ልስሚራ ስልክ ደውየላት በሰዲብ አጥባኝ ዝጋች😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q Рік тому +344

    አትሼወዱ እነሱ ፕራንክ እየሰሩብን ነው ምንም መጥፎ ቃል እንዳትናገሩ በተለይ የመዳም ቅመሞች የኔ ጄግኖች ሁሌም አንሼወድ

    • @emukiya1
      @emukiya1 Рік тому +6

      ትክክል እህቴ ፕራክ ነው

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Рік тому +2

      አንተን ዝም ውሸታቸውንም ከሆነ የየራሳቸውን ይስጢቸው

    • @user-zw3jd9ff3q
      @user-zw3jd9ff3q Рік тому +1

      በትክክል

    • @tueb3879
      @tueb3879 Рік тому +1

      ​@@emukiya1ውደእንደማመር

    • @emukiya1
      @emukiya1 Рік тому

      @@tueb3879 እሽ እደምርሻለሁ

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Рік тому +189

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብይ አለይሂ ሶላት ወሰላም

    • @user-qz4cf8mj7s
      @user-qz4cf8mj7s Рік тому +2

      ሶለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому +1

      ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤የኛውድነቢ

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi Рік тому +2

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @user-qz4cf8mj7s
      @user-qz4cf8mj7s Рік тому +1

      @@AminaHaseen-kb9qi ዋአለይኩም ሰላም

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Рік тому +2

      ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 Рік тому +99

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢብና ርሱል አለይሂ ሰላም❤❤❤❤❤❤😍😍😍

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-on1tq9wc1v
    @user-on1tq9wc1v Рік тому +26

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛውድ ነብይ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰሳሰላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Рік тому +227

    ወላሂ እህቶቼ የባላችሁን ቃል ሀቅ. ጠብቁ አደራችሁን ግትር አትበሉ 😢 እሱ ሲናገር እናተ ዝም በሉ ሰላሙን ያውርድላችሁ ወንድም

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Рік тому +1

      ሳህ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Рік тому

      አሚንንንንን የባል ሀቅ ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢 አሏህ ይጠብቀንንን❤❤

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 Рік тому +8

      አይስቺልም. እህት. ህመምተኛ. ህመምተኛ. እጂ. ማን. ይቀዋል

    • @bhryahyru3284
      @bhryahyru3284 Рік тому +17

      ያልተነካ ግልግል ያውቃል እማዬ ጥሩ የተሥተካከለው ይሥጥ ማለት ነው እጂ እዳዱማ ሥታከብሪ ሥትከባከቢ ይረግጥሻል

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Рік тому +5

      እረ ጉድ የተመቱ ሀቅ ለምን ሽግዜ ድፍን አይልም ሆ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Рік тому +48

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @thottirajan2896
      @thottirajan2896 Місяць тому

      ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉🎉

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому +55

    አጀብ አጅብ
    ጋብቻ በሚዲያ ፍቺ በሚዲያ የቤት ገመና ሁሉ በሚዲያ አላህዬ😢 የኡማህን ነገር አንተው አብጀው

    • @user-dr3ql4zc3q
      @user-dr3ql4zc3q Рік тому

      ምን የቀረ አለ አልጋላይ ብቻ የምሰሩት ነው የቀረው ስባሉ ስወድቁ ስለብሱ እረስንቱን አየን አላህ ልብ ይስጠን

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@user-dr3ql4zc3qደምሪኛ🎉

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉🎉

    • @lubabayesuflubabayesuf8622
      @lubabayesuflubabayesuf8622 Рік тому

      አሚን ያራቢ

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r 24 дні тому

      ​@@user-dr3ql4zc3qያንም እኮ እያሳዮነው እኛ አልገባንም እንጅ

  • @user-tv8hv8ti7e
    @user-tv8hv8ti7e Рік тому +62

    እሚገርመኝ መጫወቻ መሆናችን የመዳምቅመሞች ቻቸዩቶብ ብር ይህሁሉ እውነት ቢሆን አበደን አይለቁም ንቁ ቡናት😢😢😢😢😢

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤

    • @user-xh9ye1hb6d
      @user-xh9ye1hb6d Рік тому +2

      እኛ እውነት ሆነ ውሸት ምንቸገር በሚያዝናናው ተዝናንተን በሚያስተምረው ተምረን ማለፍ ነው አስተያየት ስድብ ማውረድ የለብንም እሱ ደሞ አስረየ ወላሂ እያለ ነው አላህ ያስታርቃቸው ተ

    • @zinettube7811
      @zinettube7811 Рік тому

      ትክክል እህት ጎረቤታቸው ነግራኘለች ውሸት ነው አልተጣሉም ዩቱባቸው ሰለቀዘቀዘባችው ነው ሰው የዩቱብር አሳብዶታል

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Рік тому +1

      ​@@user-xh9ye1hb6dየዩቱብ ብር ነአላቸውን አዙሯቸዋል አላየሽምደ ብሬክስ ከነ ሚስቱ ስንት ብለው ቡሀላ ፕራንክ ሲሉ እማማ ጨቤ ከነባሏ አረስንቱን አየን

    • @saamermula
      @saamermula Рік тому

      እውነት ነው አይለቁም ነበር

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 Рік тому +41

    ሀቂቃ ከሆነ ወንድ ልጅ ከስራ ሲመጣ በስራአት ብንጠብቀው ቤታቺንን አፅድተን ምግባቺንን ሠርተን ለባብሠን ፏ ብለን ብንጠብቀው

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Рік тому +22

    ለምን ሂደህ ለምነህ ይቅርታ ጠይቀህ አምጣት ቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነዉ እንጅ ዉርደት አይደለም ሂደህ አምጣ የልጆቼህን እናት

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ደምሪኛዋበቅንነትዋ🎉

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 Рік тому +15

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነቢዩ ሰለላህ ወአለይ ወሰለም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @Judy-up1gj
      @Judy-up1gj 11 місяців тому

      ሱለላ አሊ ወስለም

  • @tube3326
    @tube3326 Рік тому +90

    ነገር አብርዱ ወድሜ ታረቁ ለጥላት ቦታ አትሰጥ ❤❤❤❤❤

    • @user-ww3uq5id9d
      @user-ww3uq5id9d Рік тому

      ትክክል

    • @selima4387
      @selima4387 Рік тому

      ትክክል

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 Рік тому

      ትክክል🇪🇷❤❤

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      ሣያቅ ቀርቶ አደለም ጀማል ቪድዮ ለቀዋል አደል

    • @f.2834
      @f.2834 Рік тому +2

      ለምን ያበርዳል😂😂😂😂 ያገኛው ቢው ትቀልጃለሽ ፕራክ ነው

  • @user-uw8xz8hq3s
    @user-uw8xz8hq3s Рік тому +31

    ኮሜቾች አትቅበጡ ባልና ሚስቱ ሊተዋወቁ ምነው የኛ ልብ መውለቁ😂😂 ሳኡድም እያለች ብዙ ቀባጥረው ነበር

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Рік тому

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +1

      ትክክክክል ይሁሎ ለብርነው መቸምይህብር የማያደረገው የለም

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 Рік тому

      እኮ በባልና ሚስት መሀል አይገባም

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@fuigfuif6189ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@seadayimam8488ደምሪኛ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Рік тому +17

    ምንም ኮመት. አልፅፍም ዝምያለነፃወጣአ ብለዋል ውዱነብይ😢

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Рік тому +20

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @user-xl2xg1dn1z
    @user-xl2xg1dn1z Рік тому +80

    የኔ ወንዲም ሁሉንም ሜዲያላይ አታውጡ ተርጋጉና ታርቁ ዳውዲየ ልጆችህን እያቸው አዴራ እዳትለያዩ

    • @aminatamhed8267
      @aminatamhed8267 Рік тому +3

      መቸ ተጣሉ ብር ለመሰብሰብ ነው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉🎉🎉❤

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@aminatamhed8267ደምሪኛ

    • @user-xl2xg1dn1z
      @user-xl2xg1dn1z Рік тому

      @@aminatamhed8267 ተምርሺ ነው ውዴ

    • @ademendire2080
      @ademendire2080 Рік тому +2

      ተመካክረዉነዉ ኢቱባቸዉን ለማሠደግነዉ አትሸወዱ

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 Рік тому +18

    መጣላት አለ ግን ሠው ሲጣላ ሽማግሌ ይላካል ባል ሂዶ ያመጣል ያሁኑ ትዳር ኢቱብ ላይ ነው

  • @user-bb9zj5oz2e
    @user-bb9zj5oz2e Рік тому +3

    ንፋሮነህ ልጀን አላለም እሶን ስታከብረ ልጆቸን ልጅ እኮ በናትነው ንፋረቅ ነህ

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju Рік тому +7

    አይዞህ ወንድም አላህ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ያረብ አላህ ሆይ ተታጋሾች ያርገን

  • @toybayoutube9145
    @toybayoutube9145 Рік тому +27

    እረ ወንድሜ በአላህ በአላህ ታረቁ ነገር አብርዱ በፈጠራችሁ ወላሂ ባለትዳር ሰው ሲጣላ ሲለያይ አሎድም በቃ ሁላችንም እንጣላለን እንታረቃለን እኮ እማይጣላ የለም

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 Рік тому +1

      ውሸት ነው😂😂😂

    • @toybayoutube9145
      @toybayoutube9145 Рік тому

      አላህ ዉሸት ያርገዉ ዉሸትም ከሆነ እደስራቸዉ

  • @ayaayman2419
    @ayaayman2419 Рік тому +23

    የኔ ወንድም አንተ ነህ እሶነት ጥፍተኛ ልልህ አልገባሁም ነገረ ግን ቪዲዮ መስራትክን አቁመህ ከሚስትክ ጋር ብትታረቅ ነው ጥሩ ባይ ነኝ።

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      በትክክክል

    • @user-de9qw9vg6w
      @user-de9qw9vg6w Рік тому

      ሳህ ዛሬ እሚጣላእጂ የሚስተርቅ የለም 😢😢

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@user-de9qw9vg6wደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@dohadoha8116ደምሪኛ

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n Рік тому +6

    ወንድሜ ዳውድ የዛሬ ሰው ነገር ያጋንናል ሁሉንም በትግስት ችለህ ልጆችህን ባንድ አሳድግ አላህ ሰላም ያውርድ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉🎉

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Рік тому +4

    ዝምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዬ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል አሉ ውዱ ነብያችን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም
    እውነት ከሆነ የተጣላችሁት አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ

  • @user-hr6lm6ll8z
    @user-hr6lm6ll8z Рік тому +11

    ረሡል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢስራና ሚዕራጅ የመደረኩ ወቅት ጀነትናጀሀነም ከተፍቶልኝአየሁኝ አሉ አላህ ይጠብቀንና አብዛኛወቹ ሴቶች ናቸው አሉ ለምን ያረሡለሏሁ ብለውሳጠይቋቸው ስለሚክዱ አሉ ሲያብራሩትም ቧሎቻቸው ብዙ መልካም ነገር እያደረጉ እየተንከባከቡ እያኖሯቸው አንድት ትንሽ ጥፋት ሲያዪበት የዋሉላቸውን መልካምነገር ሁሉ ይክዱና ከኘንተ ምንም መልካም ነገር አላየሁም ይላሉ አሉ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w Рік тому +37

    የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን አሚን በሉ

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому +2

    እኔ ጥፋትህ ነው የምለው ፕራክ ነው ከተባልክ መመታት የለበትም ፕራክ እንደምሰሩ ይታወቃል መረዳት ነበረብህ ከሆነም ቪዶውን ለምን ለቀቃቺሁት እውነት ከሆነ በውስጥ ለምን አልጨረሳቺሁም። ድራማ ሸቅሉብን

  • @babagalbii
    @babagalbii Рік тому +5

    ሳይህ የወጭ አልጋ የቤት ጣጋ ትመስለኛለህ የምር ብዙ ወንዶች እንደዛ ስለሆኑ አላህ ይቅር ይበለን

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Рік тому +9

    ዳውድ ትዳር ማለት ቀልድ አደለም ሁሉም ነገ ሚድያ አትውጣ የገል ህወት የገል ነው ባልና ሚስት አብርው ስኖሩ መጋጫት ያለንው ነገር አብሩዱ ለሴጣ መገድ አትክፍቱ በትለይ አት ነገ አብርድ ሂደህ ቅርታ ጠይቃ ምን ቢሆ የልጅህ እናት ናት

  • @kediroumerhusen3852
    @kediroumerhusen3852 Рік тому +10

    ክክክክ እኔኮ ተመልካቾች የምትሸወዱት ነገር የምር ፕራክ ነው እህ እውነት ቢሆን በሚዲያ ላያወጡ

  • @kljhhggg5329
    @kljhhggg5329 Рік тому +45

    😢😢አንተ ለምን ሰው አልክም ወደቤተሰቦቿ እራስህስ ለምን አትሄድም ልጆቼ ካልክ

    • @user-de9qw9vg6w
      @user-de9qw9vg6w Рік тому +2

      የኔም ጥያቄነው ሚስቴ እና ልጆቸ ካለ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому

      ሩቅ ነውኮ 😂

    • @user-pe4ci7he4r
      @user-pe4ci7he4r Рік тому

      ​@@ktube8920እረ ፈረቶነዋ😂😂

    • @user-de9qw9vg6w
      @user-de9qw9vg6w Рік тому +3

      @@ktube8920 ምን ቢርቅ የሚስቱ አገር እማ ሆ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ​@@ktube8920ቢርቀሰወደሟአለደሲይሂደ

  • @ejxx9814
    @ejxx9814 Рік тому +12

    አይዞን ወንድማችን ነገሩን ቀለል አድርጉት እንኳን ባልና ሚስት እግርና እግር ይጋጫል ስለዚህ ሰላም አውርዱ

    • @kokobess243
      @kokobess243 Рік тому +1

      አልተጣሉም መሸቀያ ነው አትመኑ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@kokobess243ደምሪኛ

    • @satt3291
      @satt3291 Рік тому

      አትማል አስረየ

  • @user-hr6lm6ll8z
    @user-hr6lm6ll8z Рік тому +10

    በትዳር ውሴጥ ለብዙአመት በሰላም የሚኖሩ ሰወች ወይም እሰከለተ ሞት አብረው የሚቆዩ ሰወች በመካከላቸው ችግር ፣ አለመግባባት፣ ጥፋት፣ ሳይኖር ቀርቶ ሣይሆን ከጠባቸው ይልቅ በፍቅርና በይቅርታ ውስጥ ያለውን ሰላም በመመልከት እየተቻቻሉና በይቅርታ እየተላለፍ ነው
    እኔ በትዳር ህይወት 16 አመት ኖርኩኝ ግን አንድም ቀን በሌና በመካከላችን ፀብ እንኳን ቢኖር ለማንም አናሣውቅም አናውቅም ነበር ሀታ ተጣልተን በማንነጋገርበት ሁኔታ ለፈላይ ሆነን ቤተሠብወይም ገደኛ ከመጣ ለእነሱ ላለማሣወቅ ምንም እንዳልተፈጠረ አብረንእናወራነበር አይይይ አሁን ሳስበው ብቻየን እስቃለው

  • @rahiletube
    @rahiletube Рік тому +17

    ታረቁ ዳውድ ለጠላት ቦታ አትስጡ😢😢😢

  • @user-op8nm7bw8q
    @user-op8nm7bw8q Рік тому +1

    አይዞህ ተዋት ትንሽ ትረጋጋ መጣላትኮ ያለ ነው ግን በሚዲያ መልቀቁ ስህተት ነው የባሱን ያባብሰዋል የሁለታችሁም ቤተሰብ የምታዴርጉትን የምትሉትን ይሰማሉ ቅሬታ ይፈጠራል በቀጣይ ትምርት ይሁናችሁ አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁ ሰሚራም አታካብጅው ታረቁ የሁለታችሁም ነው ጥፋቱ ።

  • @wwew9775
    @wwew9775 Рік тому +1

    ወላሂ በጣም ነው ያስጠላኸኝ አንት እንደዚህ አድርገህ ትማታላህ በአላህ የልጆችህ እናት አይደለች እንደ ደሞ ፕራክ ነው ብለህ አትጠረጥርም

  • @medinaabdu8550
    @medinaabdu8550 Рік тому +95

    የማዳም ቅመሞች ነቅተናል አሁን😂 አዳሜ ንቂ ፕራክ ነው

  • @eman3582
    @eman3582 Рік тому +27

    ታረቁ ወዶችዬ ❤❤❤❤❤ዳዉድ አንተ ይቅርታ ጠየቃት ምንም አትዋረድም የልጆችህ እናት ናት የቀረ ያለን አላህ ሱበሀናላሁ ተአላ ይቅር ይለዋል ❤❤❤❤❤ታረቁ

    • @user-vm6un7rs2d
      @user-vm6un7rs2d Рік тому +1

      ፕራክ ነዉ ዉዴ😂😂😂😂😂

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Рік тому

      እኔኮ የሚገርመኝ እውነት የመሰላቸው ሰወች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-em3tq3kl3u
      @user-em3tq3kl3u Рік тому

      ​@@user-qe1ju2ms4f😂😂😂😂😂😂😂

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube Рік тому +2

    ዳውድ ጥፋት አጥፍተሀል ሚስትህናት ጠላትህ አደለይም ለመረን ተረማታለክ ያማለቴ ግን ደክሞህ እደመጣህ ፕራንክ ታርግ ማለቴ ወይም ጥፋተኛ አደለችም ማለት አደለም በንግግር መፈታት የሚችል ነገር ወደዱላ አይከድም ያም ሆኖ እኔ ያመንኩት እስታሁን ፕራንክ እደሆነ ነው

  • @user-nj7ek4ex5w
    @user-nj7ek4ex5w Рік тому +1

    ልጂ አላችሁ ተሥማሙ ይቅርታ ጠይቅ ተረጋግተህ ግን ከልጆችህ በፊት እሧ ናት ያገኝሀት አተም አጥፍተሀል ፓራክ የሚባል እዴምሠሩ ታዉቃለህ መጋል የለብህም ነበር ግን ተፈጠረ እና አረጋጉት አብሺር

  • @saditube3288
    @saditube3288 Рік тому +10

    ሀሪፍ ፕራንክ ነው ግን ቶሎ ብላችሁ የመጨረሻውን ፓርት አቅርቡ

  • @Awollotube
    @Awollotube Рік тому +10

    ተው ወንዲም ዳውዲ ለልጁቻችሁ ስትሉ ተራረሙ እና ታረቁ 👍

  • @መመመመመ
    @መመመመመ Рік тому +2

    ኡሙሰኪና ምንም ስነሥረአት እሚበሊየላት ለባልሽ ኪብረ ይኑረሽ ደዉዲ አብሽር ያልፈል

  • @user-ne7ev3ch1k
    @user-ne7ev3ch1k Рік тому +3

    ባል ሰራ ሄዶ ደክሞት ሲመጣ ምግባችንን አዘጋጂተን ቤታችንን እና ልጅቻችንን ፏ አድርገን እሰቲል እንኳ እኛ ሹኩርት ሹኩርት እየ ሸተተን ባላችንን መጠብቅ የለብንም እኛም ፏ ብለን መጠበቅ ይኖርብና እህቶች ወላሂ አሏህን ልንፈራ ይገባል ሰራ ሄደ ሲገባ ማረፍ ይፈልጋል ባል በሰላም መምጣቱን ካረጋገጠን አያሰፈልግም ሰጣ ገባ አላህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁ ይወፍቀን

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +14

    አይዞህ ዳውድ ቤተሰቦቾን ይዘህ ካለችበት ሂደህ ታርቁ ለልጆቻችሁ ስትሉ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Рік тому +20

    ልጆችህንበዝህ በክረምት አታሥለቅስ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040

    ይበልህ
    ሴትልጅ በፍቅር ብቻነው ልታስተካክላት የምችለው። እናታቸውን ሳታከብር ሳትከባከብ ልጅ ማሰሪያ አይሆንም።
    መልካም ወላጆች ሁኑ።
    የባል ሀቅ ከባድ ቢሆንም ግን ሴትልጅ ደሞ የረሱል ሶለላህ አለይሂ ወሰለም አደራ አማና ናት አትስበሯት።

  • @rer4733
    @rer4733 Рік тому +6

    እኔመችም ታረቁነው እምለው ልጆችህን ስትል እኔ በአባትያ ብዙተሰቃይቻለሁ ዳውድ አደራህን ልጆችህን ስትል የልጆችህን እናት እንዳትፈታ

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c Рік тому +12

    ይቅር ተባባሉ ልጅ በመሃላችን አለ ብላችሁ አስቡ ወንድሜ አላህ በመሃላችሁ ያለውን ሼይጧን ያውጣው ☝️☝️🤲🤲🤲

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Рік тому +77

    ተወት ትንሽ በረሱዋ ግዜ ትመጠለች አይዞህ ደውድ ምርጥ ሰው 🥰

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Рік тому +6

      የኑሮ ዉድነት ሲቆነድዳት ትመጣለች

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 Рік тому +6

      ​@@SxB-gz3mt🤔🤔አይባልም 😡

    • @sadyewulchefo1630
      @sadyewulchefo1630 Рік тому +3

      በትደር ለድም ቀን መለየት ከበድ ነዉ ኢንደዘ አዪበልም

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому +1

      ​@@SxB-gz3mtyenuro wudenite mibagiratim lije ayidelechim 2 lije lebichawa yiza sera sira yenabarechi jegina nechi

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 Рік тому +3

      @@mashaallhsss3479 ምናው አረብ አገር እሷ ብቸናት ልጅ ይዘ የሰረች አልሽሰ ጀግንናተን እየዬን ነው ተሰውቀለች 😂
      ኮመተተሮች አተበሉ እናሱ ይተረቀሉ ❤️

  • @user-mp2ui6me1i
    @user-mp2ui6me1i Рік тому +10

    ወድሜ ጥፍትህን ላለማመን ነውጂ ጥፍቱ ያንተ ነው

    • @fozako
      @fozako Рік тому

      እኮ የሱ ጥፍት ነው

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому +1

      ​@@fozakoደምሪኛ❤

    • @fozako
      @fozako Рік тому

      @@FATLMAJEMAL እሺ

  • @ziyadashifa-kx8qy
    @ziyadashifa-kx8qy Рік тому +1

    ወንድሜ በትዳር መሀል መጣላት ያለ ነው አላህ ሰላሙን ያውርድላቹ ግን በተቻላቹ አቅም ገበናችሁ ሚዲያ ላይ አታውጡ ሰው ያባብሳል እንጂ ሚያስታርቅ ብዙም የለም

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Рік тому +6

    ኡፍ 😢😢😢 መውለዲኮ ብዙ በጣምነው ያሳዘከኝ የወለደኮ ያቀዋል አንችቴን አማታችሁኝ አላህ ሰላሙን ያወርደላችሁ

  • @hasan6126
    @hasan6126 Рік тому +11

    ዳውድየ የኔወድም አላህ ሰይጣንን ከመካከላችሁ ያውጣለችሁ አድነገር ልብ በል የገዛ ጓደኛህ በናተ መጣላት ደሥ ብሎት አብሮህ እየጠጣአብሮህ እየበላ ሚዳያላይ አወጣህ አየህ የልጆችህን እናት መልሥ ይቅርታ በላት እሽ ጠላት ድብን ይበል ወዳጅም ይደሠት ካሁን ቡሀላ እርቃችሁን ብቻ ይዘህ ና ሚዳያላይ ይሄን አለችኝ ምናምን የኛ ሠው አየህ አይደል ሰሙየ ደሞ ጀግና ሚሥት ናት

    • @user-wi1ix4ii5l
      @user-wi1ix4ii5l Рік тому +1

      በትክክክ ግን ብራክ ነው መሠል እንጂ የእውነት ጠብ ቢሆን ጓደኛውም አብሮት አያጨበጭብም ነበረ አላህ ይስቱር በስ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Рік тому +1

      ነገ መልሰው ይገናኛሉ እኛ በነሱ አጨብጭበን አጨብጭበን እና ብራንክ እየሰሩ ነው ሲቸመር

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t Рік тому +1

      እናንተ ዝም በሉ ነገ ይገናኘሉ አታሽቃብጡ ሆ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@user-wi1ix4ii5lደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@mosebtube1027ደምሪኛ

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Рік тому +1

    እደኔ ይህ ፕራክ ቢቀር ባይ ነኝ በዳውዲም አልፈርዲ ደክሞት ስለሚመጣ ሊላደዲ ይችላል እቤት በዋለበት ስአት ብታረጊው ባይነኝ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ልጂ እስካለ ዲረስ መጥፊነገር ባትነጋገሩ ባይነኝ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Рік тому +2

    ታረቁ የልጂ አባትና እናትናችሁ ደሞ ሁሉንነገር እሚዳላይአታምጣ በውሥጥ ጨርሡ ሠው የሚለውአያጣም አተም አትምታት ሁለ ነገርህናት አተምእንደዛው ሚሥትህ ።እህትህ ።እናትህ ናት እናተው ታረቁ❤❤

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 Рік тому +11

    በዉስጥ አወሩ ቤተሰብ ጋ ህድ ሰው እዛህ

  • @AaAa-ug7jd
    @AaAa-ug7jd Рік тому +19

    ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሁለታችሁም ጥፋተኛናቺሁ ግንለልጆቻቺሁ ስትል ይቅር መባባል አለባችሁ

  • @zidlove920
    @zidlove920 Рік тому +2

    ወድም ዳውድ ጠካራ ናችሁ ሸይጧን አውርዱ ወድልች ከሴት ልጅ ነገሮችን የማሳለፍ አቅም አለው ነገሮችን አተ ተዋቸው በተረፈ አላህ ሰላሙን ያውርድላችሁሁሁ

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 Рік тому +5

    ኧረ ትዳር ቀልድ አደለም በሚዳያ ማዉጣት የለብህ አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹሁ

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Рік тому +16

    ሀቢቢ ሀላሌ ወላሂ አንተ ለኔ ከአላህ በታች ከእናት፣ከአባቴ በታች ሁሉ ነገሬ ነህ አንድ ቀን መጥፎ ነገር በትዳሬ አጋጥሞኝ አያውቅም ።ረጅም አመት ከጤና ጋር ኑርልኝ።

  • @user-ox2or4xb1l
    @user-ox2or4xb1l Рік тому +5

    ፕራክነው እዳትሸወዱ እደነብሬክስ ሀበሻዊት ያስተምራል ብለንነው ይላሉ ቡሀላ😂😂😂

  • @aminaadem7381
    @aminaadem7381 Рік тому +22

    እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሠናል አለች አይጥ 😂😂😂
    ኘራንክ ነው ውዶች የመዳም ቅመሞች ምንም እንዳትሉ

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Рік тому +3

    አላህ ያስማማችሁ ወንድም ልጅ የወለደሠው አንዱ እሳት ሲሆን አንዱ ውሀ መሆን አለበት ሁሉም እሳት ከሆኑ ተያይዞ ማለቅ ነው

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 Рік тому +8

    ፍትህ ለሴት ልጂ 😢😢😢😢😢😢ምንም ትሁን ቻላት እናት ናት

  • @user-qk5rm4fe5n
    @user-qk5rm4fe5n Рік тому +3

    ሚስቱን በየሚዲያው በማይጎትት ባል የአላህ ሰላም ይስፈን

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Рік тому +10

    ዳውድ እረእባካችሁ በውስጥ ጨርሱ❤❤❤

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Рік тому +1

    አረ አላህ ፍራ ወንድ ማለት የቤቱን ገበና የሚደብቅ እጅ ሶሻል ሚድያ እያወጣ የሚዘረግፍ ወንድ መስሎ አይታየኝም የእውነት በጣም ታሳፍራላችሁ እኛ ከናተ ይሂን አጠብቅም ሚስትህ ብታጠፋ እኮ እድህ ማረግ የለብህም በተቻለህ አቅም አሁንም መጥፎ ነገር ሶሻል ሚዳያ ባታወጣ ጥሩ ነው ደሞ ትማሮበታላችሁ ትላለህ እኛ ከዚህ ምንም አልማርም የእውነት ለተመልካች ክብር ካለህ ከዚህ ቡሀላ እርቅ ፈጥራችሁ ማየት ነው የምንፈልገው እጅ ሌላ ነገር አፈልግም

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Рік тому +12

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የእኛ ዉዴ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Рік тому +3

    እስኪ ማነው እንደ እኔ በትዳር የተፈተነ ፈረጃውን ከአላህ የሚጠብቅ

  • @user-dc8hl1eq8h
    @user-dc8hl1eq8h Рік тому +2

    የኔወድም ለመጀመራቀንኮሜትስስጥስስጥህ ሰውነትህም ደግጧል አአአይይይአይዞህ ኢሺላ ትታረቃላቹሁ

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Рік тому +1

    ዳውድ አንትም ትሳስትሀል እንድዙህ አይነት ነግር ለምን ፓስትክ እሱም እኩ ሴት ናት ስትድብድባት እና ስትግፍትራት አለም እያያት ነው ለምን ለቅቅክው ጅግና ለትባል ነው ሚስትህን እየግፍትርክ እና እያስልቅስክ ሲቅጠል ሳውዲ እያላቹህ በጣም ታክብራት ነብር አነት ሀግር ክግባህ ጅመሩ ለሚስትህ ክብር የልህም ስትቅብላትም አይትነሀል ሚስት አይድልም እህት እምትቅብል አትመስልም ነብር እራስህን ቆም በልህ እየው እራስህን ግምገማ እንድድሩቹህ ትክባብራቹህ ብትኖሩ ይሻላል ልሚስትህ ክብር ይኖርህ እህ እሱን ጥፍትኛ ልማስመስል ድጋግምህ ትፓስታልህ እሱ ምን ታድርግ ውላሂ በጣም አናድህኛል እንድዛ አድርግህ ስትመታት እና ስትግፍትራት ይህ ሳያንስ ድግሞ ባድባባይ ሚስቴን ምታሁ እዩልኝ ብለህ ለቅቅክው እር በአላህ ትው

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Рік тому +6

    ደዉድ አንቴ እስከ ቤታሰቦቹ ገ ሄደህ ማጠየቅ አለብህ ከጠፈዉ ይቅሪታ

  • @mirihamad8909
    @mirihamad8909 Рік тому +20

    ፈጣሪ ሰላማችሁን ይልስላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Рік тому +1

      ደሮ ባልናሚስት ሲጣላ ወደሽማግሌ ነበር የሚላከው አሁን ደግሞ ወደ ሚድያ ላሀውለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@aesaaa1616ደምሪኛ🎉❤

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 Рік тому

      @@FATLMAJEMAL እሽ ውደ

  • @Salsibel
    @Salsibel Рік тому +1

    መቼም ወላሂ እያልክ ፓራክ አይሆንም የምትሰሩት ሀቅ ከሆነ ግን አንድነገር ልበላቹ በአላህ ዳውድ መልክቴን ካየኸው ተግብረው ሰሚራም ካየሺው እደዛው
    ሸይጣኖች የቀን ውሎአቸው ሰብሰብ ብለው ያደረጉት ያሳሳቱት ሁሉ በተራ በተራ ይናገራሉ ሰው እዲገደል የገፋፉት እራሡ እዲያጠፋ የገፊፉት ሰው እዲጣላ ያረጉት ሰው እዲዘርፋ እዲሳደብ ዚና እዲሰራ ያረጉት ሁሉም የወጀል አይነት እዲሰራ ያረጉት በዝርዝር ሁሉም ይናገራሉ አላቃቸው የሁሉንም ይሰማል ግን አንዱ እኔ ዛሬ ባልናሚስት አጣልቻለሁ ያለው ዛሬ አንተነህ ጥሩስራ የሰራኸው ብሎ ይሸልመዋል ለምን መሰላቹ የሱ ስራ ከሁሉም የበለጠ ነው ያለው ባልናሚስት ሲጣሉ ከመሀል ልጅካለ ጎዳና ይወጣል ጎዳና ከወጣ በተለያዩ ወጀሎች ውስጥ ይገባል ባልናሚስቶቹም በተለያየ ሀራም ውስጥ ይወድቃሉ ወይም ከተጣሉ በኃላ ከጥላቻ የተነሳ ይበዳደላሉ አንዱ አንዱን ለማጥፋት ብዙ ወጀልውስጥ ይገባል መገዳደልም ይኖራል ታዳ ባልናሚስት በማጣላቱ ብቻ በሱሰበብ ሁላቸውም የሰሩት ስራ እሱ በአንድ አጠቃሎ ሰርቶታል ስለዚህ ወድሜ ዳውድ እህቴ ሰሚራ ትዳር ማለት ቀልድ አይደለም በቀልድ ለሚዲያ በምሰሩት ፓራክ የተነሳ ሚበተን አይደለም መጋጨት አይኖርም እያልኩ አይደለም ሰው ከራሡጋም ይጣላል እኳንስ ከሌላሰው ግን እናንተ ዛሬ አላህ አድሎአቹ የልጅ አባት እናት ሆናቹሀል አላህ የእናንተ የሰጣቹ ኒእማ ያልሰጣቸው ብዙዎች አሉ እሱን አስባቹ ትዳራቹ በመቻቸል በመተላለፋ አሳልፉ ደሞ ሚዋደድ ሰው ብዙጊዜ ይጣላል እኔ ወላሂ ከባሌ ብዙጊዜ በሀሳብ እንለያያለን አንድቀን ግን ከተጣላን ለትንሽ ደቂቃ ይጨቀናል ሁለታችንም መኮራረፋ አችልም ደሞ ከልብ ሚፋቀር ሚዋደድ ሰው እደዛውም በትንሽነገርነው ሚጣላው ምክኛቱም በዛ በምናፈቅረው ባል ወይም ሚስት ከመጠን በላይ ኢህትማም (እክብካቤ እፈልጋለን ለምን አይረዳኝም ለምን አትረዳኝም ለም ለምን ለምን ብዙ ለምኖች አሉ አየህ ዳውድ አንተም እኮ ስለምታፈቅራት ከስዋ እክብካቤ ስለምትጠብቅ ነው ቤትስገባ ፓራክ ስታረግህ የተናደድከው ሰሚራም ደሞ አንተን ስለምታፈቅርህእና ስለምትከባከብህ እኮነው የሚዲያ ስራህ ወዳልክ በስራህ ለማገዝ ለመስራት ያሰበቺው እዲሁም ቤትስገባ አንተን ለማዝናናት ያሰበቺው በስዋ አስተሳሰብ ጥሩ ያረገችመስሎአት በአንተ አስተሳሰብደሞ ስተትመስሎህ ስመታት ደሞ ለስዋ ከባድነው የምንወደው ሰው እኳን መቶን ፊቱ ሲያጠፋብን እራሡ በጣም ነው ሚከፋው ሚያናድደው ስለዚህ ዳውድ በአላህ ይሁንብህ ያለችበት አፈላልገህ ሄደህ አውፉታ ጠይቃት ደሞ እኛ ሙሴሊሞችነን ሙስሊም ደሞ ሀያ አለው ሀያ ያለውሰው ደሞ በሚዲያ የትዳር ገበናው አይናገርም ሁለተኛ እናንተን በተመለከተ ቨዲዮ አትስራ ሌላኛው ደሞ ላስታውሳቹ ምፈልገው ፓራክ ውሸትነው ሙእሚን ደሞ አይዋሽም ስለዚህ ፓራክ ይቅርባቹ ፁፌ ስላበዛሁት በጣም ይቅርታ አንድ ሙስሊም እህት ወድሞቼ ትዳራቸው በዚህ ቀላልነገር የሚዲያ ርእስ ሲሆኑ ማየት ስላላስደሰተኝ ነው

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p Рік тому +2

    ሤት እህቶቸ ባላችሁን አክብሩ ፍቅር ስጡ በንፁህ ልብ ቅረቡ ቤተሠቦቹን እደቤተሠባችሁ ጎደኛውን እደጎዋደኛችሁ ችግሩን እደችግራችሁ ጥፋቱን እደጥፋታችሁ ልማቱን እደልማታችሁ አይታችሁ የእውነት ኑሩ ያ አሻፈረኝ ወይ በዛብኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ካለ ሣብ አድርጋችሁ ልቀቁት በክብራችሁ በህሌናችሁ አትደራደሩ ፍቅር ማለት በሠላም ቀን ብቻ ሣይሆን በጠብም ጊዜ የተጠበቀ ስሜትም ቢሆን ገደብ ሊኖረው ይገባል

  • @zuzuyoutube9919
    @zuzuyoutube9919 Рік тому +7

    ሠረብራይዙ ለቪደወ ነው ተበልተሻልአዳሜ😂😂😂😂😂😂

    • @bb6526
      @bb6526 Рік тому

      ክክክክ ፕራክ ነው

    • @zuzuyoutube9919
      @zuzuyoutube9919 Рік тому +1

      የለለሸቀሉብንኮ😁

  • @user-hy3vi9mr8i
    @user-hy3vi9mr8i Рік тому +11

    ትረቁ ውዶች ለጥላት ቦታ አትክፈቱ

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 Рік тому +3

    ታረቁ ምንም ቢሆን የልጆችህ እናት ናት ይቅርታ ጠይቃት😢😢😢

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 Рік тому +13

    ወላሂ ውስጤ ተረበሸ ወንድ ልጂ ሲከፋው አልወድም አብሺሪ ወንድም አላህ ሠላማችሁን ይመልሰው🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ahlamomer7479
      @ahlamomer7479 Рік тому

      ፕራክ እኮ ነው እህት

    • @Bzu632
      @Bzu632 Рік тому

      ​@@ahlamomer7479😁😁😁😁😍

    • @hfem3901
      @hfem3901 Рік тому

      እኔም አልወድም 💔💔💔

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@ahlamomer7479ደምሪኛ

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ​@@hfem3901ደምሪኛ

  • @HaHa-cs8ty
    @HaHa-cs8ty Рік тому +7

    እዝህ አትጫጩ በግላችሁ ጨረሱ😊

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +6

    ተውን ወጀል አትክተቱን ፕራካቱሁ እውነት ያደረግባቹሀል ተው በትዳረ አይቀለድም ማትረቡ እጭ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Рік тому

      ልክነሽ ምርእዛውይጭርሳሉይብጭራሽሚዳላይየለምአትሞኙ

  • @amma4705
    @amma4705 Рік тому +1

    የኔወንድም በጣም ትልቅ ሠውነክ ታጋሽ አዋቂነህ አላህይጨምርልክ ሠብር አድርግ ሁሉም ይሥተካከላል በአላህ ፍቃድ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Рік тому +1

    እሰይ እኮን ናፈቆህ እዳታገናኚው እህት ቅጣትህ ነው ናፍቆትን ቅመስ እድህ ነን ሴቶች ከወደድን ውድድ ከጠላል ዘወር ብለን አናይም

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Рік тому +5

    ኮሜንቶች እንደት ናችሁ የሰሞኑ ፕራንክ እንደት አድርጓችኋል 😆😆😜😜

    • @Bzu632
      @Bzu632 Рік тому

      😳😁😁😁😁😍👍👈

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Рік тому +6

    ከዱላህስ ይልቅ ስድብህ ያስጠላል መታርቃችው አይቀርም ግን ስድብተው 🤐🤐

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx Рік тому +1

    ባል እድህ አይባልም ወላሂ መሣሣት ያለነዉ ግን አይባልም ብትናደዱም😢

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Рік тому +2

    አላህ ያስታርካችሁ እዳው ይሄን ዩቱብ አላህ ያትፋው ትዳር ማጥፋት ያዘ ደግሞ አይዞህ ሁለታችሁም ጥፋተኛ ናችሁ እሙ ሰክናም ታረቂ እሕቴ 🌹🌹🌹🌹

  • @user-hn6gi5jj2w
    @user-hn6gi5jj2w Рік тому +7

    ታረቁሁለታችሁምጥፋተኛናችሁ ልጆችህንአሳድግ

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +3

    እደው ምናለ የባለፈው ፍራክ ቀርቶ በነበር😩አይ ከናተም የተዋደደ ላሳር አሁንም ቅርብ ነው ታረቁ ለአላህ ብላችሁ እግድህ አለፈ ሁሉን እርሱት😥

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed Рік тому +3

    😂😂😂😢😢በቃ የማንም መቀለጃ ሆን አላህ ቀልብ ይስጣችሁ በትዳር ቀልድ ቱ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Рік тому +14

    እግዚአብሔር እርቅ ያዉርድላችሁ😢😢

  • @seadiiyoutobe4193
    @seadiiyoutobe4193 Рік тому +6

    ልጅቷ አነጋገሯ ያስጠላል በስርኣት መሆን አለበት

    • @mekyamehammed5527
      @mekyamehammed5527 Рік тому +1

      በጣም ወላሂ ምን እሚሰበር እቃአለህ ይባላልደ

    • @bhryahyru3284
      @bhryahyru3284 Рік тому

      ልጅታ አትፍረጅባት ንዴት ላይ ናት

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t Рік тому

      እሱ ምን ዳረጋት አውቃችሗል ደግሞ ፕራክ ቢሆንስ

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +3

    ጀግና ናት የእዉነት❤ ግን ታረቁ

  • @AsAs-dz6tn
    @AsAs-dz6tn Рік тому +1

    አሁን ሄደለች ዝም ብትለት በራሷ ግዜ ትመለሰለች ይቅእታ ጠይቃ አታ ብቸ ራጋ በል ዝም በለት

  • @askalegebru8013
    @askalegebru8013 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 Рік тому +3

    ባልና ሚስት ይጣላል ይታረቃል ምንም ማለት አይዴለም ሸይጧን አብርዱና ታረቁ

  • @user-so6tt5xq2z
    @user-so6tt5xq2z Рік тому +3

    ሳህ ትክክል ነህ ለልጆቻችሁ ስትሉ መስማማት አለባችሁ

  • @user-ln2oz3nu8j
    @user-ln2oz3nu8j Рік тому +4

    ውይ. ስትጋቡ. በሚድያ. ስትጣሉ በሚድያ ስትፋቱ. በሚድያ. ውይ ይህዘመን ትውልድ. ነብዩ ሙሃመድ. ቢያዩን. ኖሮ ባዘኑብን. እፍ. እስኪ እባካችሁ. ድናችንን እንማር ተምረንም ተግባር ላይ እናውለው😢

    • @FATLMAJEMAL
      @FATLMAJEMAL Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Рік тому +2

    ወላሂ እየለከ ፕራንክ ቢሆን አላህ ዘንድ ትጠይቋለክ😥😣

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Рік тому +6

    ዳውድ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያስማማችሁ አተ ለሚስትህ ክብር አለህ ሁል ጊዜ ነው የምከታተልህ አይዞህ 😢😢😢