Ethiopia - አንከሰስም - ባለስልጣናቱ | ትከሰሳላችሁ - ጠ/ሚ አብይ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @Protestantworshipsongs
    @Protestantworshipsongs 9 місяців тому +2

    feta daily ምርጥ የዜና ምንጭ ነው። ዝግጅታችሁ እና ስራችሁ በጣም አርኪ ነው።

  • @አማራነኝወሎራያ
    @አማራነኝወሎራያ 9 місяців тому +1

    አማራ ሰለሆኑ ብቻነው የታሰሩት ደግሞ ችግርየለም ቀንተገለባባጭነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 9 місяців тому +1

    👉 እነዚህ መታሰር ሲያንሳቸው ነው❗

  • @tigistya
    @tigistya 9 місяців тому +4

    አሁን አንገብጋቢው ጉዳዬ ፋኖዬ የት ደረሰ ነው
    ስለነሱ መከስ አለመከሰስ አያገባኝም
    ድል ለፋኖ💚💛❤

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 9 місяців тому +5

    አማራ በመሆናቸዉ ብቻነዉ እሚሰቀዪት ይህግፍግን የኦሮሞን ህዝብ ማስጨርስይሆናል ቀጣይም አብርንእናያለን አማራተጨፍጪፎ አይቀርም😢😊

  • @ስደተኛልጂሽ
    @ስደተኛልጂሽ 9 місяців тому

    ውይ ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ዜናው ደስሲል

  • @محمدشافيشافي
    @محمدشافيشافي 9 місяців тому

    ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @emamah4239
    @emamah4239 9 місяців тому

    አገራችንን ሠላም ያርግልን ጦርነት ይብቃ።

  • @hawaabesh1032
    @hawaabesh1032 9 місяців тому

    ችግር የለወም አማራ ሥለሆኑ እና የሥልጣን ሥጋት ሥላለዉ ነዉ የጠፈራቸዉ ።እኛም ይችን ዘመን አንረሣት

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 9 місяців тому +5

    ህጋመንግሥት ማለት የሀይመኖት ቅዱስ መፅሐፍት ሳይሆን ከሰዉ ልጅ አስተሳሳብ የመነጫና የተፃፈ መፅሀፍ ነዉ።በመሆኑም ሀገሬንና ህዝቤን በአግባቡ እመራለሁ የሚል ህሊና የለዉ ግለሳብ ሥልጠን ከያዛ፣ ህጋመንግሥቱ በተዘጋጀዉ ልክ በአክብሮት ይዞ ይሠራል።እንደአሁኑ መንግሥት እንደፈለግኩ ራግጬ እገዛለሁ የሚል ከሆነ ግን የህጋ መንግሥቱ መፅሀፍ ወራቀት ነዉና ቀድዶ ልጥለዉም ይችላል።

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 9 місяців тому +2

    ተከሰው እያታሰሩነው ? እየታገቱ ?

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 9 місяців тому

    Abiy the lion go a head !!!!!!!!!!!!

  • @eayallew
    @eayallew 9 місяців тому

    No one above the law. We don’t have the kingdom

  • @IlyasIlyas-cg7tx
    @IlyasIlyas-cg7tx 9 місяців тому

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 9 місяців тому

    ነጋሶ ለምን ነፍሱ ይማር ነፍሱ ሲኦል ትግባ እንጂ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 9 місяців тому +5

    እዝህ ጋያሉት አራቱም ባለስልጣን በግፉየታሰሩናቸዉ ያለጥፉታቸዉ የአራጁን መግስትስረአት ስለተቀወሙ ብቻ ነገሊላቀንነዉ 😢😢😢😢

  • @zerihuntatek1972
    @zerihuntatek1972 9 місяців тому

    ይህን ዕውቀትህን ለመልካም ሳይሆን ለሴራ ስታውለው ተጠቃሚ ነህ። ስለ እውነት ከቆምክ የሚሰማህ የለም ኖ መኒ

  • @DibissaEjeta
    @DibissaEjeta 9 місяців тому

    Wanaw wejel mefetsem alemefetsem inji metaser almetaser aydelem kilo
    yemyanedaw

  • @BamlkuMelese
    @BamlkuMelese 9 місяців тому

    እንደዚህ ዘግቡ

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 9 місяців тому

    Seems Abiy Ahmed becomes Oromuma region of Ethiopia governor. Does FANO announced new leader of Ethiopia ? Viva FANO from Mogadishu Somalia 🇸🇴 😅😅😅😅😅

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 9 місяців тому +2

    ይሄ የቀረና መንግስት

  • @gutedugasa4240
    @gutedugasa4240 9 місяців тому

    ኮማንድ ፖስቱ እንደዛ ያዛል

    • @YonasTadesse-e7h
      @YonasTadesse-e7h 9 місяців тому

      የ ጋ ላ ኮማንድ ፖስት ነው አንደዛ የሚለው

  • @asterwolde245
    @asterwolde245 9 місяців тому +1

    ሰሚ እንዲ ኖራችሁ ከማውራታችሁ በፊት አስቡበት

  • @abdalaamsalu5558
    @abdalaamsalu5558 9 місяців тому

    Samay.yitarasal.xayiqenyi

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 9 місяців тому +1

    ድንግል ማርያም እባክሽ ይህ ሰው አንሽልን እግዚአብሔር አንተ መፍትሔ አለህ

  • @NathanKasahun
    @NathanKasahun 9 місяців тому

    ተነፉ ! አብይን እሰሩት

  • @Zwb-z8w
    @Zwb-z8w 9 місяців тому +2

    በሕግ ሽፋን ሀገረ ያተራምሱ ሀገረ ያፍርሱ ? አነተም ከጋዜጠኘነት ያፈነገጠ አካሄድ ይዘህ ናና ውጤቱን ተያዋለህ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 9 місяців тому +2

    ዶ/ር ደሣለኝ የተያዘው በመናገሩ ሣይሆን የምክር ቤት አባል ሆኖ የሐገርን መረጋጋት አደጋ ለይ በሚጥል ድርጊት በመሣተፉ ነው የሚል ሃሣብ አለኝ።

    • @samiabera9766
      @samiabera9766 9 місяців тому

      ኽረ ባክህ የእግ ሊቁ😂

  • @infinix600
    @infinix600 9 місяців тому +6

    ይህ የገማ መንግስት 🙃🙃🙃🙃🙃

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 9 місяців тому

      አማርኛህ ከአይምሮህ መቆሸሹን ያሳያል።ከቆሸሸ እናአንተ በተጠቀምክበት ቃልከሆነበት አይምሮ የሚወጣ አባባል እና እሳቤ ።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 9 місяців тому

    Tultula yegemah yemender woregna alubaltegna neh yehin tawekaleh sera fet bozene beyeletu negative yehone sele ageritu telashet tekebaleh bezbaza telalake negade banda ye banda lij beanateh tetekel duket 😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 9 місяців тому +9

    ዐብይ የማይከሰሰው የአእምሮ በሽተኛ ስለሆነ ነው ?

  • @MubarekJeba
    @MubarekJeba 9 місяців тому

    Yh ababal hegume saygenazabut behzb ft afun lekafatew yeparlame abal krstyan tadele konjo tmhrt satwl.bayhon noro esk meche afun lkft nbr lkftam swye....

  • @YohannesDidela
    @YohannesDidela 9 місяців тому +1

    ፍርድቤት ቅረቡና ተከራከሩ።መፍትሔው እርሱ ብቻ ነው።ግራ ገብቶአችሁ ያላወቁትን ግራ አታጋቡ።

  • @FAFENET
    @FAFENET 9 місяців тому

    የበሻሻው ምላሱ እና ልቡ አንድ አይደለም የውሸት ፋብሪካ ነው ስግጥናው አሁንም የሚያምነው ያለ የሚመስለው ነገር አንድ አይነት ተረት ተረት😂😂😂አልፈርድበትም ያለው እውቀት አራግፎታል 😂😂ያለው አማራጭ የተደጋገመ ተረት ተረት ነው😂😂😂😂

  • @MubarekJeba
    @MubarekJeba 9 місяців тому

    Yhg kelalawn yesataw hzb nw.yemyanesawm hzb nw.parlamaw kelalawn kanasw eko kelalawn kertwl malt nw atshewadu...mebtu saynasa aykesasum bml betababu ytrogomal.yehg belamuywm bedegami yastawl....

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 9 місяців тому

    ዶ/ር ደሳለኝ ምን ማለት ፈልጎ ነው አብይን በፈቃድህ ተነሳ የሚለው። ጉራ ነው ወይስ ባንዳነት? መልካም ስለሰራ አብይ እንዲህ መባል አለበት እንዴ?

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 9 місяців тому

      Ewent gn yehen metelew amenhebet nw nefese ture hodewa mikededebet hager setoch mideferubet sew kebetu tegoteto migedelbet yehen hulu miyadergew mekelakeyaw edehone eyawek Abiy teru sera metelew yehen hulu beteseboch lay biderse ahun yalhewen tenagerew neber

    • @edilmoges8272
      @edilmoges8272 9 місяців тому

      የገማህ ሰው መግደል ጥሩ ስራ

  • @Mohammed-t2b5w
    @Mohammed-t2b5w 9 місяців тому

    አይ እማማ ኢትዮፒያ ኦነግ የሆነ መንግስት ሰራልን ወላሂ

  • @PaulAbera
    @PaulAbera 9 місяців тому

    Biased media

  • @solomon1331
    @solomon1331 9 місяців тому

    He is lie first arrest your self ,abiy had high crime

  • @AkaluGebere-n3t
    @AkaluGebere-n3t 9 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SenaMeskela
    @SenaMeskela 9 місяців тому

    one/north shoa/oromo + three/amhara = amhara by Abiy view. But the reason behind this was......dirty game.

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 9 місяців тому

    Ethiopia Will Not Be A Country

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 9 місяців тому +1

    አወን ጥፋት የለባቸዉም መከሰስ ያለበት መታሰረያለበት እሱእራሱአብይተብየዉነዉ

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 9 місяців тому +4

    ዶ/ር ደሣለኝ የተያዘው በመናገሩ ሣይሆን የምክር ቤት አባል ሆኖ የሐገርን መረጋጋት አደጋ ለይ በሚጥል ድርጊት በመሣተፉ ነው የሚል ሀሣብ አለኝ።