ቅጠል ብቻ - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ Leaves only - Sermon by Dn Henok Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • በ2012 ዓ ም ሰሙነ ሕማማት ሰኞ በEBC የተሰጠ ትምህርት

КОМЕНТАРІ • 127

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 роки тому +10

    አምላኬ ሆይ የኔን የደካማዋን ፀሎት ስማኝ። ዲያቆን ሄኖክን ከዚህ በበለጠ ባርክልን!!! በፀጋ ላይ ፀጋን ስጠው። ትምህርቱ ድንቅ ነው።

  • @kokiayele6391
    @kokiayele6391 3 роки тому +28

    ሁልጊዜ የገሀዱ አለም ነገሮችን ከመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ጋር የምታይበት አይንና ማስተዋል ያስደምመኛል ። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። ስለ አንተ እግዚአብሄር ይመስገን።

    • @mesichane4528
      @mesichane4528 3 роки тому +1

      Hi do one v vih

    • @kokiayele6391
      @kokiayele6391 3 роки тому +1

      @@mesichane4528Hello there, What are you trying to tell me in english ?

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 3 роки тому

      እውነት ነው ከኔ ጀምሮ በእውነት ቃለ ሂይወትን ያሰማልን አባታችን የሚጣፍጥ የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ

    ልዩ ትምህርት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 роки тому

    ሰላም መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን ሰላም ለአገራችን ይሁን አሜን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እቁ መምህራችን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በተዘጋ በር ለሐዋርያት እንደገባህ በእኔም በተዘጋው ልቤ ከፍተህ ግባልኝ በጠዋት ስነሳም ስጋዊ ምግብ ሳይሆን ፀሎት ቃለ እግዚአብሔር እዲርበኝ አድርገኝ የተግባር ክርስቲያን ያድርገን በእውነት ፍርድ ባያቀልም አልሰማንም አንል ነገር እንዲህ ተፈትፍቶ ቃለ እግዚአብሔር እየቀርበልን ነው

  • @leetbezawork3000
    @leetbezawork3000 2 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ስብከቶች እጅግ ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥልን በርታልን

  • @metitariku5004
    @metitariku5004 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ነኔ ምርጥ መምህር በእድሜ በ ጸጋ ያኑር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅኽ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-sy7yy3fk6o
    @user-sy7yy3fk6o 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 3 роки тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለበረከት ለመለወጥ ለፍሬ ያድርግልን

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j 3 роки тому +6

    ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ መምህራችን

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 2 роки тому +2

    ቃለ ህይ ወት ያስማልን መምህራችን ፈጣሪ በቸርነቱ ሁላችንም የህይወት ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 3 роки тому

    kalehiweten yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 роки тому

    Amen.amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 2 роки тому +2

    አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d 3 роки тому +1

    አሜን አሜንአሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤💒🙏🙏🙏

  • @benyamdegefu9847
    @benyamdegefu9847 3 роки тому

    Kalehiwotn yasemalen tsegawin yabzalen

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k 3 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 3 роки тому

    አሜን

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 3 роки тому +3

    ቃለ ህይዉትን ያሰማልን መምህራችን. እኛንም ማስተዋሉን ያድልልን🌿🌿🌾🌾🌾

  • @SoFi-us7hm
    @SoFi-us7hm 3 роки тому

    Amen qalehiwet yasemalin

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜንአ ሜን

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 3 роки тому

    kalehiwet yasemaken segawen yabezalek memerher

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @abrhammulugeta4951
    @abrhammulugeta4951 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፡ ፀጋዉን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያድልህ፡ ፡ ፡

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ለኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 роки тому

    Kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 3 роки тому

    Kal hiwot yasemalin mamerchin

  • @get1112
    @get1112 3 роки тому

    Kale Hiwet Yasemalen 🙏

  • @mahlet7858
    @mahlet7858 3 роки тому

    በእውነት ድንቅ ትምህርት... ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ነገ እኮ የመላእክት አለቃ የሆነው ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አድርሰን
    የመላእክት አለቃ ሚካኤል ከለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን

  • @mimitadsse2470
    @mimitadsse2470 2 роки тому

    Amen

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን።

  • @mekedesme6114
    @mekedesme6114 3 роки тому

    Aman kalhiywet yasemaln

  • @user-kf9zf5ej9w
    @user-kf9zf5ej9w 3 роки тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ጸጋው ያብዛህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye6746 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @emeneshgizachew6207
    @emeneshgizachew6207 2 роки тому

    kale hyiwot yasemallin

  • @tifi4425
    @tifi4425 3 роки тому +1

    👏👏👏🤲🤲🤲❤

  • @mahiyeamanuellij8134
    @mahiyeamanuellij8134 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን የወንድሜን ቃለህዉት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይባርክልን💔🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫

  • @shimegetachew6081
    @shimegetachew6081 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @infotecab7972
    @infotecab7972 2 роки тому

    Egziyabher yakbrh

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d 3 роки тому

    አሜን፣ አሜን፣አሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣እግዚአብሔር፣ ረዥም፣ዕድሜ፣ከጤና፣ጋር፣ ይሰጥህ፣እኛንም ፣ተቅጠላ፣ወደ፣ፍሬ፣ለማፍራት፣እሱ ፣በምህረቱ፣ዐይነ፣ልቦናችን፣ያብራልን፣🙇🙇🙇

  • @hbatm3hbatm197
    @hbatm3hbatm197 2 роки тому

    ትክክል

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому +1

    እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @kiddytube5394
    @kiddytube5394 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому

    እዉነት ብለሀል የቆየ ት/ም ቢሆንም የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አዲስ ነው እኛ ወደቤቱ አንድ ብንል እርሱ ወደየቤታችን መጣ 🙏🙏🙏 አቤቱ ደግ ሰው ጠፍቷል እና ማረን 🙏🙏🙏

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla1255 3 роки тому

    Kale hiwete yasmalne 🙏🏿

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 роки тому +1

    አሜን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 3 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ለፍሬ አብቃል ሰሚ ብቻ ሳይሆን ተግባራም አድርገን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን
    እውነት አሰተዋይ ልቦና ያድለን !!!

  • @hanabezunhe7894
    @hanabezunhe7894 3 роки тому

    tegawen yabezalhr memher

  • @dawitsolomon8538
    @dawitsolomon8538 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @yeenatulij7266
    @yeenatulij7266 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማን 💜💜💜

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር🙏🙏🙏❤😍

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m 3 роки тому +1

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-tr3ek8yd1t
    @user-tr3ek8yd1t 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-td9vp3zn6i
    @user-td9vp3zn6i 3 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mogesyitbarek4301
    @mogesyitbarek4301 2 роки тому

    💚💛❤

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla1255 3 роки тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @seble106
    @seble106 3 роки тому +1

    እውነት ነው መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ek1zt8fj7h
    @user-ek1zt8fj7h 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ውዱ የቤትክርስቲያን ወንድማችን እንዳተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @mariamgugsa16
    @mariamgugsa16 3 роки тому +1

    Amen kale hiwot yasemaln memhr

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m 3 роки тому +4

    ጸጋውን ያብዛልኽ ውድ መምህራችን !

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 роки тому

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሃለን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @yosephniguse6642
    @yosephniguse6642 3 роки тому +6

    አምላክ ሆይ ከቅጠል ያለፈ ፍሬ የሚያፈራ ህይወትን እንኖር ዘንድ አበርታን እኛ የምንበረታው መስሎ ለመታየት እንጂ ቃልህን ለመኖር አይደለም ነገር ግን አንተ ቸር ነህና አዲስ ልብን ፍጠርልን ነፍስን የሚያርስ ቃለ ህይወት ያሰማህ ውድ መምህራችን

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @molaabebe1356
    @molaabebe1356 3 роки тому

    Kale hiwete yasmalen

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 роки тому +1

    መምሕሬ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን❤🙏

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ቆይልን

  • @MarKos657
    @MarKos657 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @user-by3ow3pd4l
    @user-by3ow3pd4l 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 3 роки тому

    እጅግ ድቅ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @alemtsehaybekele4666
    @alemtsehaybekele4666 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 3 роки тому

    Amen Amen Amen memhr kal.hiwet yasemaln

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d 3 роки тому

    በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @mebamebamebameba8837
    @mebamebamebameba8837 3 роки тому

    kalhiwet yasemalnn memhrachennn

  • @yohank8478
    @yohank8478 2 роки тому

    ኢትዮጵያ: “ከዚህ ሕዝብ ገላግለኝ" lol
    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @adelahutessema2479
    @adelahutessema2479 3 роки тому +1

    እንደእናንተ ያሉ መምህራን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እያላት ልባችን እንደዚህ ደንዳና የሆነው ለምንድን ነው

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l 3 роки тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይህንን የጭንቀት ጊዜ በምህረቱ አሳጥሮልን ያሳልፈን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @berukawitgezahegne3051
    @berukawitgezahegne3051 3 роки тому +1

    መምህር ምን እንደምልህ አላዉቅም ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ አስተዋይ አስተማሪ የሰጠን! መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለ ልጆች አስተዳደግ እግዚያብሔርን የሚፈሩ አለምን የሚንቁ እግዚያብሄርን በቤቱ በቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ጥሩ ልጆችን ለማፍራት ከፀሎት በተጨማሪ ምን ማድረግ አለብን? በምን አይነት መንገድ ብናሳድጋቸዉ ነዉ ጥሩ ዜጋ የሚሆኑት?

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ያንተ ፔጂ መስሎኝ ሌላ ቦታ በስምህ የተከፈተ ቤተሰብ ሆኜ ነበር ነገር ግን እውነተኛውን በfb ፔጂህ አግቼ መጣሁ መምህር በርታ

  • @sosinaalemu8063
    @sosinaalemu8063 3 роки тому

    Ante leyu neh andebeteh des yelal berta edeme testeh

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 роки тому

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ua-cam.com/video/QLhyl2ObruY/v-deo.html

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 3 роки тому

    ይህ ቻናል ለብዙዎች እንድደርስ ሸር አድርጉት

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 3 роки тому

    Memihir ebakih timhirtoch upload argilin