#fhdgygy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 тра 2023
  • ትክክለኛ ቪዶወ አጫጫንና ትክክለኛ ማስታወቂያ እዴት መጬመር እደምችል @MahtotMedia _@mesitube9153 _ @messitube1 _@messilovemedia1328 _@mesimekdi _@agapezeortodox _@yefikirketero _@Abu447 _@PresidentMensurJemal _@kekutube1122

КОМЕНТАРІ • 339

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 5 місяців тому

    አስተማሪ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታችን በርችልን ያለቁትን ማሳወቅ በጣም መልካምነት ነዉ ይጨምርልሽ ወሳን ነገር ነዉ ያሳየሽን ሊበረታታ የሚገባ ነዉ እናመሰግናለን

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ

    እንኳን ደህና መጥሽ ሁሌም አዲስ አዲስ ነገሮች ይዘሽ ነው የምትመጪው ልዩ ልዩ ትምህርት ናቸው በርችልን እናመሰግናለን ስለ ነበረን ቆይታ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🙏

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 Рік тому +1

    በእውንት ይማናቅውን ብዙ ነግር አሳይትሽናል በጣም እናምስግናለን ክብርልን ይማያውቅት ማስውቅ መልካምንት ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም

  • @youtub8700
    @youtub8700 10 місяців тому

    እናመሠግናለን እህታችን አሪፍፍፍ ነውበርች ለጀማሪይወችጠቃሚ ፊድውነው ሸርላይክሰብ እያረጋችሁ እህታችችችንእናበረታታታት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 4 місяці тому

    Baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii woow barumsaa bayyee barbaachisaa nuu qabatee dhuftee guddaa ebbifamii❤

  • @user-wg1ud8wi6m
    @user-wg1ud8wi6m 10 місяців тому

    ዋውውውውው በጣም እምፈልገው ትምርት ነው በጣም ጠጋሚ ነው ለኔ ቢጤ እናመሰግናለን ቀጥይበት ጡሩ ትምርት ነው ጎበዝ

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን አሪፍና ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው የይቱብ ቪድወ እናመሰግናለን እህታችን😍😍😍😍😍

  • @Imantube4
    @Imantube4 Рік тому +1

    ሰላም ሳለም ጤና ይስጥልኝ እንኮን ዳን ማጣሽ እህቴ አሪፍ ቪደኦ ነው👌🏿 ቃጥይባት ጎበዝ ፋጣሪ አግራችህን ህዝባቺን ሳለም ያርግልን ኢትዮጵያ በልጆቻ ትክብራ ልዝላለም ትኑር

  • @weyinshetyutub1830
    @weyinshetyutub1830 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @mekdesnguse
    @mekdesnguse Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይቦዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አሬፍ ነገር ነው ያሳየሽን ቃልየ እናመሰግናለን

  • @AMIR465
    @AMIR465 11 місяців тому

    Hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow ❤❤❤❤jabadhu jabadhu video barreda qabate dhufte galatomi jabadhu jabadhu itti fufii wan ofi video akkan namatti tolu dha

  • @yenutube21
    @yenutube21 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን ስለ አካፍልሽን ደስ ብሎናል በርችልን

  • @user-nu2uu4mk9t
    @user-nu2uu4mk9t 10 місяців тому

    አሪፍና ጠቃሚ የሆነ መረጃነው የይቱብ ቪድወ አጫጫን እና ማስታወቂያ ለማስገባት ቀለል ባለ መልኩ ሠርተሻል ለኛም በጣም ጠቃሚነው

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Рік тому +1

    አምላክ ይጠብቅሽ ጥሩ ስራ ነው ለሁላችንም ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ መልካም ስራ ነው ለብዙ ሰዎች የሚጠቅም ነገር ማየት መልካም ነው የምንማረው ብዙ ነገሮችን ለመከወን ስለ ያየሁብሽ ፉትቦል በዚያ ብሔር እታገኝ

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 Рік тому

    ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍና ጠቃሚ ስራ ነዉ ያመጣሽልን እናመሰግናለን ለብዙዎች ጠቃሚ የሚሆን ስራ ነዉ በርቺልን በቀጣይም በሌላ ስራ ለመገናኘት ያብቃን

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Рік тому +1

    ሠላም ቃልዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ሰለምታካፍይን ትምህርት እነመሰግናለን እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርችልን ሠላም አንደነት ፍቅርን ይሰጠን ፈጣሪ❤

  • @galanetube123
    @galanetube123 Рік тому

    Nagaan waaqayyoo siif haa bayyatuu akkami jirtaa Bagaa nagaan dhuftee welcome jajabee Koo waan bareedaa qabtee dhuftee jabadhuu

  • @AshooIll
    @AshooIll 10 місяців тому

    Well come bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii bayyee gaarii dha rabbiin biyyaa kenyaaf nagaa haa busuu inshallah allaah jabaadhu

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 5 місяців тому

    እንኳ ደህና መጣሽ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው አመሰግንሃለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን ውዴ ጥሩ ቆይታ ነበርን ምርጥ አቀራርብ ነበር አመሰግናለሁ

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow Рік тому

    Anaa dhufuu bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu Sister jabadhuu wow good job like video 📹

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Рік тому

    ሰላም ሰላምሽይብዛእህታችን እንኳንደህናመጣሽአሪፍቆይታነበር
    አሪፍነው ያሳየሽን እናመሰግናለንበርችልን🎉🎉❤✅👍✅❤🧡

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን የኔ ውድ በእውነት በጣም ምርጥ መርጃ ነው ከልብ እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርትነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @hktube1507
    @hktube1507 Рік тому

    Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaan nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa barumasaa garidhaa qabatee dhuftee jirtaa jabadhuu qalii namaa ❤❤❤❤❤❤

  • @omureyan
    @omureyan 10 місяців тому

    ሰላም ሠላም እንኳንሰላም መጣሺ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ሰንቶቻቸን ያውቃሉ ያላቸውን ሰንጠይቅ መልሰ የማይሰጡት እድህ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነትነው ቀጥይበት በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን ውድ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @muna2056
    @muna2056 Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ ያወቁት ማሳወቅ ደስ ይላል ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሰላምና አድነት ይስጠን

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 10 місяців тому

    Welcome my sister bagaa nagyan dhuftee qalii too jabaadhuu biyyaa kenyaa nagyan haa godhuu barumsaa gariidhaa ittii fufiiiii ❤❤

  • @hayattube3308
    @hayattube3308 11 місяців тому

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ የሆና ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በሠላም በደና መጠሽ ዋው አመሰግናለ እህታችን በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ቆይታ ነው በርችልን እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉

  • @user-yp2iq3ew8b
    @user-yp2iq3ew8b Рік тому +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን እማናውቀውን አች እምታውቂውን እውቀትሽን ስለምተሠካፍይነ እናመሰግናል ለሀገራችነሰ ኢትዮጲያ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን ይላክልነሰ አሜን

  • @_mekdes
    @_mekdes Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ከልብ እናመሰግናለን ስለምትሰጪን መረጃ መልካምነት ለራስ ነው በርችልን እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነትነው

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያሳይሽን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Рік тому +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ቃልዬ ያወቁትን ማሳውቅ ትልቅ መልካምነት ነውና ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ብዙ ሰው ያቀዋል ማለት አይቻልም የማያቁ ስላሉ መክፈል መልካም ነው

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Рік тому

    Welcome bagaa nagaa dhufutee qallii namaa jabadhuu mataa duraa kee bayee tokkoo baredaa gudaa gallaatomii barumusaa baredaa fidee dhufutee dhugaa ketii jetee siriti nuufayaada❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 Рік тому +1

    ሠላም ሠላም ቃልየ የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ትምህርት ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን እህት ወንድሞቸ ቃልኪዳን ቲዩብን ሰብ ላይክ ሸር እያረካችሁ አበረታቷ ጠቃሚ ነገር ነው የምታገኙት የኔ መልካም በርችልን ከጎንሽ ነን የላይኛው ኮሜንት ዝግ ነው ክፈችው ውዴ🎉🎉🎉🎉

  • @user-ly5ff1fu4q
    @user-ly5ff1fu4q 10 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣሽልን ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በጣም ጠቃሚ መረጃ ይዘሽልን ስለምትመጭልን ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስና አስተማሪ ቨዲዎ እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን yami tube

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Рік тому

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችንም ጋር ይሁን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የኔ ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርችልኝ

  • @jemutu1
    @jemutu1 11 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አፐ 🎉ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርቺ ኢትዮጵያ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ድልለህዝባችን ይሁን አሚን

  • @Laliitube-wp3um
    @Laliitube-wp3um 10 місяців тому

    Nagafi hararii Waqayyoo manaa kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte jabadhuu ❤❤❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም ቄልኪዳንዬ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ወዴ ዋዉ እውናት ቀጥይበት ብዙ የማነቀውን እንዲናቅ ያግዘናል ርናሙሰግናለን

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 10 місяців тому

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እወቀት አዘል እና ጠቃሚ ቪዶ ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Рік тому

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu

  • @mekedestube
    @mekedestube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ ቢደው አሰራርነው ያሳየሸን እናመሰግናለን ሰላም ለጠፍውሀገራችን ይሁን 💚💛❤ቀጥይበት

  • @bertukanbertukan2554
    @bertukanbertukan2554 10 місяців тому

    ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የቃል ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው አሪፍ አይዳያ ነውቀጥይበት ውድ እናመሰግናለን በርችልን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Рік тому

    አሰለማለይከምወራህመቱላሂ ወበረካትሁእካንሰላምመጣሽውድእህት በጣም አሪፍ ደስየሚልቆይታነው ሀገራችንን አላህሰላምንፍቅርን አድነትን መተሳሰብን አብዝቶይስጥልን

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ ዋወወወወወ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ የሆነ ቪድው ነው የሰራሽልን ከልብ እናመሰግናለን በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድርግልን❤❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የምታሳይን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 4 місяці тому

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo barumsa bareda qabate dhufte ❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 11 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውው በጣም አስፈላጊ ነገር እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለሁለችን ያብዘልን አሜንንን

  • @astersimatube1767
    @astersimatube1767 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ በርችልኝ ውድ❤❤

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube 10 місяців тому

    ሠላም እህታቸን እንኳን ሰላም መጣሸ አሪፍ ነገር ነው ያመጣሸልን እናመሠገናለን ቀጥይበት ለጀማራ ዩቶይብ ከፋች ጉበዘ ነሸ

  • @saaduushowtube8528
    @saaduushowtube8528 Рік тому

    Welcome Baga nagayan dhuftee welcome mata dureen Kee Bareedaa yadaa bareedaa baroomsaa gari dhaa jabadhuu itti fufii 🌹🌹💝

  • @betitube7252
    @betitube7252 Рік тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ አስተማሪ እናመሠግናለን በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 Рік тому

    በጣም ዴስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን ነገየተሻለ እዴምታቀርቢልን ተስፍአለን

  • @20MF766
    @20MF766 Рік тому

    ሰላም ሰላም ቃሊየ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋወወወወወወ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ውዴ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ውዴ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊❤😊

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዝት ይበል ልብ የኔ ውድ እህታችን በጣም አሪፍነው ቪድዮ አጫጫን በቡዙ መልኩን እንችላለን ይህም ያሳየሽን አሪፍ ነው ያወቁት ማሳውቅ ምልካምነው እናመሰግናለን

  • @abebutube
    @abebutube Рік тому

    በጣም አሪፍፍ ነው የሰራሺልን አስተምሮ በእውነት ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ እና ስቸብቀው የነበረ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @enaenaqale
    @enaenaqale 10 місяців тому

    ሰላም ቤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው የሰጠሽን በርች እናመስግናለለ

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Рік тому +1

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም ቃል እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ረለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉ ጎበዝ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Рік тому

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያያላችሁብት ሀገራችንን ሰላም ዘላህ ያርግልን ያረብ ዋው አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሺን ቃልየ በርችልኝ

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU Рік тому

    ሰላም ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም ነው ወዴ በጣም ጥሩ ግዜ አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን ዋውውውውው ውውውውውውው የኔ ቅን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 11 місяців тому

    እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም አሪፍ ነው ያዎቀውን ማሳዎቂ መልካምነት የኔ እህት ካንች ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @sarayoutube7249
    @sarayoutube7249 Рік тому +1

    ሰላም ቃልዬ የኛ መልካም እንኳን መጣሺልን የኛ ቅን እህት ዋውው አሬፍ መልክት እና ለኛ ወሳኝ የሆነ ትምህርትነው ያሳየሺን ከልብ እና መስግን አለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yebrhwatatretub4928
    @yebrhwatatretub4928 10 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውው እጅጉን በጣም አሪፍ ነው ።
    ይሄን የመሰለ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እህት አለም።
    ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ ምድር ያርግልን ሁሉም ነገር ውበት ያለው በሰላም ውስጥ ነው ።

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 11 місяців тому

    ዋዉ በጣም አድርገንነዉ የምናመሠግን የእዉነት ይህ ቪድኦ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነዉ በተለይ ለአዲስ ጀማሪ ዩቱበሮች ክበሪልኝ የኔ መልካም

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 Рік тому

    m ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነው ቆንጆ ነገር ማሳየት መቻሉ ነበርና አንድ ነገር ነው እናመሰግናለን በጣም አሪፈ የተሸፈኑ ይያዝ በእጁ ያለችውን ያለው በርቺ በጣም ሀሪፍ ነዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maryemendirsyoutube1858
    @maryemendirsyoutube1858 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሺ እህት ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለጀማሪዎች እናመሠግናለን🧕👍😍ደስታ !
    ደስታህን ከሌሎች ጥግ አትፈልግ ይልቁንስ ከተደበቀበት ካንተው ስር አውጣው ፤ ብዙ ያላስተዋልካቸው ቦታ ያልሰጠኋቸው ትኩረት የነፈግካቸው ነገር ግን ብታስተውላቸው እውነተኛውን ደስታህን የሚሰጡህ ነገሮች አሉ ወደራስህ አተኩር ፈጣሪ ለሁሉም ድንቅ ስጦታን ሰጥቷል !

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 10 місяців тому

    አህለን ቃልየ እንኳን ሠላም መጣሽ ውደ ማሻአላህ ቆንጆ ትምርት ነው ያካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን የኔ ውድ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ቀጥይበት🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 Рік тому

    ዋው በጣም አሪፍ መረጃነው ጥሩነው የምታውቂውን ስላሳወቅሽን ፈጣሪ ይባርክሽ ካንቺ ብዙእንማራለን በርቺ በጣም ደስ ይላል ብዙዎቻችንአናውቀውም

  • @obseegorba
    @obseegorba Рік тому

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii jabadhuu itii fufii bayee baredaa ❤❤

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 6 місяців тому

    asham asham herkaa funee jiraa jirtuu baga nagan jiiraa jiirtuu dhufyee jajabadhuu mashallha mashallha❤❤❤❤

  • @user-qd8nd5bz3v
    @user-qd8nd5bz3v Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሺን እናመሰግናለን❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому +1

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ አሪፍ ቆንጆ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠይቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @martiteditube
    @martiteditube Рік тому

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን selamshi yibazi enkun dehna matshi wude ye hagri lijochuu selamchuu yibazi አግዚአብሔር hagricani ሰላም ፍቅር yisatin 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉liki ሽርርር

  • @Umu_m
    @Umu_m 11 місяців тому

    ሠላም ሠላም ጤና ይሰጥልኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰሊመጣሸ ደረሰ በሎናል ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝበትክክል. እውነት. በለሸልቨበጣም ደረሰ ወሰሰፀሸ. የኔ መለወጥ
    ዋው በጣም ደሰ ይላል አረፍ ቆይታ ነበር በርች ወድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት. ሠላማችሁ ይብዛ በርች ወድ😍😍🌹🌹

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Рік тому

    ሰላም ሰላምሺ ብብዛሰላምናፍቅር ለሀገራችን ይሁን አሪፍቆይታነበር እህት ሰላምናፍቅርለሀገራችን ይሁን በያለንበት አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሬልጆች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በያለንበት አላህ ይጠብቀን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 11 місяців тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ የኔ ውድ ውካንመጣሽ የኔ ልዩ አሪፍትምህርትነውበርቺ❤

  • @almitube9417
    @almitube9417 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነዉ ለማነዉቀዉ እንድናዉቅ ነዉ የረዳሽን ያወቁትን ማሰወቅ መልካምነት ነዉ

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ብዙ እማናውቅ ስላለን ይጠቅምናል ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው እናመሰግናለን

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 Рік тому

    Selam ihtalem hulem yazeshilin yamitimeciwu arif ina tiru yahune nageroch new yamiyaqutin masaweqi melikaminet new wow biyale yasabishn hulu fetri yasakalish

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ ደስ የሚል መረጃ ነው አመሰግናለሁ

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 Рік тому

    ሰላም ሰላም እህት እንኳንደሄናመጣሺ ለነበረንቆይታ እናመሰግናለን ያወቁትንማሳወቆ ቅንነትነው ባለሺበት ሰላምሺይብዛ

  • @tube20134
    @tube20134 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል አፕልኬሽን ነው እያሳየሽን ያለሽው ከልብ ነው የምናመሰግነው እህታችን በዚሁ ቀጥይበት

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Рік тому

    ስወላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ባልሽበት ቦታ ሁሉ አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ጎበዝ በርቺ

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላምና ፍቅር አንድነት ማስተዋልን መተሳሰብ ሰላም ለሀገራችን አሜንንን አሜንንን

  • @METITUBE
    @METITUBE Рік тому

    Selam selam wude hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ ዋው ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን በርቺ ቀጥይበት😘👍👍ሰላምና ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ እንኳንም በሰላም እና በደሕና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eyutlahuna
    @eyutlahuna 11 місяців тому

    ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን በድጋሚ አሪፈና ደስ የሚል ጠቃማ መርጃነው ሼር ያደርግሽልን በርች ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው ሰላም ላገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት ያድልልን ❤❤❤

  • @Astertube23
    @Astertube23 Рік тому

    ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ስለ መጣሽ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ የኔ ጠንካራ በርቺ መጣሽአሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ክበሪልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому +1

    ሠላምሽ ይብዛ ቃልየ እንኳን ሠላም መጣሽ ስተቶችን ነበረኝ ታግ ሳደረግ ሀሪፍ ትምህርት አገኝቸበታለሁ በርችልን የኛ ቅመም ሰላም ለሀገራችን ይላክልንንንን

  • @ekrW
    @ekrW Рік тому

    ሰላም ሰላም ቃልየ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይበት የኔ መልካም ፈጣሪ እውቀትን በእውቀት ላይ ይጨምርልሺ

  • @user-zg5sq4cr5d
    @user-zg5sq4cr5d 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸሰ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቃልየ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ሀሪፍ አፕ ነው እያሳየሽን ያለሽው እናመሰግናል በዚሁ ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አድነችን መቻቻልን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Fnaentertainment1
    @Fnaentertainment1 Рік тому +1

    ዋው ቆንጆ ነው ቃሊ

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 10 місяців тому

    ሠላም ጤና ይስጥልን ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ የኔዉድ በጣም የሚሰሪዉ ቢዶወ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን በርች ዉደ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ያረብ በዱአ በፆለት አንረሳሳ ❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት የበል የኔ መልካም እህት ዋው በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ በቀጣይ የተሻለ የዘሽ እደምመጭ ተስፋ አለኝ 👍👍👍👍🥰😍