የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 роки тому +10

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

    • @furtiadiye5992
      @furtiadiye5992 4 роки тому

      Mahibere Kidusan kfl 2 yet ale

    • @koigatu615
      @koigatu615 2 роки тому

      በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት

    • @haftommekonen2049
      @haftommekonen2049 Рік тому

      ua-cam.com/video/xRJuntQFHtM/v-deo.html የክፍል ሁለት ሊንክ ነው

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ሰሚ ልቦናን ይስጠን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 Рік тому

    ለትውልድ ትውልድ የሚሻገር ትምህርት ነው አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን!

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕየወት የስምዓልና
    ቃሉ ሰሚዕና ንሕይወት ክበብረልና
    እግዚአብሔር ብምሕረቱ
    ብጸሎት ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲቱ
    ተራዳእነት ቅዱናኑን ይምሓረና

  • @rahelfantahun8684
    @rahelfantahun8684 4 роки тому +1

    አሜን አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ

    አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን

  • @mtt733
    @mtt733 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetshale731
    @genetshale731 4 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ እየተከታተልኩ ነው በጣም ጥሩ ትምህርት አግቼበታለው

  • @TGST645
    @TGST645 4 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ

  • @መዓዛቅዱሳንገብረኪዳን

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 8 місяців тому

    Amen ❤ Abatachen

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ

    ቃለህውት ያሠማልን

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 роки тому +1

    በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @beza7754
    @beza7754 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @bezawitgirma9285
    @bezawitgirma9285 9 днів тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @youssef7918
    @youssef7918 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 Рік тому

    በአሁኑ ሰዓት በእንግልትና በስቃይ ላይ ኖትና እግዚአብሔር በቅዱስ ደሙ ከክፉ ሁሉ ይሸግናችሁ

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 роки тому

    kalehiweten yasemalen!

  • @ermiadane1855
    @ermiadane1855 Рік тому

    ምዕራፍ አንድክፍል ሁለት ወዴት ሔደ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 роки тому

    ወንድ የዘር ሐረግ ቆጥሮ ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ የሚለውን በሚቀጥለው እንማራለን ብለውን ነበር እሱ ተቆርጧል።

  • @ermiadane1855
    @ermiadane1855 Рік тому +1

    ምዕራፍ አንድክፍል ሁለት ወዴት ሔደ

  • @ermiadane1855
    @ermiadane1855 Рік тому +1

    ምዕራፍ አንድክፍል ሁለት ወዴት ሔደ

  • @ermiadane1855
    @ermiadane1855 Рік тому

    ምዕራፍ አንድክፍል ሁለት ወዴት ሔደ