የዮሐንስ መልእክት 1-3 Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 01,2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 2 роки тому +7

    አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደሃጥያታችን አይሁን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 роки тому +11

    ማርያምን ሲከፋኝማ ወደዚህ ይቱብ ገብቼ የህሊና ጸሎት ሳዳምጥ ሰላሜን አገኛለሁ

    • @ephremhailu1698
      @ephremhailu1698 2 роки тому +1

      እውነት ነው።'' ወደ ቤተክርስቲያን እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ'' እንዳለው ነብዩ ዳዊት። ሲከፋሽ ወደ ቤተክርስቲያን ሂጂ እህቴ ።

    • @echoes9844
      @echoes9844 2 роки тому

      Ayzosh bechashen aydalashem

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 2 роки тому +1

      የኔ ወርቅ እኔን ብታይኝ ሰው ራሱ ቀድሞ ሲገባና ኮመንት ሲሰጥ እናደዳለሁ ተመስገን የመምህራችንን የአገልግሎት ዘመን ይባርክለት ሌላ ቃል አጣሁ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +1

      እኔስ ብትይ የተረጋጋ መንፈስ ያደረበት መልካም መምህር እረጅም እድም ይስጥልን

    • @enat8652
      @enat8652 2 роки тому

      ተመስገን 🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_📚📚አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃሁ የተዘጋጁሁ የነቃሁ አድርገኝ አሜን🤲🏻_*
    *_📚📖ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን🤲🏻📚_*
    *_📚እኛም ቃልህን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን🤲🏻_*

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
    @ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @enat8652
    @enat8652 2 роки тому +1

    አሜን 🙏ቃለህይዎት ያሠማልን መምህር 😍😍😍😍😍😍😍

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ጌታችን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
    ያአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሸ አይለየን
    አሜን አሜን አሜን
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 😭

  • @golgota2123
    @golgota2123 2 роки тому +1

    መምህረ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 роки тому

    አሜን🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋ የምናደርጋትን ረስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ውስጥ ጠልቆ የሚገባ ነውና በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ በህይወት ጎዳና ምራን ጌታሆይ

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት መምህራችን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን።

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 роки тому

    ❤❤❤መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንአሜን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 роки тому

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hggf1715
    @hggf1715 Рік тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ggh8725
    @ggh8725 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አተን ስለሰጠን ልኡል እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገ ይሁን መምሕራችን በስደት ያለነው በጾለት አስቡን ።❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏👏🌹

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 2 роки тому

    ቃልህወት የሰማልን መምህራቺን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 роки тому

    Beewenet Egziabhere yistelen Memhir Samuel kalehiwot yasemalen 🙏

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 2 роки тому

    Ameen Ameen Ameen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @mogeshidoto2719
    @mogeshidoto2719 2 роки тому +1

    He Knows me he never let me down

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 2 роки тому +1

    Kale Hiowt Yasemaln 👏 Tsega "Egziabher" Memher

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwetn kale bereketn yasemaln

  • @figi8869
    @figi8869 2 роки тому

    መምህር እናመሠግናለን👏👏👏👏👏👏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 роки тому

    መምህሬ

  • @hopolapos
    @hopolapos Рік тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @eebbiseeaddamee3890
    @eebbiseeaddamee3890 2 роки тому

    sagalee jireenyaa isin haa dhageessisu

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 2 роки тому +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን እባክህ አርጋኖንን ቀጥልልን ከቻልክ በአርጋኖን ፀሎት መሰገድ እንድንችል በጣም ቀሰ ብለህ ማለቴ መሰገድ ሰለምፈልግነዉ። ይቅርታ

  • @tigist1458
    @tigist1458 2 роки тому

    Amen kale hiwot yasemalen 🤲🤲🤲

  • @tgyitbarek7974
    @tgyitbarek7974 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalen abatacen

  • @samsonadisa274
    @samsonadisa274 Місяць тому

    ድምፅህ ወጥ ቢሆን ጥሩ ነበር ጮክ ብለህ ጀምረህ ስትጨርስ ደግሞ ምን እንደምትል አይሰማም የተዥጎረ ድምፅ ነው