በሬወችን በቀላሉ ማድለብበናፊራ እርባታ part 2
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- በሬወችን ማድለብ
በሬወችን ማድለብ ከመጀመራችን በፊት በቅድምያ በሬወችን በምን መልኩ እንዴት ነው መምረጥ ያለብን የሚለውን በጥቂቱ እእመልከት
ለማድለብ በምንመርጥበት ወቅት ወደ ገበያ ሰንገባ መጀመርያ የታመሙ በሬወችን መለየት አለብን
የታመሙ በሬወችን በአፍአቸውና በእግራቸው በአመጋገብ ሰርአትና በሙቀታቸው እንዲሁም ምንዝሀ የሌላቸው መሆናቸውን ከለየን በሀላ የታመሙትን በመተው
ጤናማና በአጭር ግዜ የሚደልቡ በሬወችን እንመርጣለን
1,ጥሩ አቅዋም ያላቸው
2,ሰውነታቸው ረዘም ያሉ አጥንታቸው ሰፋ ያለ
3,,የሚመገቡትን የሚያመነዝኩ
4,መራመድ የማያነክሱ
5,ምላሳቸውና አፍአቸው አካባቢ ምንም ቁሰልና ልጋግ የሌለባቸው ወይም ለሀጭ መሰል የማይታይባቸው
6,ሙቀታቸው የጤነኛ እንሰሳ የሆነ
7,የድብርት ሰሜት የማይታይባቸው
8,ሲራመዱ የማያነክሱ
9,እድሜያቸው ገና የሆነ ያልገፍአ ( መግበን ወደ ተሻለ የሰውነት አቅዋም ለመቀየር ምቹ የሆኑ)
10,የአተነፍአፈሰ ሰርአታቸው ትክክል የሆነ
11,አፍንጫቸው ነፍጥና ዝልግልግ ነገር ሳል የሌለባቸው ከሞላ ጎደል መሆን አለባቸው
አተገዙ በሀላም
ወደ ማቆያ ሰፍራ ለብቻ በመውሰድ መከታተልና ህክምና መሰጠት ለሚቀጥሉት 40 ቀናት በማቆያ
የህክምናው ክትትል አመጋገብንና የጤና ክትትሉን በእንሰሳት ህክምና ባለሞያ መሆን አለበት የሚመጡትን ችግሮች እንደ እርባታ በአጭር ግዜ እንዲደልቡ መሰራት ሰለአለበት
በጣም ደስ ይላል ዶ/ር
selamu betam amsgenalew
Dear Hailu it is a good experience and appreciated. I need to ask you one question. I. e , is it possible to treated and cure tuberculosis?
❤❤❤ደስ ደስ ይላል
በጣም አመሠግናለሁ
Silk qutur ?
ፓውደሩ ምን ያህል ነው
As always thank you so much!!!
Thanks bro
Thanks bro
thank you
አክባሪ ይሰጥልኝ አመሠግናለሁ
hi dr Ethiopia wust quail bird yemtbalewn tnsnish wef (for egg and meat) yemiyarebu sewoch tawkaleh endea? Tinsh bota lalechw sewoch yemitkmu ymeslegnal
betam yekerta ALGEBANEM
ENDEGENA NEGERENE
ሰላም ያልኩህ እኮ quail bird (ስሟን በአማርኛ ስለማላውቀው ነው ፎቶዋን ኢንተርኔት ላይ ታገኘዋለህ) ኢትዮጵያ ውስጥ ማርባት ተጀምሯል ወይ?? ውጭ ሀገር ያረቧታል (ለእንቁላልም ለስጋም ማለት ነው)በጣም በትንሽ ቦታ በትንሽ መኖ መስራት ስለሚቻል ለሀገራችን በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ ነው መረጃው ካለህ እንድታጋራን ብዬ ነው
እባክህ አድራሻህን
ሰላም እንዴት ናችሁ
ሀይሉ
0911392182 አዲሰአበባ
Will contact you in near future 🙏@@Hailuvet
የሚደልቡ በሬዎች የግድ መኮላሸት አለባቸው እንዴ?
Dr ahun lay ywetet lamoch alu wy
አዋን አሉ
ጊደሮች ያልወለዱ
የወለዱ እርጉዝወች
ወልደው እየታለቡ ያሉ የወተት መጠን ከ20/22 ሊትር በቀን
@@Hailuvet ዋጋቸውን ብትነግረኝ
በዘርፉ ለመሰማራት ለሚፈልጉት በጣም ይጠቅማል።
Thank You Dr. Hailu. Like ..Share & Subscribe!!!!
Hachalu bro thanks
Thanks Bro Hachalu