#ቁርአን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Awol891
    @Awol891 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ ደስ የሚል ሀገር ሁላችንንም አላህ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን ያረብብ👍👍Veri gooooooodsm👍ያረቢ መጨረሸችንን አሳምርል ሞግሸ🎉🎉

  • @user-wx2ib9me1s
    @user-wx2ib9me1s Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህቴ ውድየሀገሪ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አለያችሁ ቡጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር. እናመሰግናለን

  • @Foziተንታuser-yj3yr2el4o
    @Foziተንታuser-yj3yr2el4o Рік тому +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመአቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምህ ብዝት ይበል ባለህበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ በዚሁ ቀጥልበት አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።

  • @AwelTube
    @AwelTube Рік тому +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ በሰላም ፁመን የምንጨርስ ያድርገን

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Рік тому +1

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ማሺ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያን😍👌

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube Рік тому +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንማሻመላህ🎉🎉🎉

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому +4

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አወሌ እኳን ሰላም መጣህ በያለህበት ሰላምህ ይብዛ ማሻ አላህ አላህ ያግራልን ለሁላችንም ቁርአን የልባችን ጓደኛ ያድርግልን ያረብ🎉🎉

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo Рік тому +1

    ማሻአላህ እህቴ አብሽሪ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን እሮመዳን አላህ ፅመዉ ከሚጠቀሞት ያርገን አብሽሩ የቤተሠብ ክፍ አያሰማን ያረብ

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አወል ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አላህ ቁረአንን ያግራልን ጀዛከላኸይር

  • @enat3655
    @enat3655 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን እያልኩኝ ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በሌላ ቪዶ እንደምናገኝሽ ተስፋ አለን እናመሰግናለን

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ቤተሰብ እዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛልን ረመዳን ሙባረክ ማሻአላህ ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @zehara5
    @zehara5 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እሕት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን ለሀገራችን ይወፍቅልን

  • @abunuredintube8660
    @abunuredintube8660 Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ይሁን እያልኩኝ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነው ቀጣዩንም ካቆምሽበት እንደምትጋብዥን ተስፋ አለኝ

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 Рік тому +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ የኔዋ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ማሽአሏ ማሽአሏ የኔውድ አሏል ይጨምርልሽ ለኛም ያግራልን ጾማችንም ጹመው ከሚጠቀሙት ያድርገን በርች👍👈

    • @RahatulQelb
      @RahatulQelb Рік тому +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሀሱዬ 🌹🌹

  • @maame-tube
    @maame-tube Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ውድና የተከበራቹህ የኢቱብ መንደር ተሳታፊወች ቅንጣትም ብትሆን ተግባራችንን እናሳምር እቺ ምድር ግዜ አውይ ነች ማሸአሏህ ማሸአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ እህታለም ቀጥይበት አሏህ ያግራልን

  • @w.myoutube
    @w.myoutube Рік тому

    እሰላም ዋልይኩም ወራኸምቱላ ወድ ቤተሰቦቻችን እንዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛ ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @Foziተንታuser-yj3yr2el4o

    ቆቅየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘