ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 1)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 200

  • @Momo-wm9sf
    @Momo-wm9sf 5 місяців тому +117

    ካረብ ሀገር ሴት ላይ ዉረዱ የሀረብ ሀገር ሴት እደ ናተ ዝርክርክ አይደለችም በጣም ጀግና ነች እማዬን ቲሽ በዛ

  • @tigisthussen6844
    @tigisthussen6844 4 місяці тому +2

    ውውይይይይ እጅግ በጣም ነበር ያስጠላኝና እያናደደኝም ነበር ስከታተል የነበረው።ግን መጨረሻው እንዴትት እንዳስደሰተኝ ልነግራችሁ አልችልም ወንድሞች ይህ ለብዙዎች ት\ት ይሰጣል እላለሁ።👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 місяців тому +12

    በወንድማማች መካከል ገብታቹ የምትበጠብጡ ሴቶች እንዴት እንደምታናዱ 😥😥😥

  • @hnah4891
    @hnah4891 2 місяці тому +6

    ኢትዮ ያሉ ሴቶች እኮ ለገንዘብ ሲሉ ምንም ያደርጋሉ ነብስ እስከማጥፍት ድረስ ተው ግን ከገንዘብ ሰው ያስፈልጋል ደግሞ ሁሌ ስትሰሩ የአረብ ሀገር ሴት አትበሉ ያረብ ሀገር ሴት ጀግና ላቧን ጠብ አድርጋ ሰርታ የምትኖር ጀግና ነች ስማችን ጣፈጣችሁ እሳ እኛ የሰው ሀቅ አንፈልግም

  • @gufh9364
    @gufh9364 4 місяці тому +8

    እኛ አረብ ሀገር ሴቶቾ ጀግና ነን ፊልሙ 000000000000000000000000000000000000000000000

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 5 місяців тому +7

    መጨረሻው ደስ ይላል 😍😍😍👏👏👍👍👍 በርቱ

  • @ሄዉትሀይለመስቀል
    @ሄዉትሀይለመስቀል 5 місяців тому +7

    አረብ አገር ሴት ጀግና ናት እንደተ ሌባ አይደለችም😢😢

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 5 місяців тому +11

    ደነዞች የአረብ ሀገር ማንነት ብታገኙ ጥሩ ነበር ማትረቡ በአረብ ሀገር ስም አትነግዱ 🙎🙎🙎

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 5 місяців тому +10

    ጠይሙልጅ ሰወድህ❤❤❤❤

  • @marye577
    @marye577 4 місяці тому +2

    የማንም መቀለጃ የኔ ምስጊን ስደተኛ ያረብ ሀገረ እሴት ሁሉም በስምሺ ይነግዳል😢

  • @ethiopiabinth6371
    @ethiopiabinth6371 4 місяці тому +8

    አትቀልዱብን በራሳችሁ ሙድ ስሩ ያረብ ሀገር ሴት አትበሉ😮😮

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 5 місяців тому +13

    የአረብ ሀገር ሴት እንደእናንተ ሌባ አይደለችም እንደሻማ እየቀለጠች የቤተሰቦቻንም ህይወት የምትቀይር ጀግና ሴት ናት ምድረ ዘልዛላ የአረብ አገር ጅብ ይብላችሁ ኢንሸአላህ

    • @Selamt-j3f
      @Selamt-j3f 4 місяці тому

      Ewunet new ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 3 місяці тому +5

    ባረባገር ስም አትነግዱ ወዲያ ወራዳ ያረባገር ሴት ጀግናነች ለስራዋ ታማኝ ነች 😮😮😮

  • @የአለህእናቴንአዳራ
    @የአለህእናቴንአዳራ 4 місяці тому +9

    አራፈቹ ሰራቹን ሲሩ ከረብ ሀገርሴት ወራዲ የሀራብ ሀገርሴት እንዳና አቃጣራ አደላች ሲራት ይኑራቹ😏😏😏😏😏😏

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 5 місяців тому +10

    😢😢😢ሰው በቃ አረብ ሃገር መቀለጃ ሆንንባሌጌ ልጅነሽ ቅናተኛ

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 5 місяців тому +4

    After long time nice movie ❤❤❤

  • @TamralechMuket
    @TamralechMuket 5 місяців тому +1

    እሰይይይይይይይይይ እግዚአብሔር አይለያችሁ ወይ ወንድሞቼ ፍቅራችሁን አይቀንሰው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏ስወዳቹህ ለሌላ ጊዜም ትምህርት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahderabebe2839
    @mahderabebe2839 5 місяців тому +8

    keyu lij endet endemimechegn👌👌👌👌👌👌 andegna

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube 5 місяців тому +4

    ዋዉዉ አስተማሪ ድራማ ነዉ🎉🎉

  • @genitesfa9527
    @genitesfa9527 5 місяців тому +5

    Betam konjo astemariy new

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 5 місяців тому +5

    አስተማሪ ነው ምነው ሰብስክራይብ የለምሳ😊

  • @girdoshtube2080
    @girdoshtube2080 5 місяців тому +5

    ❤❤❤❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 місяці тому +3

    ውይ ይቺ ያረብ ሀገር ሴት ፈረደባት

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 4 місяці тому +2

    ወይፈጣሪ❤❤❤ወይሰዉ❤❤

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 5 місяців тому +6

    ሆዳም ሴቶች አላህ ያጥፍቸው

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 5 місяців тому +7

    Enezi wondoch tawaki adelu ende ???

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 5 місяців тому +6

    መጀመሪያምወንድማማቾቹ ልባቸውስጥ ክፋት ባይኖር ክፍተት አይኖርም ነበር 🎉😢

  • @friendstime-hp8nr
    @friendstime-hp8nr 5 місяців тому +3

    Very entertaining! Good story line ❤️❤️

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 5 місяців тому +1

    ደስ ዪላል ወዲማማቾቹ መዋደዳቸው ግን ሰው ለራሱ ጥቅም ሲል ሰውን መጉዳት ከባድ ነው ነው ነው

  • @AregaMohammed-b5q
    @AregaMohammed-b5q 5 місяців тому +2

    ❤❤❤በፍጣር ይሁንባችሁ ቀጣይ ልቀቁልን❤❤❤❤

  • @KubraKubranuru
    @KubraKubranuru 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤wowፍቅር ያሸንፍል እዉነት ትመነምናለች እጅ ተደብቃ አትቀርም ድል ለፍኖ

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 4 місяці тому +2

    ፈጣሪ ሀቅን ያወጣል 😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 5 місяців тому +5

    ያአረብአገርሴትማለትታማኝትሁትናትተኛላይወረዲበሉ

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x 3 місяці тому +1

    ስትዋደድ ደስ ትላላችሁ የምር
    😅😅😅

  • @haregealemayhu9202
    @haregealemayhu9202 5 місяців тому +3

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @mogesetube
    @mogesetube 5 місяців тому +3

    ቢንየ ❤❤❤❤❤

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 5 місяців тому +4

    የወድምየው ጓደኛ ነበረ መቀጣት የነበረባት ሰራተኛዋ አድርጊ የተባለችውን ነው ያደረገችው ::

  • @MadinahAriop
    @MadinahAriop 3 місяці тому +1

    የአረብሀገርሴቱችስማችንአበዛዙ😢

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 місяці тому +1

    ያረብ ከሴትነገረኛ ከወድቦቅሰኛ ጠብሸን

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 5 місяців тому +2

    Woww betam arif new

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 5 місяців тому +3

    አረብ ሀገር ሴት አጭበርባሪ አደለችም አትቀልዱባት በተረፈ ቢኒን ሁነክ ምሰራውል love you betam

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc 5 місяців тому +4

    በማሪምቀጣይ ልቀቂልን አፍጥኑት

  • @sofoniyasafework
    @sofoniyasafework 5 місяців тому +7

    Let’s go for @viral #viral
    Wedenewal

  • @sadaalas7146
    @sadaalas7146 5 місяців тому +2

    ያረብ ሀገር ሴት በላቧ የምታድር ናት እንደናንተ አጭበርባሪ አይደለችም

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr 5 місяців тому +1

    Rejemu Lij Betam New Des Metlen gobez Nek 😊😊

  • @meneta-media
    @meneta-media 5 місяців тому +3

    Eski eneyena encommetaln

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x 3 місяці тому

    እሰይ ደግ አረጓችሁ😅😅😅

  • @سميراالقحطاني
    @سميراالقحطاني 16 днів тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 4 місяці тому +3

    አረብ ሀገር እያላችሁ የናንተ መቀለጃ ሆን አደለ😡😡😡😡

  • @danielgetachew8375
    @danielgetachew8375 5 місяців тому +1

    Interesting story..

  • @mohammedshefa458
    @mohammedshefa458 5 місяців тому +4

    ሳናጣራ የሰዎችን ሀሳብ ተቀብለን የባዳንና የሴትን ሀሳብ እየሰማን እርሰበርስ እናልቃለን።ከተሞች ላይ የዘመኑ ሴቶች ክፋት በዝቶዋል ተጠንቀቁ!!!!

  • @ةلمال
    @ةلمال 5 місяців тому +2

    ዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelTad
    @BelTad 3 місяці тому +2

    ስለ ሀገር ሴቶች ማን አወራ 😂

  • @AmanuleAbucha
    @AmanuleAbucha 3 місяці тому +1

    AMNEEL❤❤❤❤❤❤

  • @sabontuoromo6272
    @sabontuoromo6272 5 місяців тому +2

    wawo des elal

  • @TsionTariku-b6z
    @TsionTariku-b6z 4 місяці тому

    በማንነውየሚቀልዱት

  • @ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ
    @ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ 5 місяців тому +3

    ኣሕሰን😂

  • @Semira-cq3no
    @Semira-cq3no 5 місяців тому +1

    wau bxam ds yilal❤❤

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 5 місяців тому +3

    ምን ትመስላለች ነቀዝ

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 5 місяців тому

    እንደዚህ አይነት ሰው በእሳት ነው ማቃጠል ወንድማሞቹን ስያስገድሉ እሳት ያንሳል😢😢

  • @HggVc-us9ie
    @HggVc-us9ie 5 місяців тому +2

    ቀልደኝ ናቹ,በሳቅ የለዉም ጦሳችን ዉጡ አንደ ሚሊየን ይቅረና ሚንዦ የለህም

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga 5 місяців тому +2

    P 2😢😢😢😢😢😢

  • @Thffd-t3h
    @Thffd-t3h 2 місяці тому

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢

  • @AbozenZenebe
    @AbozenZenebe 3 місяці тому

    ሊቡቸ😂😂😂😂

  • @yo-1223
    @yo-1223 5 місяців тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @Seble7
    @Seble7 5 місяців тому +3

    የአረብ ሀገር ጅብ ይብላሽ ሰገጤ ሁሉም የአረብ ሀገር ሴት ሴት ትላላችሁ

  • @HdhJsh-n7y
    @HdhJsh-n7y 5 місяців тому +3

    አያችሁ ድራማም ቢሆን እደዚህ አይነት ሠው ሞልቷል

  • @LovelyAnteater-hg1xw
    @LovelyAnteater-hg1xw 4 місяці тому +1

    😢😢😢❤

  • @TegestWorku
    @TegestWorku 2 місяці тому +1

    ከአረብ ሀገር ሴት ወረድ በሉ የአረብ ሀገር ሴት ታማኝና ጀግና ናት እንዳች ቆሻሻ በተንኮል የተሞላች አይደለችም ደሞ ስታስጠላ ምን ትመስለለች ጉሬላ ።

  • @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
    @ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ 5 місяців тому +2

    እናተ ቀፋፊወች በአረብ ሀገር ሴት የምሸቅሉት እኛ የአረብ ሀገር ሴቶችኮ የኢትዮጵያ የምክስት ሰራተኛ ከሚከፈሉት በላይ ነው የሚከፈለን 😏😏

  • @Ahmed-ew2nl
    @Ahmed-ew2nl 5 місяців тому +3

    አረ ቀጣይ

  • @FeryaSiraj
    @FeryaSiraj 4 місяці тому

    inante sitamru yichemirilachu❤❤❤

  • @Habtame-z6e
    @Habtame-z6e Місяць тому

    ሤት የገባበት ነገር😢😢😢😢

  • @TsionTariku-b6z
    @TsionTariku-b6z 4 місяці тому

    ምኑነውየበዛው

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 2 місяці тому +1

    እኔ አንድ የመይገበኝ በድራም. ምስቱ ሆና ወይም ፍቅራኛው ሆና. ለምን ገንዘቡን ለመንጠቅ እንቅልፍ ታጠለች ምስቱ ከሆነች የሱዋ ገንዘብ ለምን ሊነጥቅ ቡዙ ተንኮል ይሰረሉ

  • @የሠዉዘር
    @የሠዉዘር Місяць тому

    ክክክክ ያረብ አገር

  • @Jeje-lv7fk
    @Jeje-lv7fk 5 місяців тому +4

    Abet kifatachin

  • @ሀዊ-ሰ6ጰ
    @ሀዊ-ሰ6ጰ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @ToTa-b1s
    @ToTa-b1s 5 місяців тому +1

    ✅💪💪💪

  • @TsionTariku-b6z
    @TsionTariku-b6z 4 місяці тому

    ግንደህናነህአይደልጀስ

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 5 місяців тому +2

    ሊበላ😂

  • @Pnice-r5x
    @Pnice-r5x Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediHussein
    @MediHussein 5 місяців тому

    ደግ ያረካት ጥፊም ሲያንሳት ነው

  • @rahmaahmed3111
    @rahmaahmed3111 5 місяців тому +1

    እኝክሁሉምእየተነሳያረብሀገርሴትምንምንይላሉገልቱሁላእኛእደዝህአይደለንም

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 5 місяців тому +1

    👍👍👍👍

  • @BogeBgle
    @BogeBgle 4 місяці тому +2

    ወይም ሰው

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 5 місяців тому

    😂 እንዴት ብሰጣቸው ነው?

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢❤❤

  • @makkiyafayyo
    @makkiyafayyo 5 місяців тому

    Wow ❤❤

  • @Meri-fg5ge
    @Meri-fg5ge 4 місяці тому +3

    ምናችሁም አይጥም

  • @Thffd-t3h
    @Thffd-t3h 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @BaderAlbarq
    @BaderAlbarq 5 місяців тому +1

    ኤኔካ ምያሰጠላኝ መጨርሸው ነው ይደምረል ህጪ

  • @ComCeil-t5h
    @ComCeil-t5h 5 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunTadesse-f2c
    @TilahunTadesse-f2c 5 місяців тому +1

    Astmari new

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 5 місяців тому +1

    ደግ እውነቱ ወጣ ለትንሽ ባይሰማት ንሮ ከባድ ይሆን ነበር

  • @TmcShop-oh2ri
    @TmcShop-oh2ri 5 місяців тому

    መጨረሻዉ አስደሰተኝ

  • @mogeszinabu168
    @mogeszinabu168 5 місяців тому +1

    እረ እባካችሁ የቤት ሠራተኛዋን አትመኗት ድራማና መማር እየተጫወተችባችሁ ነው

    • @fanomidia688
      @fanomidia688 4 місяці тому

      😂😂😂ዱሮስ ድራማ አደለም

  • @ComCeil-t5h
    @ComCeil-t5h 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @iyesusabdiijiraatadhaa1384
    @iyesusabdiijiraatadhaa1384 2 місяці тому

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 5 місяців тому +1

    😭😭🌷🌷🌷😭😭2