An amazing quick recovery!!!! I wish you a better health as you go in life.we expect more from you as you are one among many who contribute his talent to our beloved country.
Abreham Wolde, I am really glad to see you back in full health Glory to GOD, embeta enkuan lezeh abekacheh..You see Abrish.. you are truly a humble and positive person, and the Ethiopian people know that in heart. My friend take a good care of yourself and may God give you the full strength and recovery. God bless you and your family, I wish you more success.
እውነት አብርሽ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የምወድህ አምላክ ጨርሶ ይማርህ እግዜአብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥህ ፈጣሪ አንተን አይነት ሠው ለሀገራችን ያብዛልን ፡፡
የምዎዶውን ሰው
እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ አሁንም ጨርሶ ይማርክ አሜን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
እውነት ደስስስስስ ይላል እልልልልል እግዚአብሔር አመስገን ምን ተስኞት ጌታ ጨርሶ ይማርህ የምህረት እጁን ይላክልህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅህ
አብራሃም ወልዴ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወደነበርክበት ሙሉ ጤንነትህ ፈጣሪ ሰለመለሰህ ምስጋና ይገባው
ዋው በጣም ደስ ይላል ክብር ምስገና ለአምላካችን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ጥሩ ነው ሰይፉሻ እናመሰግናለን ተባረክ
አብርሽዬ ክፉ አይንካህ ጥሩ ሰው ነህ በእውነት
እንኳን እግዚአብሔር ለዝህ አበቃህ አሁንም ጨርሶ ይማርክ
አልሀምዱሊላ አብርሽ አላህ ጨርሶ ይማርክ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወንድማችን በፀበል አባረው እርኩስ መንፈስ ነው ሚፈትንህ በጣም የማከብርህ ወንድሜ አይዞን ትድናለህ !!!
እግዜአብሒር ጨርሶ ይማርህ አብርሽዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ፣ብዙውችን የምትርዳ የምታበርታታ ድንቅና መልካም ስው ነህ ❤❤💕
አሁንም እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዛህ
eigezabher yemesgen abershe fetare chrso yemarhi
Abrish, You are a precious gift to Ethiopia. We treasure you too much and wish you many more healthy, productive and peaceful years.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ አብርሀም እንደ ስምህ ጥሩ ሰው ነክ
ያትርፍህ
ክብሩ ይስፍ ለግዛብሄር
አይዞህ ጨርሶ ይማርህ
ሰይፈዬ እናመሰግናለን
ደንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
አብርሽ መልካም ሰው እግዚያብሔር ጨርሳ ይማርህ🙏
Love him enkuan dankilin abrishiye and thnx seifyu sor interviewing him u the best
በአላህ የት ነው የታከምከው
አብርሽ ምርጥ ሰው እግዛቤር ጨርሶ ይማርህ ባላግሮ አዬድም ላይ ያለህ ለስው የምትሰጠው አስተያዬት ስራአትህንና ሰው አክባሬነትህን ከተለየ የበለጠ እኔም እጅግ በጣም አክበርሀለሁ እውድሀለሁ እግዛቤሄር ጤናና እድሜህን ያብዛው
An amazing quick recovery!!!!
I wish you a better health as you go in life.we expect more from you as you are one among many who contribute his talent to our beloved country.
ይህን ዳኛ ስወደው🙊 ጨርሶ ይማርህ 🥰
አተ መልካም ሰው ነህ አብርሽ ጌታ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማረህ. ሰይፍየ አተም ጀግና ሰው ነህ በጣም ነው የምናመሰግነህ
so happy to see you strong and walking. You are loved.
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አብርሽዬ ጨርሶ ይማርህ ኦሰይ እንኳን ለዚህ አበቃክ በጣም ደስ ብሎኛል።
በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ይድረሰው ምስጋና እንኳን ለዝህ አበቃህ አብርሽ
Wow bataam dasyelal it's good to hear from Abraham thanks sifeu
እውነት እ/ር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
በጣም አዝኜ ነበር እግዚእብሄር ይጠብቅህ አዋቂ ልጅ ነህ
ሀይ አብርሽ አምላክ እንኳን ለዚ አበቃህ ለአምላክ የሚሳነው ነገር የለም ጨርሶ ይማርህ።
እግዚያብሄር ይመስገን አብርሽዬ እንኳን ደስ አለን ክፉ አይንካክ
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ሴፍሻ በጣም እናመሰግናለን አንተም በርታ ጥሩ ጊዜን ተመኝሁላችሁ ይመቻችሁ
በእውነት።እግዚአብሔር ይመስገን አብረሽ እንኳን ደስ አለክ አሁንም ከዚህ በላይ ይማርክ ተሽሎክ ወደ ስራክ እንድምትመለስ ተስፋ አለኝ
አብርሽ ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርህ በእምነትህ ሁሉነገር ሞክር ሀኪም እ/ር ነወ
ስወድህ አብርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሄር ይመስገን!
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ጨርሶ ይማርክ አብርሽ።።። thanks seyfu...
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል መጨርሻህን ያሳምርው ሰይፉ በሰላም ነው በጣም ወፈርክ።
Abreham Wolde, I am really glad to see you back in full health Glory to GOD, embeta enkuan lezeh abekacheh..You see Abrish.. you are truly a humble and positive person, and the Ethiopian people know that in heart. My friend take a good care of yourself and may God give you the full strength and recovery. God bless you and your family, I wish you more success.
አልኸምዱሊላ አላህ ለዚህ እበቃህ
thank you Lord seifu God bless you
very happy to see like this,I was PREYING for you Thanks God.
የኔ ምርጥ አብራሀምዬ አላህ ያሽርህ መልካም ሰው ነህ
አብርሃም መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ በጣም አድናቂክ ነኝ!
እንኳን ፈጣሪ ምረቱን አወረደልህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ግን ግን ፀበሉላይ በጣም ቀጥልበት በርታበት ድስክን በፆም በፀሎት በእምነት ማላቀቅ ይቻላል እመቤቻችን ካጠገብህ ትቁምልህ ልኡል እግዚአብሔ በቀኝ በግራህ ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
Amen
amen
abresh z grate enkuan egzyabehare marehe ende dav aynete merte damesawe selametahelne enamesegnale
አሜን
10ሰው ቢሞት ካንተ ያንሳልጂ አይበልጥም እና እግዛብር ጨርሶ ይማርህ ደስብሎናል ሁሌም በደስታ ኑርልን የሁላችን አባነህ ያኔ ታቅፈህ ስትገባ የተሰማኝ ስሜት ለመፃፍ ቃል ስላጣውለት ነውጂ ቢኖር መልካም ነበር ግን አምላክ ቸርነው ዋው
እንኳን ለዚህ አበቃህ አብርሽ እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልክ
በጣም ደሥ ይላል አብርሀም እ/ግ ይመሥገን
አብርሽየ አንተ መልካም ሰው በእድሜ ዘመንህ ክፉ አያግኝህ ለኢትዮጵያ ህዝብ በመልካም ስነምግባር አርያ ነህ
አላህ አፊያ ያረግህ ውዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እዚህ ያደረሰህ አምላክ ጨርሶ ይማርክ ሁሉን የፈጠረ እሱ ነው ዶክተርም ያስፈልጋል እምነት የህይወት መሰረት ነው እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን መልሶ ያሳየን
እንኳን እግዚአብሔር ማረልን ወንድማችን እምዬ ማርያም ሙሉህን ጤንነትን ትስጥልን በርታ በርታ ቸር ስንብትልን
እውነት ነው አብርሃም እግዚአብሔር ያመስግንዎ ደስ ያላል 👏🏻👏🏻ስይፉ አንተ ያመችህህህህህህህ💯💯💯
Seifu👏👏👏👏
+Wibaddis Abagifar Woooow
+Rita Moon w
wawwww Alhamdulilah betam dess ylal
Thank you God,Abreham &seifu we Habesha need you
we always need you to be healthy, safe,happy....
Weladite amlak chersa timark🙏🙏🙏
ጌታ ታላቅ ነገር አሳየን ገና ያሳየናል ታረክ ክብር ለጌታ ይሁን
አሁንም ጨርሷ ይማርሕ
እግዚብሄር ይመስገን አሜን ለእግዚብሄር ምንም የሚሳነውየለም ብቻ እግዚብሄር ይመስገን አሜን።
abershy mert sew chreso yemareh leule"E/R
አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አብርሽ ክፉ አይንካህ ሠይፉ አንተም በጣም ጥሩ ሠው ነህ አምላክ ይጠብቃቹ እናመሠግናለን
am glad to see you like this Abrishayee enqwan Egzabeher lezih Abekah
አብርሺ የ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ አይዞህ
Amen Ymesgen Enkuan Lezih Abekah Wondmachin
Abreshe Yemretochi Mret Asetewaye Ejeg New Yemakbrek Amlak Chereso Yemarek Enamsgnalen Seyefu 👏
enkuan lezih abekah #abrsh egziabhir ahunm cherso yimarh ♥♥♥
አልሀምዱሊላሂ በጣም ደሥ ይላል እንኳን ተሻለህ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አምላክ ጨርሶ ይማርክ ♥♥♥
amen
አብርሽ እየ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ እንካን እግዛብሕር ማረህ
እግዚአብሔር ጨርሶ. ይማርህ. ወንድሜ
እግዛብሔር ይመስገን አብርሽየ የወላዲት ቅድስት ድንግልማርያም ልጂ ጨርሶ ይማርህ አብርሽ እንወድሀለን ማኛየ 😍😘
I wish u all happy and sweet healthy life. We love u guys.
እግዚአብሔር ይመስገን አብርሽ ጨርሶ ይማርክ በፀሎት በርታ እሺ እመብርሀን ተጠብቅህ
ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይማርህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃህ
abraham is humble man immediate recovery insh alh
abrsh Allah charso yamrek💖💖
Alhamdulilah betam das yilal bamdhn betam das belonal
እግዚያብሄር ይማርህ አብርሽ የኔ ወንድም
አብርህም አላህ ያሽርህ አድናቂህ ነኝ አላህ እዴሜ ይሥጥህ
እግዚአብሔር ይመሥገን ኝጨርሶይማርህ
እግዚአብሔር ይመርህ
woww disa sila egzbhre ekuan merkah abreshyee my hero 😚😚😚ahunm egzbhre cerso yemark
long live you ❤❤
sefiyeeeeeee mirt saw😚
good bless you 😍 😍
የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምርጥ ሠዉ
አብርሀም ወልዴ በጣም።ነው ምውድህ
mashali alilah ychamrlh abo
Egziabeher Enkuan Lezihe Abekahe
Abrye yene melkam sew kfukn fetari ayasemajn
ስወደው አብርሽን እንኳን ጌታ ፈወሳት
ፈወሰህ
Wilahi betam melikam sew nehi allah yaseherhi
much love and respect
አሁንም ጨርሶ ይማርክ የተባረክ ሰው ነክ
thanks to God.....betam des yilal Abrish kifu ayinikah!
egziabher mesgana yegebawe abersheye enkuan lezehe abekahe yen wendem betam tedesechalhu mechereshahenem denegel kenelijuwa tasamerewe abereshe nurelen
woow abirshye enikuwan des alek.dingel chersa timarek. gen tsebeli moker
አብረሽየ እግዚአብየረ ይመስገን ለዚክአበቃአህ አሜን ጨረሶይማረክ
አብርሽየ ጨርሶ ይማርህ አተ መልካም ሰው
Wow Betam Das Yelale Enkon Allhe Aterfahe
All the time God is good GOD is good all the time
አብርሽዬ አንተ ጥሩ ስው ከክፉኡ ይጠብቅክ አምልልኬ አውንም ሰላም ኡንልን ♥
እግዚብሔር ጨርሶ ይማርህ ውድማችን
ፈጣሪ ይመስገን እኳን ተፈወስክ
GOOD PERSON, GOD BLESS YOU MORE....
ይማርህ😓😭
ምርጥ ሰዉ አብርሸ
እደ ሰይፋሻ ወጣትነህ ሱፋ ለብሰህሳይህ ትልቅ መስለህኝ ነበር አብርሀም እንኳን እግዚአብሔር የማረህ ምጥሰነዉ
God bless you Abirshiya