Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
7.ያድናል ወረደ የእግዚአብሔር ልጅሊያድን የሰውን ልጅከጠፋበት ሊመልሰውከአብ ጋራ ሊያስታርቀው የማይገባውን ውርደት አየ ለፍቅር ሲል ተሰቃየራሱን ሠዋ የአብ አንድያፍቅር የለም በቃ ከዚህ ወዲያፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያፍቅር የለም በቃ ከዚህ በላይፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያ ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?አምላክ ከሰማይ ወረደእውነት ከምሕረት ተዋደደ! ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?አምላክ ከሰማይ ወረደእውነት ከምሕረት ተዋደደ! የአለም መድህን የአለም ቤዛ ለፍቅር ሲል ተቀጣየአብ አቻ "ሰው" ተባለመድህን ሊሆን ለኮበለለቤዛ ሊሆን ለኮበለለየአለም መድህን የአለም ቤዛ ለፍቅር ሲል የተንገላታየአብ አቻ "ሰው" ተባለመድህን ሊሆን ለኮበለለመድህን ሊሆን ለኮበለለቤዛ ሊሆን ለኮበለለመድህን ሊሆን ለኮበለለ ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?አምላክ ከሰማይ ወረደእውነት ከምሕረት ተዋደደምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?ምን አለ ከዚህ በላይ?ምን አለ ፍቅር?አምላክ ከሰማይ ወረደእውነት ከምሕረት ተዋደደ ያድናል ኢየሱስ ያድናልአድኖናል ኢየሱስ አድኖናልያድናል ኢየሱስ ያድናልያድናል ኢየሱስ ያድናልተመለስ በሉት ያንን ከርታታበጨለማው ለሚንገላታየብርሀን ሕይወት ለእርሱም ይድረሰውአብረን እየኖርን ለምን ይለፈው?ተመለሽ በሏት ያቺን ከርታታበጨለማው ለምትንገላታየብርሀን ሕይወት ለእርሷም ይድረሳትአብረን እየኖርን ለምን ይለፋት?አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት?አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት?ያድናል ያድናል ያድናልያድናል ያድናል ያድናልያድናል ያድናል ያድናልያድናል ያድናል ያድናልቤዛ ሆነንመድህን ሆነንየእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስያድናል ያድናል ያድናልያድናል ያድናል ያድናልያድናል!!! Music A. Robera MekonnenLead Guitar-Robera MekonnenBass Guitar-Robera MekonnenRecording -Robera MekonnenMixing and Mastering- Nitsuh Yilma
ሃኒዬ ተባረኪልኝ ይብዛልሽ 😊😊😊
❤❤❤❤❤❤
ያያያያያያያያያያያድድድድድድድድድድናናናናናናናልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤🙏🙌🙏🙌🔥🔥🔥🔥
አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት ❤❤❤❤❤❤
የአብ አቻ ሰው ተባለ። ድንቁ ታሪክ። ጸጋ ይብዛልሽ
አሜን ፡ ያድናል ፡ አድኖናል ፡ ተባረክ ፡ ፡ ክብረት ፡ ዘመንሸ ፡ ይለምልም ፡ ፡
ተመለስ በሉት ያንን ከርታታበጨለማው ለሚንገላታየብርሀን ሕይወት ለእርሱም ይድረሰውአብረን እየኖርን ለምን ይለፈው?ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው!
አኛን ያዳነን ፣ ለሌሎችም የምናወራው አውነት ቢኖር ይህ ነው። ኢየሱስ ያድናል ሃኒቾ በአልበሞችሽ ውስጥ የነፍሳት መዳን ግድ ብሎሽ ስለ ወንጌል እንድትዘምሪ ያረገሽ አምላክ ይባርክሽ።
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
ወር ሙሉ በየቀን እየሰማሁት ነው እናንተስ?
ወረደ የእግዚአብሔር ልጅ ሊያድን የሰውን ልጅ ከጠፋበትር ሊመልሰው ከአብ ጋራ ሊያስታርቀው የማይገባውን ውርደት አየ ለፍቅር ሲል ተሰቃየ ራሱን ሰዋ የአብ አንድያ 😢 ፍቅር የለም በቃ ከዚህ ወዲያ ፍቅር የለም በቃ ከእየሱስ ወዲያ 😊
በረከታችን ነሽ! ቃላቶቹ ለልብ ይሰማሉ! በመዝሙር ስለምትሰብኪን ጌታ ይበረክ!
ባንቺ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ። ፀጋ ይጨምርልሽ።❤
ሰማያዊ መዝሙር ነው ይሄስ 🥰😢 Pure Gospel 🙌🙌❤❤
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም፣ ራሱን ሰው ያረገ የአምላክ እኩያ ወደ እኛ የመጣ ከገባንበት ረመጥ ሊያድነን የወረደ፣ በላይ በአብ ፊት ሞገስ የሆነን፣ የመዳናችን መሰረት፣ ቀና የማለታችን ዋና፣ የወደፊታችን ዋስትና፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፣ አሁንም ያድናል፧ አድኖን አይተናል። ኑ ወደዚህ ፊቅር።
😭😭😭😭ወረደ የእግ/ር ልጅ ሊያድን የሰውን ልጅ🙏🙏🙏ምን አለ ከዚህ በላይ ?ፍቅር? አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምህረት ተዋደደ!!! ተባረኪ ምን ልበልሽ ለምልመሚልኝ ሀኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አለ ከአየሱስ ፍቅር በላይ አየሱስ ያድናል ይታደጋል!!ተበርክ ዘመንሽ ይባረክ ❤️
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ፣እንዲያ ልጁን ሳይሰስት ሰጠን❤❤❤❤❤❤
Amen amen ጌት ኢየሱስ እራሱን አሳልፎ ከመስጠት ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ምንም የለም ❤️❤️🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ ዘማሪ ሐና ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን የተወደድሽ የእግዚአብሔር ምርጥ ለጥቅማችን የተሠጠሽን እህታችን ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤
fikr yelem ke eyesus wediya ....Hanicho Tebareki
ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
ተመለስ በለው ያንን ከርታታ💪🙌
ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ በጸጋው አሜን ክብር ይሁን ለአምላክ❤❤❤❤
እየሱስ ክርስቶስ የእግዝሓብሄር ልጅ ከዘላለም ሞት ያድናል❤❤አሜን❤ Hanicho you are BLESSED
ምን አለ ከዚህ በላይ ምን አለ ፍቅር ተባረኪ እህታችን ሀና ድንቅ ነው
የአብ አቻ ሰው ተባለ ❤❤❤❤❤
ተባረኪ ሀኒ በረከታችን ነሽ ❤❤❤❤የኔ እናት ብርክ በይ
አየሱስ የደናል አሜንንን
Wow! How powerful! 🙆♀🙆♀🙆♀You are so blessed!!!
❤❤ ፍቅር የለም ከየሱስ ወድያ❤❤ ተባረኪ
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም!!!!!!! ኢየሱስ❤
የዓለም መድህን የዓለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ አዳኝም ነው
አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስዬ አሜን አምላክ ከሰማይ ወረደ ተባርክ ሀናዬ❤❤❤❤❤❤
ዋው ንጹህ ወንጌል ተባረኪ እንወድሻለን
አሜን ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ ተባረኪ መዝሙሮችሺ እየሱስ እየሱ ብቻ
ዋው🎉
ሀንዬ ዘመንሸን ይባርክ ነፍሰ አልቀረልኝም
I was waiting for this album and now I’m excited to listen to it again and again. God bless🙏🙏🙏
በቃ ዘማሪ ነሽ❤❤❤😍
አሜን!!!!!!! ጸጋውን ያትረፍርፍልሽ ሀኒቾ ❤️❤️❤️❤️
አሜን ያድናል ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ድንቅ መዝሙር
Zemnsh ybarek mzemriyachew hulu ejig bexam gerami new wsxen saynekaw alfot ayakm anebale hulem ❤❤❤❤❤❤ tebareki 🎉🎉🎉 Amen amen amen zemensh meskelu sr ylek yene wude ❤❤❤❤❤❤
ዩሀንስ 15: 13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ተባረኪልን ሀንዬ
Hani zemenish yibarek
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
ምን አለ ከዚህ በላይ አምላክ ከሰማይ ወረደደእውነት ከምህረት ተዋደደ🙏🙏
Can't stop listening 🎧🎧🎧❤❤❤❤ tebaraky hanicho
አሜን ኢየሱስ ያድናል❤❤❤
አሜን አሜን ያድናል ይታደጋል❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰 የበረከት packege zemensh yilemlm🥰😊
የአብ አቻ ሰው ተባለ ውይ የእግዚአብሔር ፍቅር😊😊😊
Thank You Jesus For Saving us. You give us ever lasting life. Hanicho You Gate Favor From God.
አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምረት ተዋደደ
ድንቅ መዝሙር፣ pure gospel❤
አምላክ ከሰማይ ወረደእውነት ከምህረት ተዋደደ♦ፀጋው ይብዛልሽ!!
ኢየሱስ ያድናል ::
Yadenal🎉🎉🎉 tebarki
አሜን በእውነት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🎉
Thank You
HALLELUJAH!!!!
በእየሱስ የተወደደኩኝ እኔ ነኝ በቃ ተባረኪ እየሱስ ይመጣል ዉዴ
ተባረኪ እህታችን
ያድናል ያድናል❤❤❤❤❤❤❤
ጨዋው መንፈስ ቅዱስ ጨዋ አድርጎሻል በጣም ደስ ትይኛለሽ ሴትነት የገባሽ እሕት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ!!
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
Bereketachn nesh nurlgn hancho
አሜን ያድናል
አዎ ያድናልተባረኪ
Amazing song with an amazing music arrangement!!!
ያድናል
ፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያየለም የለም ከዚህ በላይተባረኪ ሐኒቾ
አሜን አሜን🙌🏽
Yadinal! Ameeeeen!
min aynet bereket nw yizesh yemetashwu benash tebarkesh qir, hizbi yargish,,,,,,,,,, betam ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም 🔥
Holy sprit🙆♂️🥺🥰💙😍
Hani blessed❤❤
Haniye eg/r tsegawun chamiro yabizalshi enwodeshalen❤
may GOD bless you keep going song Hani.
Amen
🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤ተባለ እየሱስ
Amen. Jesues is Lord.
Awo teberk sis
ምን አለ ከዚህ በላይ .......❤❤❤❤
ameen😍😍eyesus yadinal!!!
Truth ❤
Tebareke yene wude ehete❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Ameeeèeeeeeeeèeeeeeen❤
Men ale kezih belayAmlak kesemay werd Ewent kemeheret tewaded❤❤
Geta hoyyyyyyyy ere thank You 😭🥺
Amen 🙏❤❤❤❤❤❤❤
Getan selanci amesegnewalhu be menor selemtzemeri geta tsegawen yechemerelesh hanicho ❤❤❤
Ooooo my God what a song be blessed hanniye❤❤❤ I recommend a video clip for this song.
Amen. Amen. Amen 🙏 🙌
amen amen❤
Blessed❤
7.ያድናል
ወረደ የእግዚአብሔር ልጅ
ሊያድን የሰውን ልጅ
ከጠፋበት ሊመልሰው
ከአብ ጋራ ሊያስታርቀው
የማይገባውን ውርደት አየ
ለፍቅር ሲል ተሰቃየ
ራሱን ሠዋ የአብ አንድያ
ፍቅር የለም በቃ ከዚህ ወዲያ
ፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያ
ፍቅር የለም በቃ ከዚህ በላይ
ፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያ
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
አምላክ ከሰማይ ወረደ
እውነት ከምሕረት ተዋደደ!
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
አምላክ ከሰማይ ወረደ
እውነት ከምሕረት ተዋደደ!
የአለም መድህን የአለም ቤዛ
ለፍቅር ሲል ተቀጣ
የአብ አቻ "ሰው" ተባለ
መድህን ሊሆን ለኮበለለ
ቤዛ ሊሆን ለኮበለለ
የአለም መድህን የአለም ቤዛ
ለፍቅር ሲል የተንገላታ
የአብ አቻ "ሰው" ተባለ
መድህን ሊሆን ለኮበለለ
መድህን ሊሆን ለኮበለለ
ቤዛ ሊሆን ለኮበለለ
መድህን ሊሆን ለኮበለለ
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
አምላክ ከሰማይ ወረደ
እውነት ከምሕረት ተዋደደ
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
ምን አለ ከዚህ በላይ?
ምን አለ ፍቅር?
አምላክ ከሰማይ ወረደ
እውነት ከምሕረት ተዋደደ
ያድናል ኢየሱስ ያድናል
አድኖናል ኢየሱስ አድኖናል
ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ያድናል ኢየሱስ ያድናል
ተመለስ በሉት ያንን ከርታታ
በጨለማው ለሚንገላታ
የብርሀን ሕይወት ለእርሱም ይድረሰው
አብረን እየኖርን ለምን ይለፈው?
ተመለሽ በሏት ያቺን ከርታታ
በጨለማው ለምትንገላታ
የብርሀን ሕይወት ለእርሷም ይድረሳት
አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት?
አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት?
አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት?
ያድናል ያድናል ያድናል
ያድናል ያድናል ያድናል
ያድናል ያድናል ያድናል
ያድናል ያድናል ያድናል
ቤዛ ሆነን
መድህን ሆነን
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ
ያድናል ያድናል ያድናል
ያድናል ያድናል ያድናል
ያድናል!!!
Music A. Robera Mekonnen
Lead Guitar-Robera Mekonnen
Bass Guitar-Robera Mekonnen
Recording -Robera Mekonnen
Mixing and Mastering- Nitsuh Yilma
ሃኒዬ ተባረኪልኝ ይብዛልሽ 😊😊😊
❤❤❤❤❤❤
ያያያያያያያያያያያድድድድድድድድድድናናናናናናናልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤🙏🙌🙏🙌🔥🔥🔥🔥
አብረን እየኖርን ለምን ይለፋት ❤❤❤❤❤❤
የአብ አቻ ሰው ተባለ። ድንቁ ታሪክ። ጸጋ ይብዛልሽ
አሜን ፡ ያድናል ፡ አድኖናል ፡ ተባረክ ፡ ፡ ክብረት ፡ ዘመንሸ ፡ ይለምልም ፡ ፡
ተመለስ በሉት ያንን ከርታታ
በጨለማው ለሚንገላታ
የብርሀን ሕይወት ለእርሱም ይድረሰው
አብረን እየኖርን ለምን ይለፈው?
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው!
አኛን ያዳነን ፣ ለሌሎችም የምናወራው አውነት ቢኖር ይህ ነው። ኢየሱስ ያድናል
ሃኒቾ በአልበሞችሽ ውስጥ የነፍሳት መዳን ግድ ብሎሽ ስለ ወንጌል እንድትዘምሪ ያረገሽ አምላክ ይባርክሽ።
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
ወር ሙሉ በየቀን እየሰማሁት ነው እናንተስ?
ወረደ የእግዚአብሔር ልጅ ሊያድን የሰውን ልጅ
ከጠፋበትር ሊመልሰው
ከአብ ጋራ ሊያስታርቀው
የማይገባውን ውርደት አየ
ለፍቅር ሲል ተሰቃየ
ራሱን ሰዋ የአብ አንድያ 😢
ፍቅር የለም በቃ ከዚህ ወዲያ
ፍቅር የለም በቃ ከእየሱስ ወዲያ 😊
በረከታችን ነሽ! ቃላቶቹ ለልብ ይሰማሉ! በመዝሙር ስለምትሰብኪን ጌታ ይበረክ!
ባንቺ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ። ፀጋ ይጨምርልሽ።❤
ሰማያዊ መዝሙር ነው ይሄስ 🥰😢 Pure Gospel 🙌🙌❤❤
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም፣ ራሱን ሰው ያረገ የአምላክ እኩያ ወደ እኛ የመጣ ከገባንበት ረመጥ ሊያድነን የወረደ፣ በላይ በአብ ፊት ሞገስ የሆነን፣ የመዳናችን መሰረት፣ ቀና የማለታችን ዋና፣ የወደፊታችን ዋስትና፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፣ አሁንም ያድናል፧ አድኖን አይተናል። ኑ ወደዚህ ፊቅር።
😭😭😭😭ወረደ የእግ/ር ልጅ ሊያድን የሰውን ልጅ🙏🙏🙏ምን አለ ከዚህ በላይ ?ፍቅር? አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምህረት ተዋደደ!!! ተባረኪ ምን ልበልሽ ለምልመሚልኝ ሀኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አለ ከአየሱስ ፍቅር በላይ አየሱስ ያድናል ይታደጋል!!ተበርክ ዘመንሽ ይባረክ ❤️
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ፣እንዲያ ልጁን ሳይሰስት ሰጠን❤❤❤❤❤❤
Amen amen ጌት ኢየሱስ እራሱን አሳልፎ ከመስጠት ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ምንም የለም ❤️❤️🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ ዘማሪ ሐና ፀጋውን ያብዛልሽ❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን የተወደድሽ የእግዚአብሔር ምርጥ ለጥቅማችን የተሠጠሽን እህታችን ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤
fikr yelem ke eyesus wediya ....Hanicho Tebareki
ኢየሱስ የእግዚያብሔር ልጅ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
ተመለስ በለው ያንን ከርታታ💪🙌
ያድናል ኢየሱስ ክርስቶስ በጸጋው አሜን ክብር ይሁን ለአምላክ❤❤❤❤
እየሱስ ክርስቶስ የእግዝሓብሄር ልጅ ከዘላለም ሞት ያድናል❤❤
አሜን❤
Hanicho you are BLESSED
ምን አለ ከዚህ በላይ ምን አለ ፍቅር ተባረኪ እህታችን ሀና ድንቅ ነው
የአብ አቻ ሰው ተባለ ❤❤❤❤❤
ተባረኪ ሀኒ በረከታችን ነሽ ❤❤❤❤የኔ እናት ብርክ በይ
አየሱስ የደናል አሜንንን
Wow! How powerful! 🙆♀🙆♀🙆♀You are so blessed!!!
❤❤ ፍቅር የለም ከየሱስ ወድያ❤❤ ተባረኪ
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም!!!!!!! ኢየሱስ❤
የዓለም መድህን የዓለም ቤዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ አዳኝም ነው
አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስዬ አሜን አምላክ ከሰማይ ወረደ ተባርክ ሀናዬ❤❤❤❤❤❤
ዋው ንጹህ ወንጌል ተባረኪ እንወድሻለን
አሜን
ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤ ተባረኪ መዝሙሮችሺ እየሱስ እየሱ ብቻ
ዋው🎉
ሀንዬ ዘመንሸን ይባርክ ነፍሰ አልቀረልኝም
I was waiting for this album and now I’m excited to listen to it again and again. God bless🙏🙏🙏
በቃ ዘማሪ ነሽ❤❤❤😍
አሜን!!!!!!! ጸጋውን ያትረፍርፍልሽ ሀኒቾ ❤️❤️❤️❤️
አሜን ያድናል ኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ድንቅ መዝሙር
Zemnsh ybarek mzemriyachew hulu ejig bexam gerami new wsxen saynekaw alfot ayakm anebale hulem ❤❤❤❤❤❤ tebareki 🎉🎉🎉 Amen amen amen zemensh meskelu sr ylek yene wude ❤❤❤❤❤❤
ዩሀንስ 15: 13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ተባረኪልን ሀንዬ
Hani zemenish yibarek
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
ምን አለ ከዚህ በላይ
አምላክ ከሰማይ ወረደደ
እውነት ከምህረት ተዋደደ🙏🙏
Can't stop listening 🎧🎧🎧❤❤❤❤ tebaraky hanicho
አሜን ኢየሱስ ያድናል❤❤❤
አሜን አሜን ያድናል ይታደጋል❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰 የበረከት packege zemensh yilemlm🥰😊
የአብ አቻ ሰው ተባለ ውይ የእግዚአብሔር ፍቅር😊😊😊
Thank You Jesus For Saving us. You give us ever lasting life. Hanicho You Gate Favor From God.
አምላክ ከሰማይ ወረደ እውነት ከምረት ተዋደደ
ድንቅ መዝሙር፣ pure gospel❤
አምላክ ከሰማይ ወረደ
እውነት ከምህረት ተዋደደ♦
ፀጋው ይብዛልሽ!!
ኢየሱስ ያድናል ::
Yadenal🎉🎉🎉 tebarki
አሜን በእውነት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤🎉
Thank You
HALLELUJAH!!!!
በእየሱስ የተወደደኩኝ እኔ ነኝ በቃ ተባረኪ እየሱስ ይመጣል ዉዴ
ተባረኪ እህታችን
ያድናል ያድናል❤❤❤❤❤❤❤
ጨዋው መንፈስ ቅዱስ ጨዋ አድርጎሻል በጣም ደስ ትይኛለሽ ሴትነት የገባሽ እሕት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ!!
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
Bereketachn nesh nurlgn hancho
አሜን ያድናል
አዎ ያድናል
ተባረኪ
Amazing song with an amazing music arrangement!!!
ያድናል
ፍቅር የለም በቃ ከኢየሱስ ወዲያ
የለም የለም ከዚህ በላይ
ተባረኪ ሐኒቾ
አሜን አሜን🙌🏽
Yadinal! Ameeeeen!
min aynet bereket nw yizesh yemetashwu benash tebarkesh qir, hizbi yargish,,,,,,,,,, betam ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም 🔥
Holy sprit🙆♂️🥺🥰💙😍
Hani blessed❤❤
Haniye eg/r tsegawun chamiro yabizalshi enwodeshalen❤
may GOD bless you keep going song Hani.
Amen
🎉🎉🎉😢😢❤❤❤❤❤ተባለ እየሱስ
Amen
Amen. Jesues is Lord.
Awo teberk sis
ምን አለ ከዚህ በላይ .......❤❤❤❤
ameen😍😍eyesus yadinal!!!
Truth ❤
Tebareke yene wude ehete❤❤❤
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Ameeeèeeeeeeeèeeeeeen❤
Men ale kezih belay
Amlak kesemay werd
Ewent kemeheret tewaded❤❤