ፍካሬ ኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Рік тому

    ዋው አገላለፅህ እስከዛሬ ከሰማዋቸው በላይ ይስባል ጄሚናይ ነኝ የተወለድኩት ሰኔ 13 ነው።
    ይሄን ሁሉ ያልከው ለእኔ እስኪመስለኝ 100% እውነት ነው።❤

  • @abbyf72
    @abbyf72 Рік тому

    የዛሬው አቀራረብ መንፈሳዊም ነው። ደስ ይላል በጣም። ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
    አባ መላ🙏 ረቡኒ🙏 ድንቅ ነው
    ዘውዶች 👌

    • @zewdtube
      @zewdtube  Рік тому +1

      ክብረት ይስጥልን

  • @TameBakal
    @TameBakal 5 місяців тому +2

    ጀሚናይ እንለያለን

  • @abebetesfay7515
    @abebetesfay7515 Рік тому +3

    የሴታን ጀሚናይ የፍቅር ባህሪ ስራልን።

  • @tarikumekonenn8372
    @tarikumekonenn8372 Рік тому

    በጣም ምርጥ ገለፃ 🎉 መፀፉን አዲት ላገኘው አችላለው

    • @zewdtube
      @zewdtube  Рік тому

      ፍካሬ ኢትዮጵያ በአብነት ስሜ በየመፅሃፍት መደብሩ ይገኛል።

  • @messeleGm
    @messeleGm 11 місяців тому

    interesting

  • @alroeamen1192
    @alroeamen1192 Рік тому

    በዚ አገላለፅ ችሉታ አኳርየስን ብሰማ ደስ ይለኛል

    • @zewdtube
      @zewdtube  Рік тому

      በቅርብ ቀን ይጠብቁን

  • @BisratAsefa-i3y
    @BisratAsefa-i3y 10 місяців тому

  • @hanawondimneh9287
    @hanawondimneh9287 Рік тому

    👍

  • @Zebora-kb5mv
    @Zebora-kb5mv 4 місяці тому

    ስለ ምእንደትነህ አመሰ ግናለሁ

  • @eadneadn
    @eadneadn Рік тому +1

    Please tell me about Capricorn

    • @zewdtube
      @zewdtube  Рік тому

      ከሳጁ ቀጥለን ካፕሪኮርን የሚቀርብ ይሆናል

  • @hemen5736
    @hemen5736 Рік тому +1

    ❤❤ድንቅ አተራረክ። ቶሎ ልቀቁ

    • @zewdtube
      @zewdtube  Рік тому

      እናመሰግናለን

  • @tesfshaya8905
    @tesfshaya8905 Рік тому

    Dink new❤

  • @Nolawi829
    @Nolawi829 Рік тому +1

    😅😅 4:37

  • @dimplescorpio1462
    @dimplescorpio1462 Рік тому

    Ena tsehafiw scorpio new malet new ? 🤔

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 10 місяців тому

    Yy

  • @MahletTekle-p5w
    @MahletTekle-p5w Рік тому

    የኔን ኮከብ በጭራሽ ማወቅ አልቻልኩኝም የተወለድኩት ሰኔ 13 ማታ ነው ነገር ግን አንዳንድ ላይ ሳይ ካንሰር ይላሉ ምን ላይ ነው የሚካተተው አስረድኝ

    • @zewdtube
      @zewdtube  Рік тому

      ያንቺ ኮከብ ይበልጥ ወደ ካንሰር ነው። እንደውም በአንዳንድ ኮከብ ቆጣሪዎች ከሰኔ 13 እስከ ሀምሌ 12 ካንሰር ተብሎ ይቀመጣል። ይሁን እንጂ ከፍተኛ የሆነ የጄሚናይ ተፅዕኖ ይኖራል።

  • @naol9887
    @naol9887 Рік тому

    ቀጣዩ ክፍል መቼ ነው?

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny 7 місяців тому

    bro ken akotateru be ferenjochu nw weys be egna

  • @BisratAsefa-i3y
    @BisratAsefa-i3y 10 місяців тому

    አገላለፅ አተራረክ ድምፅህ ዋው አንተ ግን ምንድነህ

    • @zewdtube
      @zewdtube  10 місяців тому +1

      ጄሚናይ

    • @BisratAsefa-i3y
      @BisratAsefa-i3y 10 місяців тому

      @@zewdtube ቃላቶች ሲጣፍጡልህ መገመት ነበረብኝ 😍

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 8 місяців тому

      ሀሀሀ እኮ ማን ያህለናል ለዚህማ😂❤​@@BisratAsefa-i3y

  • @Losa-27
    @Losa-27 27 днів тому

    እረ ድምፅህና አተራረክህ ማን እንደሆንክ ለማወቅ አእምሮየን እንዲያስስ ፈትቸ ለቀቅሁት ግን አልመጣህልኝም።እባክህ ንገረኝ።ኡፍፍፍ ወይ ድምፅ ወይ አተራረክ❤❤❤የተረክኸው ፊክሽን ካለ ንገረን እባክህ።
    ወይ ደግሞ ተርክልን።😢

    • @zewdtube
      @zewdtube  26 днів тому +1

      ua-cam.com/video/GrW0UWBrqj4/v-deo.htmlsi=e8CFH8YaOpAor_5W

    • @zewdtube
      @zewdtube  26 днів тому +1

      ይኸው ተራኪው

  • @juju....1091
    @juju....1091 3 місяці тому

    ግን ደሞ እንደ ጄሚናይ ሰው የሚጎዳ የራሱን ፍላጎት እንጂ የሰው ጉዳት የማያሳስብ ብቻ የጄሚናይ ወንድ ከባድ ነው ሰው ይጎዳሉ እራሳሸውብ ይወዳለ ገንዘብ ይወዳሉ ግን ደሞ መጨረሻቸው አያምርም እመኑኝ

    • @YabsraDejene
      @YabsraDejene Місяць тому

      ማርያምን ልክ ነሽ መጥፎ ናቸው

    • @Losa-27
      @Losa-27 27 днів тому

      ሴቶችሽ​@@YabsraDejene

    • @ETSUBATNAFU
      @ETSUBATNAFU 6 днів тому

      you are minieng less woman giminie are best people

    • @Losa-27
      @Losa-27 6 днів тому

      @@juju....1091 እኔ ደግሞ ሴቶቹ ምርጥ እንደሆኑ አውቃለሁ