግድ እመለስ ነበር ምክንያቱም ብቻዬን መስገድ ስለማልችል አሁን ግን ብቻዬንም መስገድ ችያለሁ 🥰🙏
አብሽር አላህ ያጠክርህ
መሻአለህ አለህ ያበርታህ/ሽ
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ጠይብ አሁን የሚቀሪበት /የምቀራበት አገኘህ በቁርአን የሚያስቀራችሁ አገኛችሁ ወይስ የምፈልጉት ካለ ኢንሻአላህ ዑስታዝ እንዲናገናኛችሁ
አላህ ያጠንክርሽ (ህ )
Masha allah
ይህ ልጅ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይተካዋል ቢኢዝኒላህ🎉
እንሸለሃ
Zam zam ዩቱብ ነኝ
insha allah
ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቀው
ኢንሻአላህ
አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን አላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ 11 ጁዝ አድርጋለሁ አላህ ቤተሰቦቻችንን ይምራልን እኛ ያገኘነውን ደስታ እነሱም ያግኙ አሜን ያረብ
በርች ጀግናየ🎉❤❤❤
እኔም 11ጁዝ ሱረቱል ቀሰስ ማይሺቀዳደም
ወላሂ እኔም ከመስለሜ በፊት እውን እየሱስ ፈጣሪ ነው የምል ኪታብ አንብቤ ነበር ወላሂ ወገኖቼ አንብቡት አላህ ይምራችሁ ብቻ
ማሻአላ
ማሻአላህአላህመጨረሻችንንያሳምርልንያረብ
ማሻአላህእህታችን አላህያጥናሺ በኢስላምላይ አይስሞም ክርስቲያኖችአላህይምራችዉ
ማሻአላየኔውድአላህያጠክረሽ
ማሻ አሏህ ሙስሊሟ እህቴ
በ18 ቀን ቁርአን ያኸተመ ጀግና ነህ አላህ ኢስቲቃማ እንዲሰጥህና ወላጆችህንም ሂዲያ እንዲሰጣቸዉ አላህን እንለምናለን አንተ ለኔ የዚህ ትዉልድ ጀግና ነህ
አለሀሙዱሊለህ ወለህ ኮረሁበት ሰሀቦቹ ነበሩ በወረ ሶሶት ሚየገትሙቱ እሚበለዉ እደዝ አይነት ወጣት አለህ ለሰጠን ምስገን
አሚንያረብ
ቀላልለትዉልድጀግና አላህቤተስቡቹንምይምራለትሱባሀንአላህ
Tkekel
አሚን@@ኡሙፉአድቲዩብ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አንድ ጁዝ አረጌለሁ አላህምዱላህ❤❤❤
ማሻአላህ
ማሻአላህ ጎበዝ ጠንክሪ🎉🎉🎉🎉
mashallh
❤❤❤❤❤❤
እኔም ከሰለምኩ 6አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸንም ሂድያ እድሰጥልኝ ዱኣ አረጉልኝ😢😢
አላህ ሂዳያ ይሰጣቸዉ
አላህ ሂዳውን ይስጥልሽእህቴያርቢ
አሚንንን የሁላችነንም ቤተሰቦች አላህ ይምራቸው
አላህ ሂዲያ ይስጣቸው እህቴ አብሽር
Enshalah ❤❤❤
እኔ አልሀምዱሊላህ እኔም እና እህቴ ሰልመን ቤተሰቦቻችንን አስልመናል አንዱ የምወደው ታላቅ ወንድሜ መልከ መልካሙ ጸባዬ ሰናዩ ወንድሜ ቀረብኝጅ ሁለት ወንድሞቸ እናቴ አባቴ ሰልመውልኛል አልሀምዱሊላህ እህቴና እኔ አንድላይ ነው የሰለምነው❤
አላህ ወድምሽንም አላህ ይምራልሽ ውደ እናተንም አላህ ያፅናችሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ❤❤❤❤ ወንድምሸንም አላሀደ የሂዳያዉን ብርሀን የብራለት
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ያሰላም ወላሂ ሰለምቴዎች ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ
አሏሁ አክበር🎉
ማሻ አሏህ ተባረከላህ
እኔ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቤተሰቦቸን ይምራቸው
እሺ መልካም ጉዞ ወደ እሳት😅
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያጠክሪሽ ቤተሰቦችሽንም ኢድያ ይስጥልሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ ኢሻአላህ ያረብብብ
@@TeddyAlazarማለት አልገባኝም
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ@@TeddyAlazar
@user-wm5mz4jkቅጥል በል
ኢሄ ልጅ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይተካል አላህ ያሳየን
ኢሻአላህ
Enm khalid kiberom new yeyaygn welahi❤❤
Ishaa allah ❤❤❤❤
በትክክል ኢሻ አላህ
እኔም ከሰለምኩ ገና 3 ወሬ ነው እስልምናን መግለፅ እስኪያቂተኝ ድረስ ነው እስልምና በውስጤ ያደረው😢 አለሃምዱሊላህ ወደቀጥተኛው መገድ የመራኸኝ ጌታ አሏህ ቤተሰቦቼን እኔ የታዬኝ ብርሃን ለነሱም ግለጥላቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💕
አብሽሪ።ውዴ❤❤
አብሽሪ ሁቢ አልሃምዱሊላህ በይ
ፕሮፋይልሽ ቀይሪ የካፊር ፎቶ አትስቀይ ከካፊር መመሳሰል አይፈቀድልልንም መውድም አይፈቀድም ውዷዋ
የኔውድ ዱአ አድርጊ
@@zkiya989እህህህ እስኪ ዝግ ብላ. እየተማረች ታውቃለች. በዛ በዚህ አታዋክቧቸው. እንኳን እሷ አድስ ሰለምቴዋ. ነባሮቹም. ለጥፈዋቸዋል. ሀራሙ እዳለ ሆኖ. ለሷ አሁን እሚያስፋጋት ከጎኗ ሁኖ. በመጀመሪያ የእስልምና. ዋጅባቶችን እንድትረዳ. ማገዝ ነው.
እፍፍፍፍ ምነው ብችል1ሚሊየን ግዜ ላይክ ባደረኩህ ወድሜ ቁረአን ሲቀራ ድምፁ ደስስስ ሲል 😢
እኔም ሰለምቴነኝ አለሀምዱሊላሀ❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊሏህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላይ ያፅናሽ ያኡምሪ❤❤❤❤❤❤❤
Alhamdulilah
አልሀምዱሊላህ እኔም 9ዓመቴ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ሚገርመው እኔም አባቴ ቄስ ነው ታማለች ወደ ፀበል ወሰዷት ይሉኛል ብቻ ብዙ መገለል ደርሶብኛል አላህ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ
አብሽሪ እህቴ አላህ ያበርታሽ
አብሺሪእህታችንአላህመጨረሻዉንያሳምረልሺ
አላህ በድናችሁ በእስልምናችሁ ያፅናችሁ
አላህ ያጠክርሽ
ኣብሺሪ ጥክር በይ
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን የወፈቀኝ አላህ
ማሻአላህ አላህ ኢሥባቱ ይስጥህ ወንዲምየ
ከሰለሙ በውሃላ መግቢያ መውጫ ለሚያጡ ሰለምቴዎች የሆነ የእርዳታ ማህበር ቢሆን አሪፍ ነበር ሚንበሮች በዚህ ጉዳይ ቢተስቡበት🙏🙏
Awo lek nesh ehete ezi lay bedenb meserat alebet
ትክክል
አው ወላሂ
ድንቅ ኅሳብ ! ለምን እኔና እርስዎ አንጀምረውም በአላህ ፍቃድ❤
ሰሂህ
እኔም ሰለምቲ ነኝ ቤተሰቦችን አላህ እደመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህቴ አንዲት ናት ብሰልምልኝ እናቴ አባቴ ቢስለሙልኝ የማንኛችን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታውቅም እና ዱአ 😢😢😢😢😢😢
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይወፍቃቸዉ ያረብ
አላህ ይምራቸው አብሽሪ
አንሻአላህ ሁቢ አላህሂድያውን ይስጣችው አላህሁሉንም ማድረግ ይችላልና አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራቸው ያረቢ የአላህ🤲🤲🤲🤲💓💓💓
አላህሂዳይስጣችዉያረብብብብ
እሻ አላህ አላህ ይመልሳቸዉ ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ❤❤
ፋሲካ ቶብ ትቅረብልን የምትሉ እህቶቸ ላይክ አድርጉ ።ወድሜ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ ከክርስትና ወደ እስልምና የሚመጡ እህት እና ወድሞቼ በጣም ጠካራ ናችው አሏህ ይጠብቃችው
😂😂አታስቂኝ
@@TeddyAlazar ምኑነው የማስቀው
@@TeddyAlazarምኑን ነው ሚያስቅሽ
@useቅነr-wm5mz4jk8e ቅናት
ሸሃዳ እኮ ስሜቱን መግለፅ አይቻልም ደስስስ ነው የሚለው በሂዎቴ እደዛቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ
አብዛሀኛው ኮማች ሰለምቴ ነው አላህ ቤተሰቦቻችሁንም ይምራላችሁ😰በብር ተገዝቶ የማይሰጥ ነገር
እኔም ሰለምቴነኝ ዶአ እድርጉልኝ ለቤተሰቦቼ ያረብ ሂድያ ስጥልኝ ያረብብብብብብብብብ
አወ ለቤተሠቦቻቸዉም ሂድያዉን ይሥጣቸዉ
Amiin ❤
Allha yeah sisetik tinsh mikinat beqi nw subhanallha ❤😢😢😢
Amen
የሰለምቴወች ኮሜንት ደስ ሲል አቦ አላህ ያፅናችሁ ❤❤
እኔም በደስታ ነው እያለቀስሁ ማነበው ስታችሁን ሳይ❤❤❤❤ አላህ ይጨምርላቸው ያረቢ
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ። እስልምናዬ በቂዬ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን። የሰለምኩበትን ጊዜ ሳስታውሰው ያ ጌዜ ይናፍቀኛል። ከፕሮቴስታንት ወደ ኢስላም 2004 ላይ ነበር የሰለምኩት። አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊለህ
kkkkkkkkkk እስላም ምኑ ነው የምማርከው ?😂😂😂😂😂እስልምና 😂😂😂😂
ውበቱ አንዽም ሶስትም አንድነውእምትሉት@@BuskaBDOPS4
ማሻ አላህ
እንዲያውም የመሃመድ ተከታዮች ልጠይቃችሁ??መሃመድ አላህ ልጅ አለው ብሎ ቁራን ከሚባለው ተረቱ ቢፅፍ አትቀበሉትም ነበር??አይደለም አንድ ልጅ አላህ አስር ልጅ አለው ቢል አላህ ወአለም ከማለት ውጭ መፍትሄ የላችሁም 😀😀ምክንያቱም አላህም እስልምናም እራሱ የመሃመድ የጭንቅላት ውጤቶች ናቸው ።😏😏😏
ማሻ አላህ ግን እኔ የሚገርመኝ ነገር ወደ እስልምና አድስ የሚመጡ ሰወች በጣም ጠንካራ ይሆናሉ ወላሂ ማሻ አላህ❤
ሳህ ምክንያቱም የነሱ ባጢል ስለሆነ እስልምና ለነሱ አድስነው በዛላይ እደህፃንነው አላህ እሚያነፃቸው
ለኔ ለመስለም ምክንያቴ ቃል ስጋ ሆነ የሚለው ቃል ክፍል ነበር አናም አሄ ለኔ አየሱስ አምላክ አንዳልሆነ ትልቅ መልአክት ነው.. ከሰለምኩ 3 ሳምንት ሆነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ 🥰🥰🥰🥰😊😊😊
አላህ ያጠንክርሽ የኔ ውድ
በርቺ እህቴ እኔም ገና 4 ወሬ ነዉ❤❤
ማሻአላህአላህያጥናሺ
@user-sq9qfማሻአላህአሏህጥናቱንይስጣችሁስለምቴዉችትለያላችሁበርቱልን አልሀምዱሊላሂ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ከሰለምኩ 13 አመቴ ነው ከ13 ቤተሰቤ አንድም ሰው አልሰለመም ለአላህ ብላቹ ድዋ አድርጉልኝ
አላህያጥናሺ ለቤተስቡችሺምአላህሂዳይስጥልሺያረብብብ
አላህ ይምራልሽ የኔ እህት አይዞሽ አላህ አዋቂ ነዉ
አላህ ልባቸውን ይክፈትለቸው የእስልምናን ብርሃን የሰየቸው ያ ረብ
አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ያረብ
አለህ ቀጥታኘዉን መገድ ይምራልሽ
ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦቼን አላህ ሂዲያ እንዲሰጣቸው ዱዋ አርጉልኝ ❤
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረቸው
እንሸ አላህ ሁላቹም አላህ ህድያ ይምራችሁ
ማሻአላህአላህ ቀጥ🤲🤲🤲🤲ተኛው መንገድ ይምራቸው
ማሻአላህ ደስ እያለኝ የሰማሁት አላህ ያጽናህ እኛ ያደግንበት እራሱ እንዳንተ አንሆንም አላህ ሂዲያ ይስጠን
ፋስከ ቱዩብ ወይም ፉርዱስ የቡታጅራ ልጅ የኔ መንገድ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ
ትቅረብ
ትክክል ትቅረብልን
ትቅረብ😊
የአባቴ እህት ካፊር ናት እንደው ዱአ አድርጉላት ወደተፈጠረችበት እንድትመለስ
አሏህ ሂድያ ይስጣት
❤🎉🎉🎉
አላህ ቀልቧን ይመልሰው❤
አላህ ይመልሳት
የእኔ እናት ዘመዶቿ ባጠቃላይ ካፊር ናቸው
ወንድማችን እኔ የማውቀው ቲክቶክ ላይ ሳየው ምንም ሠለምቴ አይመሥልም ምን አይነት አይምሮ ቢኖርህ ነው ማሻ አሏህ ላንተ ያገራውን ለኛም ያግራልን😍🥺
ወለህ ተርኩ በጣም ነው የገረመኝ እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ረሴን እድፈትሽ ነው ያደረከኝ አለህ ለሁላችንም ይግራልን
አላሁማ አሚን
ማሻ አላህ እኛ ስንት አመት ኑረን አሊፍን እማናውቅ ስንቶቻችን ነን እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ 😔😔
አላህ ያግራልን ያረብ
አሚንንን
እኔንም የምጸጽተኝ እሱ ነው
ሳህ ወላህ የት ነን እኛ አይ ሰለምቴ ወች አላህ ምን ይሳነዋል
አኔ😢😢
የሰለምቴዎችን ኮሜንት ሳነብ ሳላስበው አይኔ ያነባል ሱብሀን አላህ ረበና ያፅናቹ ያፅናን
ሁለተኛው ኡስታዝ ኸሊድ እንደምትሆን ተስፍ አለኝ
እኔም ተሠፋ አለኝ እያለቀስኩ ጨረስኩት እኛ
Awo hono new yetayeghj subhamelah
ዉላህ ቪድዮን እየዬዉ እየልኩ ነበራ
ኢሻአሏህ
ማሻ አላሏህ ነቢሎን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ያላ👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
እኔ
Ene yawm eskemechereshaw kuter new ❤
እኔም ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩ 8 አመት ሆኖኛል እስልምና ለወፈቀኝ አላህ አልሀምዱሊላ።ወገኖቼ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት በዱአቹ አስታውሱኝ ሰላቴን በሰአቱ መስገድ አልቻልኩም ኑሮዬ ከክርስቲያን ቤተሰቦቼ ጋር ነው 😭😭😭🙏🙏🙏
አብሺሪ ውዴ አላህ የሚወደውነው የሚፍትነው አላህ ከጪቅያውጣሺ አላህ ያጢነሺ
አላህ ሂድያ ይስጣቼውና በጄማአ የምሰግዱ ያድርጋችሁ እህቴዋ❤
Allah Hulum neger yasetekakelsh
ሰለጠይቀው ኢሰሊምናን የሰጠክኝ አላህ ለአባቴም ኢሰሊምናን ይሰጥልኝ
ሁላችንንም አላህ ይምራን!❤
Isha Allha
አሚን
ይህን ወጣት ሜንበሮች ብትቀጥሩት ብዬ አስባለሁ ትልቅ ዳዒ የሚሆን ይመስለኛል
Aw InshaAllah just like ende Ustazachn Khalid kibroum
@@adbeyan1320 አዎ ወላሂ
ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ማሻኣላህ ለሚዲያም የሚሆን ነው
አረ ተውት ይቅርበት ልጁ ሃፊዘል ቁርአን ነው ሚምበሮች ጋ ከገባ ነሺዳ ምነምን እያሉ ኢስለማዊ ዘፋኝ ነው የሚየደርጉት
@@alialax4188አይዋ
የአባቴ ወንድም አጓቴ ከነቤተሰቦትችው አላህ ወደተፍጠርበት እምነት እንዲመራችው ድዋ አድርጉላቸው
እህቴ አሏህ ቤተሰቦችሽን ወደትክክለኞው መገድ ይምራቸው ያረብ
ማሻአላህ አንተን የወፍቀው አላህ እናቴን ይወፍቃት😢😢😢😢
ያረብ
አላህይምራልሽያረብብ
አላህይወፍቅልሺያረብአላህየፈለገዉንይመራል
Amin.yarab🤲
አሚንን ያረቢ😢😢😢😢
ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቁርአን እዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ
Inshallah Allah yemwedwun ngr hulu yegrlesh ehete
ማሻአላህ አላህጥናቱንይስጥሺ
አብሽሪ ኢሽልአላህ አላህ ያገራልሻል
ማሻአሏህ
እኔ ደሞ ይህንን የመሰሰሉ አስደነቂ ሰዎችን በመቅረብ ልበችንን እንድንፈትሽ ለደረገችን ሶፊያዬ አድነቆቴ በጣም ከፍተኛ ነው ረጅም እድሜነ ጤንነት ለሶፍያ እንዲሁም ጀነተል ፊርደውስ😊
ድምፁ ያኡስታዝ ካልድ ክብሩም ያመሰለኝ ለኔ ብቻ ነው ማሻአላህ ❤
ልቤ ተንጠለጠለ ሳምንት ሙሉ አላህ ሆይ ለቤተሰቦቻችን ሂዳን ወፍቅልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
አሚን የኔ ውድ
አኔምም ሳምቱ እንዴት ትትትትት
እስቲ ወላሂ ዱኣ አድርጉልኝ ቁረአንአላህ እደገረልኝ ያረብ አላህ ልበችንን የፀደሉ ያረብ
እኔም ሰለምቴነኘ እደሜ ለሶፈ አልሃምዱሊላህ
Mashalah Alhamdulilah Alah Ewket ystsh yemir jegna nachu selemtewoch
አላህ ያጽናሽ
الله يطنش
ማሻ አላህ ያፅናሽ
ከኔ መገድ ፕሮግራሞች ከሁሉም በበለጠ ተመስጨ ያዳመጥኩት የምገርሚ ብቃት ያለው ወድም የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ ምናለ በዚሁ ክፍል ሁለት ቢቀጥልም
እኔም ልክ ዛሬ የስለመ ያህል እያቀጠቀጥኝ ነው የሰማሁት ወላሂ
ማሻህ ወደማችን
ወላሂ እኒራሱ
mashaa
ያያችሁት ሁላችሁም ባረከላህ በሉ ሳትሉ እዳታልፉ ወላ ሂ መባል እሚያስፈልገዉ ልጅ ነዉ ወድም አለም ወደ እስልምነ ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል ባረከላህ ፊክ እዉቀቱንም ጤነም ግራማ ሞገሱንም አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወለከል ሀምድ
ኤ ወላሂ
*ሱብሀን አላህ በ18ቀን ማክተሙ ማሻ አላህ አይክ ወንድሜ በዚች ምድር ላይ ቁረኣን እንደማወቅ መታደል የለም አላህየ እኔንም አግራልኝ* 😢😢
አላህ ይጨምራለት
በጣም ይገርማል ይደንቃል አጂብ አስለቀሰኝ አሥደሠተኝም ኢሄ ልጅ በፍጹም መቸገር የለበትም እኛ ሙሥሊም እህት ወንድም እያለው ❤❤🥰🥰
አላህ ኢማን ይስጠን እኛንም ያጠንክረን የምወዳቸውን ሰዎች ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልን
ቢስሚላሂ ማሻ አላሀ ተባረክ አላህ እንሻአለህ ይሄ ልጅ እንደ ካሊድ ክብሮም ዳዒ ይሆናል አላሁማ ዚድ ዎባርክ አላህ ይጠበቀዉ
ሙስሊም ሆኜ ቁራን ሳላከትም መቅረት አሁን አመመኝ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ቁራሀንን እንዳከትም እንድቀራ በአላህ በጣም ነው ያፈርኩት አሁን ግን በትንሽ ጊዜ ውስጥ ቀራአን ለማክተም ኢንሻአላህ ቃል እገባለሁ እናንተም ዱአ አድርጉልኝ
እኔም እንዳንች ኢንሻ አላህ
አላህ ያግራልሽ ለኛም ያረብ
እንሻአላህማር
ኣብሺሪ ኣላህ ያግራልን እኔም ሰነፍ ነኝ ግና 2 ጅዝ እንኳን ኣልደርስኩም
ኢሻ አላህ እኔ ቃኢደቱ ኑራኒያ አላዉቅም አላህ ያግራልሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😊
ወላሂ እኔ እራሱ በ 2000 ነው የሰለምኩት በ ሼህ መሀመድ ዲዳት አላህ ይራማቸው መፅሀፍ ነው።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@@zeyne-u4s Amin🤲
❤❤
መታደል ነው እኔ 8 አመት ሞላኝ እስልምናን ከተቀላቀልኩ ግን ቁራአን መቅራት አልቻልኩም ያለሁትም ውጭ ሃገር ነው ብፈልግም አልተሳካልኝም ❤
በኦላይ ቅሪእህት በትርፍ ሰአትሽ
@@SameeraMd-l9s የት እንዴት ላግኝ ወላሂ በጣም ያሳስበኛል ከኔ ይልቅ ልጄ 7 አመት ሆናት በጣም ያሳስበኛል አውሮፓ ተቀምጠን ልጆቻችን በግዜ ከቁራአን ጋር ካልተዋወቁ ፈተና ነው እኔ ማስቀራት አልችል አንድ ኡስታዝ አግኝቸ ለልጄ በክፍያ ነው እሱም ሲመቸው ብቻ ነው
ነይበጉሩብ ቅራ🎉🎉🎉
የኔ ውድ እኔም ስለምቴነኝ 7 አመቴ ከሰለምኩ በኦላይም መቅራት ይቻላል ሞክሪ አላህ ያግራልን ለሁላቺንም
@@መዲናቲዩብ8647 አወ በዋሳብይቻላል
እደኔ በጉጉት የጠበቀዉ ወድሜን 👍❤❤❤
እኔ አልመሽ ብሎኝ ነበር የኔ ውድ
ኡስታዝ ሀሊዱን ይከተካል ኢንሻአላህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እንደዚህ አይነት መልካም አላህ የወደደው ለልጄ ባል አላህ እንዲሰጠልኝ ዱአ አረኩ ወይም ተመኘሁ ዱንያ ጠፊ ናት ያረብ❤በጣም ጎበዝ በአመነበት ሁሉ ወደ ዃላ የማይል ቁርጠኛ አንባቢ መሆኑ ደግሞ ከንግግሩ ያስታውቃል ማሻአላህ ወመን ጀሀዱ ፊና ለነህዲየነሁም ሱብለና ኢነአላህ ለማአል ሙህሲኒን/በኛ መንገድ ለታገሉትትክክለኛውን መንገዳችንን እንመራቸዋለን አላህ ከመልካሞቹ ነው ይላል/ ቆም ብየ እራሴን እንድፈትሽና ምን ላይ ነኝ የተሰጠኝን ኒእማ እየተጠቀምኩበት ነው እንድልና በሱ ውስጥም እራሴን ትዝብት ውስጥ እንድጥል አርጎኛል ወጀዛከአላሁ ኸይር ሱፊ አላህ ይውደድሽ❤
የኔውዲ አላህ ዱአሸን ይቀበልሸ ለሷም የሚጠቅማትን እሱ ያውቃልና እሱ ይምረጥላት
@@dohadoha8116 አሚን ውዴ ጀዛኪላህ
Amiin
Abshruuu Allah salihuan bal ywefklsh enate
ስሩጡ ሰላት ኡስሉሰላስ ኹዝ አቂዳት ቀዋቂዱል አርባዓ ነዋቂድል ኢስላም ለመቅራት አንድ አመት ነው የፈጀብኝ ያንተ መሰጠት ነው
ዉዴደምርኝ
Nebil ወንድሜ ማሻአላህ አሁንም ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይህ አልጠራጠርም ጀግና ነህ በርታ 👌👌👌👌👌👌👌👌
የኔም ከመስለሜ በፊት የነበረ ፲ጥያቄ ነው 👌👌👌
የሚገርመው ነገር አዲስ የሚሰልሙ ሰዎች ከሰለሙ በዃላ በጣም ነው ጎበዝ የሚሆኑት ከኛ የበለጠ
ማሻአላህ ወደ ፊት ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ነው ይታካል ኢንሻ አላህ
ሰለምቴዎች አላህ ይጠብቃቹ ❤ አላህ እኛ ከቤተሰብ እስልምናን ስላገኘን ተዘናግተናል 😢😢
ማሽኣላህ ይህ ልጅ ሁለተኛ ኻልድ ክብሮም ይሆናል።
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማንእኔ ስት አመቴ ኢላሒ አግራልኘ ያረብ😢እሔን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ከልባችሁ ድአ አርጉልኘ ያረብ አግራልኘ😢
ለዚህም ነው የጀበሉ ተፅኖ ፈጣሪነት ተራራ ያህል የገዘፈ ነው የምንለው። የህትመት ውጤቶች እንደ ኤሌክቶኒክስ ብልጭ ብለው አይጠፉም። እባካችሁ ዳኢዎች ወደ አህመድንና እንደ ድሮው ሃሰን ታጁ ወደ ህትመት ውጤቶች መጽሐፍ ኑ።
የት ይገኝል ሳውዲ ኣለ?
አላሁ አክበር አላህ ለአንተም ለኛም ፅናት ይስጠን የአንተስ ከሁሉም ተለየብኝ 😭😭😭 በተለይ ቁርአን የቀራባት ፖርት አለ ማልቀስ አልቻልኩም ሱረቱል ቡሩጅ በጣም ተእሲር ያለው ሱራ ነው አስቦበት መሰለኝ የቀራው!!
በአላህ ዱአ አርጉልኝ ወገኖቸ ከሰለምኩ 10 አመቴ ቁራአን አልገባ አለኝ ጭራሺ ልቀራ ስል እቅልፌ ይመጣል ራሴን ያመኛል ከዛ እቸወዋለሁ 😭😭
Abshiri hayati allah yagezesg❤
የት ነው ያለሽው ሳኡድ ከሆነ ነይ እና ቅራሽ
ሸይጧን ነው እኔም በፊት እንደዝህ ነበር የሚያርገኝ ስቀራ ስቀራ ኣሁን ተውኝ
@@Medina-uf4vg እኔ ሳውዲ ነኝ አስቀሩኝ እንቢ አለኝ ሰለምቴ አይደለሁም
ውዴ ሁሉንም ትውት አድርገሽ ቃኢዳ በጣም ደጋግመሽ ቅሪ
ሱብሀንአልህ ምነኛ መታደል ነው አልህ የጨምረልክ
በኡነት ሁሌም በዲኔ እኮራለሁ ግን ይበልጥ ኮራሁ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ሀያሉ ጌታ ምስጋና ይገባው ይሄንን የመስለ ኒኢማ ስለስጠን
የሰለምቴወችን ታሪክ ስሰማ ምነው እኔናን ክርስቲያን ሆኜ አሁን በሰለምኩ ምለው ነገርስ ሱብሃን አላህ አልሃህዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም።
ወላሂእደኔ
Enem hakika
ቢስሚላህ ቁርአን ማኽተም በ18, ቀን አሏሁ አክበር ሱበሀን አሏህ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው የልጁ ችሎታ ተደምሜና ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ወንድሜ ማሻ አሏህ አሏሁመ ባሪክ አሏሁ ይጨምርልህ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የትንሽ ጀግና አንተን ምንም ቃል አይገልፅልኝም ብቻ አሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ🤲🫶❤️
ኮንፊደንስ ብሎ ዝም!አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
በጣም ወሏሂ
ምንኛ ያማረ እድል ነው አላህ ያደለህህ እኔ ቁረአን ለማክተም 3አመት ከ4ወር ወስዶብኛል ቃኢዳ ደግሞ 6ወር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እኛንም አላህ ልቦና ይስጠን
ጀግና ወኔድማችን አሁንም አሏህ ጠንካራ ያድርግህ ቤተሠቦችህንም ሂዳያን ይወፍቃቸው እኛንም አሏህ ሀፊዝ ያድርገን
ማሸአላህ አንዳንድ ሰለምቴዎች እነዛን ድንቅ ሱሀቦች ያስታውሱኛል።አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
ማሸአለህ የምር ታምርኖ የነብል ነገር ለአለህ ምን ይሰነሎ አለሀምድልለህ ሙስለም ለረከን ጌታይ❤❤❤❤❤
ማንም አልቀደመኝ የመጀመሪዋ ነኝ ወላሂ በጉጉት ነበር የጠበኩት
ጀግኒት ነሽ❤
እኔ ደሞ እስታሁን እስራላይ ነበርኩ አሁን ገና ላየው ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋልህ እኔም የታባቁ ናብር ቃታይ ነኝይ
Mashaallah akhii ❤
እኔም ❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አልሃምዱሊላህ ነቢሎ ሀቢቢ ❤
ሱብሀን አላህ አላህ ካገራው ሁለም ገርነው የሚገርም ታሪክነው ሌሎችሁም ክርስቴን ተማሩበት አብቡ ወዩው ሲጀም ኢቅራዕ አብብ ብሎነው ማሻአላህ ነቢል አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ አሁም መርከዝ ገብተህ ኢልም በሙሉ የምትሀፍዝ አላህ ያድርግህ ቀጣው ፕሮግራ ያጎጋል
ማነው እደኔ የኔ መገድ ሁለየ እሚያስደምመው🙂አላህ እሚወደውን እጀራ ይስጥህ የኔ ወድም❤🙏🙏🙏
ሱብሀን አላህ የኛን ጌታ አላህዬን ምን ይሳነወል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ አላህዬ አልሀምዱሊላህ❤❤😢
የኛአዛኝጌታ አረህማን አረሂም 😢😢
በእጃችን የያዝነው ከወርቅም በላይ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ለቤተሰብህ ሂዳያ ይስጣቸው
ነቢል የሚያምር ስም ማሻ አላህ አላህ ሆይ እናትና አባቴን አተው ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝ ያከሪም ያአላህ አተ አይቸግርህም በልጅነቴ እዳዘኑልኝ እዘንላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላሁማ አሚን ግን
😢😢😢❤
Amin 🥰🥰🥰🥰
አሚን ያረብ ውዴ😢
ሶፊ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ይጠብቅሽ የአላህ እኛንም ቀጥተኛው መገድ ምራኝ
ይህ ከተአምራቱ ነው አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ማሻአላህ ወንድሜ ነቢል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልህምዱሊላ አላህ ወዶ ፈቅዶ ወደ ትክክለኛው መንገድ ስለማራህ አህላን ወ ሰህላን
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮአለበት ቦታ እጠብቀህለን ማለት እደሱ ሌሎቹን በማስተማር ኢሸአላህ ሀቢቢ ማሸአላህ❤
ሱብሀን አላህ ደስስስ የሚል ታሪክ እስልምና ብርሀን ተወፈና ሙስሊሚን ወአልሂቅና ቢሷሊሂን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ሳያውቁ ይሰልሙና ሳያቁ ይወጣሉ እኔ ረህለቱል መኸቱም ወይም ሲራ ነው በእስልምናዬ እንድፀና ያደረገኝ
አንድ ቀን እኔም እሰልማለዉ😢
❤
አላህ ይወፍቅሽ
ኢሻ አላህ አላህ ይወፍቅሽ ወይም ይወፍቅህ
Allahyiwefqh❤
ሶፉዬ ኡስታዝ ወሂድ በአላህ አምጪው በጣም ነው የምወደው 😥🙏🙏🙏
ያአላህ ድምም አልኩኝ አተ አላህ ለራሱ አደርጎ ነው የሰራህ አላህ ሷ ሊህ ባልና ሀፊዝ ልጆችን እድስጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ለናተም እደዛው አለም በሙስሊሞች ትሙላ❤
አላህ ይወፍቅሽ!!!
ኣሚን
ሱበብሀነላህ ወላሂ ድርብ ስጦታ ነው አላህ የወፈቀህ በወጣትነት አላህ መገነናኘት በዛ ላይ በዚህን ያህል ጉጉት በጣም መታደል ነው አላህ ለሁላችንም እስቲቃማውን ይስጠን በርግጥ ለሚያስተነትን አህምሮ ግልጽ መረጃ አለ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ያረብ ልቤን በቁረዐን አግራልኝ ያኢላሂ
ማሻአላህ እስር አይነት ልጅ አላህ ይወፍቀን ከስደት መልስ የመዳም ቅመሞች
ኡፍ ጣፍጭ አንደበት ይሄንማ ፕሮግራም እንዲሰራ ቢደረግ በመፅሀፍ ዙርያ አላህ ሀያትህን ያሳምርልህ ወንድሜ ተመስጫ ነው ያዳመጥኩህ
መሸአለህ አለህ በእስልምነ አንተንም እኘንም አለህ የፅነን
ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን የሚመስል ነገር አለህ ኢንሻአላህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
እኔም እያልኩ ነው
አሚን የረብ😢😢
ከሰለምኩ ገና 3ሳምንቴን ዛሬ ያስኩ ግን አል-ፋቲሐህ ተምሬ ብቻዬን ዛሬ ገና መስገድ ጀመርኩ አንዳንድ ነገር ቢቀሩኝም ለኔ ይሄ በጣም ደስ የሚል የማይረሳ ቀን ነው
ከዚ በፊት አዛን ሲል ለመስገድ መስጂድ በምሄድበት ሰአት ሱጁድ ተተጀመረ ሳልሰግድ እመለስ ነበር ምክንያቱም ብቻዬን መስገድ ስለማልችል አሁን ግን ብቻዬንም መስገድ ችያለሁ 🥰🙏
አብሽር አላህ ያጠክርህ
መሻአለህ አለህ ያበርታህ/ሽ
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ጠይብ አሁን የሚቀሪበት /የምቀራበት አገኘህ በቁርአን የሚያስቀራችሁ አገኛችሁ ወይስ የምፈልጉት ካለ ኢንሻአላህ ዑስታዝ እንዲናገናኛችሁ
አላህ ያጠንክርሽ (ህ )
Masha allah
ይህ ልጅ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይተካዋል ቢኢዝኒላህ🎉
እንሸለሃ
Zam zam ዩቱብ ነኝ
insha allah
ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቀው
ኢንሻአላህ
አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን አላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ 11 ጁዝ አድርጋለሁ አላህ ቤተሰቦቻችንን ይምራልን እኛ ያገኘነውን ደስታ እነሱም ያግኙ አሜን ያረብ
በርች ጀግናየ🎉❤❤❤
እኔም 11ጁዝ ሱረቱል ቀሰስ ማይሺቀዳደም
ወላሂ እኔም ከመስለሜ በፊት እውን እየሱስ ፈጣሪ ነው የምል ኪታብ አንብቤ ነበር ወላሂ ወገኖቼ አንብቡት አላህ ይምራችሁ ብቻ
ማሻአላ
ማሻአላህአላህመጨረሻችንንያሳምርልንያረብ
ማሻአላህእህታችን አላህያጥናሺ በኢስላምላይ አይስሞም ክርስቲያኖችአላህይምራችዉ
ማሻአላየኔውድአላህያጠክረሽ
ማሻ አሏህ ሙስሊሟ እህቴ
በ18 ቀን ቁርአን ያኸተመ ጀግና ነህ አላህ ኢስቲቃማ እንዲሰጥህና ወላጆችህንም ሂዲያ እንዲሰጣቸዉ አላህን እንለምናለን አንተ ለኔ የዚህ ትዉልድ ጀግና ነህ
አለሀሙዱሊለህ ወለህ ኮረሁበት ሰሀቦቹ ነበሩ በወረ ሶሶት ሚየገትሙቱ እሚበለዉ እደዝ አይነት ወጣት አለህ ለሰጠን ምስገን
አሚንያረብ
ቀላልለትዉልድጀግና አላህቤተስቡቹንምይምራለትሱባሀንአላህ
Tkekel
አሚን@@ኡሙፉአድቲዩብ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አንድ ጁዝ አረጌለሁ አላህምዱላህ❤❤❤
ማሻአላህ
ማሻአላህ ጎበዝ ጠንክሪ🎉🎉🎉🎉
mashallh
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤
እኔም ከሰለምኩ 6አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸንም ሂድያ እድሰጥልኝ ዱኣ አረጉልኝ😢😢
አላህ ሂዳያ ይሰጣቸዉ
አላህ ሂዳውን ይስጥልሽእህቴያርቢ
አሚንንን የሁላችነንም ቤተሰቦች አላህ ይምራቸው
አላህ ሂዲያ ይስጣቸው እህቴ አብሽር
Enshalah ❤❤❤
እኔ አልሀምዱሊላህ እኔም እና እህቴ ሰልመን ቤተሰቦቻችንን አስልመናል አንዱ የምወደው ታላቅ ወንድሜ መልከ መልካሙ ጸባዬ ሰናዩ ወንድሜ ቀረብኝጅ ሁለት ወንድሞቸ እናቴ አባቴ ሰልመውልኛል አልሀምዱሊላህ እህቴና እኔ አንድላይ ነው የሰለምነው❤
አላህ ወድምሽንም አላህ ይምራልሽ ውደ እናተንም አላህ ያፅናችሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ❤❤❤❤ ወንድምሸንም አላሀደ የሂዳያዉን ብርሀን የብራለት
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ያሰላም ወላሂ ሰለምቴዎች ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ
አሏሁ አክበር🎉
ማሻ አሏህ ተባረከላህ
እኔ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቤተሰቦቸን ይምራቸው
እሺ መልካም ጉዞ ወደ እሳት😅
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያጠክሪሽ ቤተሰቦችሽንም ኢድያ ይስጥልሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ ኢሻአላህ ያረብብብ
@@TeddyAlazar
ማለት አልገባኝም
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ@@TeddyAlazar
@user-wm5mz4jkቅጥል በል
ኢሄ ልጅ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይተካል አላህ ያሳየን
ኢሻአላህ
Enm khalid kiberom new yeyaygn welahi❤❤
Ishaa allah ❤❤❤❤
በትክክል ኢሻ አላህ
ኢሻአላህ
እኔም ከሰለምኩ ገና 3 ወሬ ነው እስልምናን መግለፅ እስኪያቂተኝ ድረስ ነው እስልምና በውስጤ ያደረው😢 አለሃምዱሊላህ ወደቀጥተኛው መገድ የመራኸኝ ጌታ አሏህ ቤተሰቦቼን እኔ የታዬኝ ብርሃን ለነሱም ግለጥላቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💕
አብሽሪ።ውዴ❤❤
አብሽሪ ሁቢ አልሃምዱሊላህ በይ
ፕሮፋይልሽ ቀይሪ የካፊር ፎቶ አትስቀይ ከካፊር መመሳሰል አይፈቀድልልንም መውድም አይፈቀድም ውዷዋ
የኔውድ ዱአ አድርጊ
@@zkiya989እህህህ እስኪ ዝግ ብላ. እየተማረች ታውቃለች. በዛ በዚህ አታዋክቧቸው. እንኳን እሷ አድስ ሰለምቴዋ. ነባሮቹም. ለጥፈዋቸዋል. ሀራሙ እዳለ ሆኖ. ለሷ አሁን እሚያስፋጋት ከጎኗ ሁኖ. በመጀመሪያ የእስልምና. ዋጅባቶችን እንድትረዳ. ማገዝ ነው.
እፍፍፍፍ ምነው ብችል1ሚሊየን ግዜ ላይክ ባደረኩህ ወድሜ ቁረአን ሲቀራ ድምፁ ደስስስ ሲል 😢
እኔም ሰለምቴነኝ አለሀምዱሊላሀ❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊሏህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ አላይ ያፅናሽ ያኡምሪ❤❤❤❤❤❤❤
Alhamdulilah
ማሻአላ
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ እኔም 9ዓመቴ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ሚገርመው እኔም አባቴ ቄስ ነው ታማለች ወደ ፀበል ወሰዷት ይሉኛል ብቻ ብዙ መገለል ደርሶብኛል አላህ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ
አብሽሪ እህቴ አላህ ያበርታሽ
አብሺሪእህታችንአላህመጨረሻዉንያሳምረልሺ
አላህ በድናችሁ በእስልምናችሁ ያፅናችሁ
አላህ ያጠክርሽ
ኣብሺሪ ጥክር በይ
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን የወፈቀኝ አላህ
ማሻአላህ አላህ ኢሥባቱ ይስጥህ ወንዲምየ
ከሰለሙ በውሃላ መግቢያ መውጫ ለሚያጡ ሰለምቴዎች የሆነ የእርዳታ ማህበር ቢሆን አሪፍ ነበር ሚንበሮች በዚህ ጉዳይ ቢተስቡበት🙏🙏
Awo lek nesh ehete ezi lay bedenb meserat alebet
ትክክል
አው ወላሂ
ድንቅ ኅሳብ ! ለምን እኔና እርስዎ አንጀምረውም በአላህ ፍቃድ❤
ሰሂህ
እኔም ሰለምቲ ነኝ ቤተሰቦችን አላህ እደመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህቴ አንዲት ናት ብሰልምልኝ እናቴ አባቴ ቢስለሙልኝ የማንኛችን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታውቅም እና ዱአ 😢😢😢😢😢😢
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይወፍቃቸዉ ያረብ
አላህ ይምራቸው አብሽሪ
አንሻአላህ ሁቢ አላህሂድያውን ይስጣችው አላህሁሉንም ማድረግ ይችላልና አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራቸው ያረቢ የአላህ🤲🤲🤲🤲💓💓💓
አላህሂዳይስጣችዉያረብብብብ
እሻ አላህ አላህ ይመልሳቸዉ ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ❤❤
ፋሲካ ቶብ ትቅረብልን የምትሉ እህቶቸ ላይክ አድርጉ ።ወድሜ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ ከክርስትና ወደ እስልምና የሚመጡ እህት እና ወድሞቼ በጣም ጠካራ ናችው አሏህ ይጠብቃችው
😂😂አታስቂኝ
@@TeddyAlazar ምኑነው የማስቀው
@@TeddyAlazarምኑን ነው ሚያስቅሽ
@useቅነr-wm5mz4jk8e ቅናት
ሸሃዳ እኮ ስሜቱን መግለፅ አይቻልም ደስስስ ነው የሚለው በሂዎቴ እደዛቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ
አብዛሀኛው ኮማች ሰለምቴ ነው አላህ ቤተሰቦቻችሁንም ይምራላችሁ😰በብር ተገዝቶ የማይሰጥ ነገር
እኔም ሰለምቴነኝ ዶአ እድርጉልኝ ለቤተሰቦቼ ያረብ ሂድያ ስጥልኝ ያረብብብብብብብብብ
አወ ለቤተሠቦቻቸዉም ሂድያዉን ይሥጣቸዉ
Amiin ❤
Allha yeah sisetik tinsh mikinat beqi nw subhanallha ❤😢😢😢
Amen
የሰለምቴወች ኮሜንት ደስ ሲል አቦ አላህ ያፅናችሁ ❤❤
እኔም በደስታ ነው እያለቀስሁ ማነበው ስታችሁን ሳይ❤❤❤❤ አላህ ይጨምርላቸው ያረቢ
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ። እስልምናዬ በቂዬ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን። የሰለምኩበትን ጊዜ ሳስታውሰው ያ ጌዜ ይናፍቀኛል። ከፕሮቴስታንት ወደ ኢስላም 2004 ላይ ነበር የሰለምኩት። አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊለህ
kkkkkkkkkk እስላም ምኑ ነው የምማርከው ?😂😂😂😂😂
እስልምና 😂😂😂😂
ውበቱ አንዽም ሶስትም አንድነውእምትሉት@@BuskaBDOPS4
ማሻ አላህ
እንዲያውም የመሃመድ ተከታዮች ልጠይቃችሁ??
መሃመድ አላህ ልጅ አለው ብሎ ቁራን ከሚባለው ተረቱ ቢፅፍ አትቀበሉትም ነበር??
አይደለም አንድ ልጅ አላህ አስር ልጅ አለው ቢል አላህ ወአለም ከማለት ውጭ መፍትሄ የላችሁም 😀😀
ምክንያቱም አላህም እስልምናም እራሱ የመሃመድ የጭንቅላት ውጤቶች ናቸው ።😏😏😏
ማሻ አላህ ግን እኔ የሚገርመኝ ነገር ወደ እስልምና አድስ የሚመጡ ሰወች በጣም ጠንካራ ይሆናሉ ወላሂ ማሻ አላህ❤
ሳህ ምክንያቱም የነሱ ባጢል ስለሆነ እስልምና ለነሱ አድስነው በዛላይ እደህፃንነው አላህ እሚያነፃቸው
ለኔ ለመስለም ምክንያቴ ቃል ስጋ ሆነ የሚለው ቃል ክፍል ነበር አናም አሄ ለኔ አየሱስ አምላክ አንዳልሆነ ትልቅ መልአክት ነው.. ከሰለምኩ 3 ሳምንት ሆነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ 🥰🥰🥰🥰😊😊😊
አላህ ያጠንክርሽ የኔ ውድ
በርቺ እህቴ እኔም ገና 4 ወሬ ነዉ❤❤
ማሻአላህአላህያጥናሺ
@user-sq9qfማሻአላህአሏህጥናቱንይስጣችሁስለምቴዉችትለያላችሁበርቱልን አልሀምዱሊላሂ
❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ከሰለምኩ 13 አመቴ ነው ከ13 ቤተሰቤ አንድም ሰው አልሰለመም ለአላህ ብላቹ ድዋ አድርጉልኝ
አላህያጥናሺ ለቤተስቡችሺምአላህሂዳይስጥልሺያረብብብ
አላህ ይምራልሽ የኔ እህት አይዞሽ አላህ አዋቂ ነዉ
አላህ ልባቸውን ይክፈትለቸው የእስልምናን ብርሃን የሰየቸው ያ ረብ
አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ያረብ
አለህ ቀጥታኘዉን መገድ ይምራልሽ
ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦቼን አላህ ሂዲያ እንዲሰጣቸው ዱዋ አርጉልኝ ❤
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረቸው
እንሸ አላህ ሁላቹም አላህ ህድያ ይምራችሁ
ማሻአላህ
አላህ ቀጥ🤲🤲🤲🤲ተኛው መንገድ ይምራቸው
ማሻአላህ ደስ እያለኝ የሰማሁት አላህ ያጽናህ እኛ ያደግንበት እራሱ እንዳንተ አንሆንም አላህ ሂዲያ ይስጠን
ፋስከ ቱዩብ ወይም ፉርዱስ የቡታጅራ ልጅ የኔ መንገድ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ
ትቅረብ
ትክክል ትቅረብልን
ትቅረብ
ትቅረብ
ትቅረብ😊
የአባቴ እህት ካፊር ናት እንደው ዱአ አድርጉላት ወደተፈጠረችበት እንድትመለስ
አሏህ ሂድያ ይስጣት
❤🎉🎉🎉
አላህ ቀልቧን ይመልሰው❤
አላህ ይመልሳት
የእኔ እናት ዘመዶቿ ባጠቃላይ ካፊር ናቸው
ወንድማችን እኔ የማውቀው ቲክቶክ ላይ ሳየው ምንም ሠለምቴ አይመሥልም ምን አይነት አይምሮ ቢኖርህ ነው ማሻ አሏህ ላንተ ያገራውን ለኛም ያግራልን😍🥺
ወለህ ተርኩ በጣም ነው የገረመኝ እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ረሴን እድፈትሽ ነው ያደረከኝ አለህ ለሁላችንም ይግራልን
አላሁማ አሚን
ማሻ አላህ እኛ ስንት አመት ኑረን አሊፍን እማናውቅ ስንቶቻችን ነን እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ 😔😔
አላህ ያግራልን ያረብ
አሚንንን
እኔንም የምጸጽተኝ እሱ ነው
ሳህ ወላህ የት ነን እኛ አይ ሰለምቴ ወች አላህ ምን ይሳነዋል
አኔ😢😢
የሰለምቴዎችን ኮሜንት ሳነብ ሳላስበው አይኔ ያነባል ሱብሀን አላህ ረበና ያፅናቹ ያፅናን
ሁለተኛው ኡስታዝ ኸሊድ እንደምትሆን ተስፍ አለኝ
እኔም ተሠፋ አለኝ እያለቀስኩ ጨረስኩት እኛ
Awo hono new yetayeghj subhamelah
ዉላህ ቪድዮን እየዬዉ እየልኩ ነበራ
ኢሻአሏህ
ኢንሻአላህ
ማሻ አላሏህ ነቢሎን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ያላ👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
እኔ
Ene yawm eskemechereshaw kuter new ❤
እኔም ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩ 8 አመት ሆኖኛል እስልምና ለወፈቀኝ አላህ አልሀምዱሊላ።ወገኖቼ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት በዱአቹ አስታውሱኝ ሰላቴን በሰአቱ መስገድ አልቻልኩም ኑሮዬ ከክርስቲያን ቤተሰቦቼ ጋር ነው 😭😭😭🙏🙏🙏
አብሺሪ ውዴ አላህ የሚወደውነው የሚፍትነው አላህ ከጪቅያውጣሺ አላህ ያጢነሺ
አላህ ሂድያ ይስጣቼውና በጄማአ የምሰግዱ ያድርጋችሁ እህቴዋ❤
Allah Hulum neger yasetekakelsh
ሰለጠይቀው ኢሰሊምናን የሰጠክኝ አላህ ለአባቴም ኢሰሊምናን ይሰጥልኝ
ሁላችንንም አላህ ይምራን!❤
አሚንንን
Amen
Isha Allha
አሚን
ይህን ወጣት ሜንበሮች ብትቀጥሩት ብዬ አስባለሁ ትልቅ ዳዒ የሚሆን ይመስለኛል
Aw InshaAllah just like ende Ustazachn Khalid kibroum
@@adbeyan1320 አዎ ወላሂ
ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ማሻኣላህ ለሚዲያም የሚሆን ነው
አረ ተውት ይቅርበት ልጁ ሃፊዘል ቁርአን ነው ሚምበሮች ጋ ከገባ ነሺዳ ምነምን እያሉ ኢስለማዊ ዘፋኝ ነው የሚየደርጉት
@@alialax4188አይዋ
የአባቴ ወንድም አጓቴ ከነቤተሰቦትችው አላህ ወደተፍጠርበት እምነት እንዲመራችው ድዋ አድርጉላቸው
እህቴ አሏህ ቤተሰቦችሽን ወደትክክለኞው መገድ ይምራቸው ያረብ
ማሻአላህ አንተን የወፍቀው አላህ እናቴን ይወፍቃት😢😢😢😢
ያረብ
አላህይምራልሽያረብብ
አላህይወፍቅልሺያረብአላህየፈለገዉንይመራል
Amin.yarab🤲
አሚንን ያረቢ😢😢😢😢
ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቁርአን እዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ
ኢንሻአላህ
Inshallah Allah yemwedwun ngr hulu yegrlesh ehete
ማሻአላህ አላህጥናቱንይስጥሺ
አብሽሪ ኢሽልአላህ አላህ ያገራልሻል
ማሻአሏህ
እኔ ደሞ ይህንን የመሰሰሉ አስደነቂ ሰዎችን በመቅረብ ልበችንን እንድንፈትሽ ለደረገችን ሶፊያዬ አድነቆቴ በጣም ከፍተኛ ነው ረጅም እድሜነ ጤንነት ለሶፍያ እንዲሁም ጀነተል ፊርደውስ😊
ድምፁ ያኡስታዝ ካልድ ክብሩም ያመሰለኝ ለኔ ብቻ ነው ማሻአላህ ❤
ልቤ ተንጠለጠለ ሳምንት ሙሉ አላህ ሆይ ለቤተሰቦቻችን ሂዳን ወፍቅልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
አሚን የኔ ውድ
አኔምም ሳምቱ እንዴት ትትትትት
እስቲ ወላሂ ዱኣ አድርጉልኝ ቁረአንአላህ እደገረልኝ ያረብ አላህ ልበችንን የፀደሉ ያረብ
እኔም ሰለምቴነኘ እደሜ ለሶፈ አልሃምዱሊላህ
Mashalah Alhamdulilah Alah Ewket ystsh yemir jegna nachu selemtewoch
አላህ ያጽናሽ
الله يطنش
ማሻ አላህ ያፅናሽ
ከኔ መገድ ፕሮግራሞች ከሁሉም በበለጠ ተመስጨ ያዳመጥኩት የምገርሚ ብቃት ያለው ወድም የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ ምናለ በዚሁ ክፍል ሁለት ቢቀጥልም
እኔም ልክ ዛሬ የስለመ ያህል እያቀጠቀጥኝ ነው የሰማሁት ወላሂ
ማሻህ ወደማችን
ወላሂ እኒራሱ
mashaa
ያያችሁት ሁላችሁም ባረከላህ በሉ ሳትሉ እዳታልፉ ወላ ሂ መባል እሚያስፈልገዉ ልጅ ነዉ ወድም አለም ወደ እስልምነ ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል ባረከላህ ፊክ እዉቀቱንም ጤነም ግራማ ሞገሱንም አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወለከል ሀምድ
ኤ ወላሂ
*ሱብሀን አላህ በ18ቀን ማክተሙ ማሻ አላህ አይክ ወንድሜ በዚች ምድር ላይ ቁረኣን እንደማወቅ መታደል የለም አላህየ እኔንም አግራልኝ* 😢😢
ማሻ አላህ
አላህ ይጨምራለት
በጣም ይገርማል ይደንቃል አጂብ አስለቀሰኝ አሥደሠተኝም ኢሄ ልጅ በፍጹም መቸገር የለበትም እኛ ሙሥሊም እህት ወንድም እያለው ❤❤🥰🥰
አላህ ኢማን ይስጠን እኛንም ያጠንክረን የምወዳቸውን ሰዎች ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልን
ቢስሚላሂ ማሻ አላሀ ተባረክ አላህ እንሻአለህ ይሄ ልጅ እንደ ካሊድ ክብሮም ዳዒ ይሆናል አላሁማ ዚድ ዎባርክ አላህ ይጠበቀዉ
ኢንሻአላህ
ሙስሊም ሆኜ ቁራን ሳላከትም መቅረት አሁን አመመኝ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ቁራሀንን እንዳከትም እንድቀራ በአላህ በጣም ነው ያፈርኩት አሁን ግን በትንሽ ጊዜ ውስጥ ቀራአን ለማክተም ኢንሻአላህ ቃል እገባለሁ እናንተም ዱአ አድርጉልኝ
እኔም እንዳንች ኢንሻ አላህ
አላህ ያግራልሽ ለኛም ያረብ
እንሻአላህማር
ኣብሺሪ ኣላህ ያግራልን እኔም ሰነፍ ነኝ ግና 2 ጅዝ እንኳን ኣልደርስኩም
ኢሻ አላህ እኔ ቃኢደቱ ኑራኒያ አላዉቅም አላህ ያግራልሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😊
ወላሂ እኔ እራሱ በ 2000 ነው የሰለምኩት በ ሼህ መሀመድ ዲዳት አላህ ይራማቸው መፅሀፍ ነው።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@@zeyne-u4s Amin🤲
❤❤
መታደል ነው እኔ 8 አመት ሞላኝ እስልምናን ከተቀላቀልኩ ግን ቁራአን መቅራት አልቻልኩም ያለሁትም ውጭ ሃገር ነው ብፈልግም አልተሳካልኝም ❤
በኦላይ ቅሪእህት በትርፍ ሰአትሽ
@@SameeraMd-l9s የት እንዴት ላግኝ ወላሂ በጣም ያሳስበኛል ከኔ ይልቅ ልጄ 7 አመት ሆናት በጣም ያሳስበኛል አውሮፓ ተቀምጠን ልጆቻችን በግዜ ከቁራአን ጋር ካልተዋወቁ ፈተና ነው እኔ ማስቀራት አልችል አንድ ኡስታዝ አግኝቸ ለልጄ በክፍያ ነው እሱም ሲመቸው ብቻ ነው
ነይበጉሩብ ቅራ🎉🎉🎉
የኔ ውድ እኔም ስለምቴነኝ 7 አመቴ ከሰለምኩ በኦላይም መቅራት ይቻላል ሞክሪ አላህ ያግራልን ለሁላቺንም
@@መዲናቲዩብ8647 አወ በዋሳብይቻላል
እደኔ በጉጉት የጠበቀዉ ወድሜን 👍❤❤❤
እኔ አልመሽ ብሎኝ ነበር የኔ ውድ
ኡስታዝ ሀሊዱን ይከተካል ኢንሻአላህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እንደዚህ አይነት መልካም አላህ የወደደው ለልጄ ባል አላህ እንዲሰጠልኝ ዱአ አረኩ ወይም ተመኘሁ ዱንያ ጠፊ ናት ያረብ❤በጣም ጎበዝ በአመነበት ሁሉ ወደ ዃላ የማይል ቁርጠኛ አንባቢ መሆኑ ደግሞ ከንግግሩ ያስታውቃል ማሻአላህ ወመን ጀሀዱ ፊና ለነህዲየነሁም ሱብለና ኢነአላህ ለማአል ሙህሲኒን/በኛ መንገድ ለታገሉትትክክለኛውን መንገዳችንን እንመራቸዋለን አላህ ከመልካሞቹ ነው ይላል/ ቆም ብየ እራሴን እንድፈትሽና ምን ላይ ነኝ የተሰጠኝን ኒእማ እየተጠቀምኩበት ነው እንድልና በሱ ውስጥም እራሴን ትዝብት ውስጥ እንድጥል አርጎኛል ወጀዛከአላሁ ኸይር ሱፊ አላህ ይውደድሽ❤
የኔውዲ አላህ ዱአሸን ይቀበልሸ ለሷም የሚጠቅማትን እሱ ያውቃልና እሱ ይምረጥላት
@@dohadoha8116 አሚን ውዴ ጀዛኪላህ
Amiin
Abshruuu Allah salihuan bal ywefklsh enate
ስሩጡ ሰላት ኡስሉሰላስ ኹዝ አቂዳት ቀዋቂዱል አርባዓ ነዋቂድል ኢስላም ለመቅራት አንድ አመት ነው የፈጀብኝ ያንተ መሰጠት ነው
ዉዴደምርኝ
Nebil ወንድሜ ማሻአላህ አሁንም ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይህ አልጠራጠርም ጀግና ነህ በርታ 👌👌👌👌👌👌👌👌
የኔም ከመስለሜ በፊት የነበረ ፲ጥያቄ ነው 👌👌👌
የሚገርመው ነገር አዲስ የሚሰልሙ ሰዎች ከሰለሙ በዃላ በጣም ነው ጎበዝ የሚሆኑት ከኛ የበለጠ
ማሻአላህ ወደ ፊት ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ነው ይታካል ኢንሻ አላህ
ሰለምቴዎች አላህ ይጠብቃቹ ❤ አላህ እኛ ከቤተሰብ እስልምናን ስላገኘን ተዘናግተናል 😢😢
ማሽኣላህ ይህ ልጅ ሁለተኛ ኻልድ ክብሮም ይሆናል።
ኢንሻአላህ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን
እኔ ስት አመቴ ኢላሒ አግራልኘ ያረብ😢
እሔን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ከልባችሁ ድአ አርጉልኘ ያረብ አግራልኘ😢
ለዚህም ነው የጀበሉ ተፅኖ ፈጣሪነት ተራራ ያህል የገዘፈ ነው የምንለው። የህትመት ውጤቶች እንደ ኤሌክቶኒክስ ብልጭ ብለው አይጠፉም። እባካችሁ ዳኢዎች ወደ አህመድንና እንደ ድሮው ሃሰን ታጁ ወደ ህትመት ውጤቶች መጽሐፍ ኑ።
የት ይገኝል ሳውዲ ኣለ?
አላሁ አክበር አላህ ለአንተም ለኛም ፅናት ይስጠን የአንተስ ከሁሉም ተለየብኝ 😭😭😭 በተለይ ቁርአን የቀራባት ፖርት አለ ማልቀስ አልቻልኩም ሱረቱል ቡሩጅ በጣም ተእሲር ያለው ሱራ ነው አስቦበት መሰለኝ የቀራው!!
በአላህ ዱአ አርጉልኝ ወገኖቸ ከሰለምኩ 10 አመቴ ቁራአን አልገባ አለኝ ጭራሺ ልቀራ ስል እቅልፌ ይመጣል ራሴን ያመኛል ከዛ እቸወዋለሁ 😭😭
Abshiri hayati allah yagezesg❤
የት ነው ያለሽው ሳኡድ ከሆነ ነይ እና ቅራሽ
ሸይጧን ነው እኔም በፊት እንደዝህ ነበር የሚያርገኝ ስቀራ ስቀራ ኣሁን ተውኝ
@@Medina-uf4vg እኔ ሳውዲ ነኝ አስቀሩኝ እንቢ አለኝ ሰለምቴ አይደለሁም
ውዴ ሁሉንም ትውት አድርገሽ ቃኢዳ በጣም ደጋግመሽ ቅሪ
ሱብሀንአልህ ምነኛ መታደል ነው አልህ የጨምረልክ
በኡነት ሁሌም በዲኔ እኮራለሁ ግን ይበልጥ ኮራሁ አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ሀያሉ ጌታ ምስጋና ይገባው ይሄንን የመስለ ኒኢማ ስለስጠን
የሰለምቴወችን ታሪክ ስሰማ ምነው እኔናን ክርስቲያን ሆኜ አሁን በሰለምኩ ምለው ነገርስ ሱብሃን አላህ አልሃህዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም።
ወላሂእደኔ
Enem hakika
ቢስሚላህ ቁርአን ማኽተም በ18, ቀን አሏሁ አክበር ሱበሀን አሏህ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው የልጁ ችሎታ ተደምሜና ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ወንድሜ ማሻ አሏህ አሏሁመ ባሪክ አሏሁ ይጨምርልህ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የትንሽ ጀግና አንተን ምንም ቃል አይገልፅልኝም ብቻ አሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ🤲🫶❤️
ኮንፊደንስ ብሎ ዝም!
አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
በጣም ወሏሂ
ምንኛ ያማረ እድል ነው አላህ ያደለህህ እኔ ቁረአን ለማክተም 3አመት ከ4ወር ወስዶብኛል ቃኢዳ ደግሞ 6ወር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እኛንም አላህ ልቦና ይስጠን
ጀግና ወኔድማችን አሁንም አሏህ ጠንካራ ያድርግህ ቤተሠቦችህንም ሂዳያን ይወፍቃቸው እኛንም አሏህ ሀፊዝ ያድርገን
ማሸአላህ አንዳንድ ሰለምቴዎች እነዛን ድንቅ ሱሀቦች ያስታውሱኛል።አላህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ
ማሸአለህ የምር ታምርኖ የነብል ነገር ለአለህ ምን ይሰነሎ አለሀምድልለህ ሙስለም ለረከን ጌታይ❤❤❤❤❤
ማንም አልቀደመኝ የመጀመሪዋ ነኝ ወላሂ በጉጉት ነበር የጠበኩት
ጀግኒት ነሽ❤
እኔ ደሞ እስታሁን እስራላይ ነበርኩ አሁን ገና ላየው ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋልህ እኔም የታባቁ ናብር ቃታይ ነኝይ
Mashaallah akhii ❤
እኔም ❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ አልሃምዱሊላህ ነቢሎ ሀቢቢ ❤
ሱብሀን አላህ አላህ ካገራው ሁለም ገርነው የሚገርም ታሪክነው ሌሎችሁም ክርስቴን ተማሩበት አብቡ ወዩው ሲጀም ኢቅራዕ አብብ ብሎነው
ማሻአላህ ነቢል አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ አሁም መርከዝ ገብተህ ኢልም በሙሉ የምትሀፍዝ አላህ ያድርግህ ቀጣው ፕሮግራ ያጎጋል
ማነው እደኔ የኔ መገድ ሁለየ እሚያስደምመው🙂አላህ እሚወደውን እጀራ ይስጥህ የኔ ወድም❤🙏🙏🙏
ሱብሀን አላህ የኛን ጌታ አላህዬን ምን ይሳነወል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ አላህዬ አልሀምዱሊላህ❤❤😢
የኛአዛኝጌታ አረህማን አረሂም 😢😢
በእጃችን የያዝነው ከወርቅም በላይ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ለቤተሰብህ ሂዳያ ይስጣቸው
ነቢል የሚያምር ስም ማሻ አላህ አላህ ሆይ እናትና አባቴን አተው ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝ ያከሪም ያአላህ አተ አይቸግርህም በልጅነቴ እዳዘኑልኝ እዘንላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላሁማ አሚን
ግን