Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች እኔ የድሮው ጋብቻ ስነስረአት ናፈቀኝ ሴቲቱ በነጠላ ተሸፍና በሚዜ ታጅባ እረ ስንቱ
መጀመሪያ እናሡ ለምን በፊሥቡክ ፎቶ ችውን ፕሥት ለሚን ያረጋሉ ባል ፈለጋ መሠለኝ ሤቶች እህቶች እራ ሣችሁን አታሥንቁ።
እኔምሳገባበነጠላተሽፍኘነበርያገባሁት
ወላሂ ማሜ እኔም ነፍቀኝ ብቻ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልኝ አህም ሼይ ሰብረ ይኑረን
@@ዚነትቲዪብ አላለቀሸም እህቴ ሥያለቅሡ አይ ነበር ሠርግ ልበላ እናቴን ተከትየ ሥሄድ
😂😂😂😂😂😂😂 ሰሰጥንስ😁😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈
ቤትኛውም የአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊ ኑሮን ለማሸነፍ የተሰደዳችሁ የመዳምን ጩሀት የተቃቃማችሁ የተቃቃማችሁ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን በሉ ዱአ ተሰሚነት አለው
አምን አምን
አሚን፥አሚንንንንን
አሚን አንሚ
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አሚንንን
ኧር አሏህን ፍሩ ትዳር ጄሊሉ ነዉ የሚዉፍቀዉ
سح
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ በጣም እኮ ነዉ የሚያናዱት
ሳህ በፊስቡክ ፎቷቸውን ከመልቀቅ ለምን ወደአላህ እጃቸውን አይዘረጉም
መድዬ እኔቤተሰብሁኒልኝ
ሣህ
ጉድ በfb የመጣ ባል ለምን አይቀርም ለኔ ያለውን አላህ ጨስቀምጦልኛል ሁሉም በግዜው ይሆናል
WA AS WR... እንኳን ደና ቆየኸን ወንድም። አላህ ኻቲማችን ያሳምርልን። እናመሰግናለን ለጥቆማህ
እረ ሴቶችየ ራሳችሁን እደ ሸቀጥ አታርክሱ ያአላህ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭
Masha alhaa 🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@@sumeyaat2889 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
Be tikikale
@@sumeyaat2889 KiKiKiKiKi ye men masha Allah new
Kkkk
_አጃኢብ ነው ማሜ የሚገርምህ ነገር አንድ አንድ የማውቀው የሰፈሬ ልጂ ነበርና ላገባ ሚስቴን እያት ብሎ ፎቶ ሲልክልኝ ልጆቹን ሳያቼው ፎቷቼው በሚድያ ያየሁት አሁን ካሳዬኸን 3 ነበሩ ከዛ እዴ የተለያዬ ፎቶኮ ነው ይሄ ያንድ ሰው አይደለም ስለው ያንድ ሰው ነው ብሎ ግግም ሲል ልጆቹን በሚድያ አውቃቼዋለሁ አንዷም ባለ ትዳርና የልጆች እናት ናት አልኩት እና በውስጥ የሚጀናጀኑ ሴቶችም የነዚህን ፎቶ እየተጠቀሙ የሚጀናጀኑ አሉ ሱባሀን አላህ በሰው ማንነት ሰውን ማታለል_
Bint mohammed Yenenm photo serkew post argew kesew lay birr serkewal
ኢሄን ዱቄት ተለቅልቃ ተኳኩላ ፎቶ መፖሰት በራሷ ምትተማመን ሴት ፎቶዋን ባልሰቀለች ትዳር ከአላህ ነው አላህ ለናንተ ያለው ቤታቹ ድረስ ሰተት ብሎ ይመጣል ኤጭ አይደብራቹምንዴ ፎቶዋቹን ሚዲያ ላይ ስትለጥፉ
ትክክል
@@tube5667 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ኢሙ እኔም እደምርሻለው
ትክክል ወላሂ ስያስጠሉ ቱ
ኤ ወላ ኤጭ ሰለቸኝ
ይው ግዜው አሁንስ እሚሰማው ሁሉ ያስጠላል ያርብየዱሮው ይመለስልንን
Wa Wr Wr ማሜ ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ማስታወሻ ነው ትዳር ዝም ተብሎ ከየትም ቦታ አንስተን ህይወታችን ውስጥ የምናስገባው ነገር አይደለም መጠንቀቅ አለብን
አዉ ማሜ ጀዘክ አለሕ ከይር ትክክል ነሕ ሀለል ርሥቅ ከአለሕ ነዉ
አላህልቦናይስጣቸዉ።።።ማሜ።።።
አላህ ይጠብቀን አፀያፊተግባርነው
استغفرالله አልሃምዱሊላህ ሚድያዎች መጠቀም ከጀመርኩኝ ቆየው ግን ፎቶ አቅም
አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ ጊዜው ያስፈራል አረ ሴቶች አደብ እናድርግ ትዳር እኮ ከአላህ ነው ኮረና ለኛ ሲያንሰን ነው ሀቂቃ
ወላሂ ትክክል የዚህ ዘመን ህዝብ ኮሮና ያሰዋል
ሳህህህህህ
ነዓም ወላህ
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@husnitube6548 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
አላህ ልብ ይስጣችዉ ምን ይባላል ያርቢ ጀዛክ አላህ ከይር ማሜ
ኢንሻ አላህ ማሜ አላህ ልቦና ይስጠን
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ይጠብቀን ምን አይነት ጊዜ ደርስን
mashallh tebarekellh hayate yetbareke yhun
ጉድ ዘንድሮ ትዳር በይቱብ ተጀመረ ወይኔ ማሜ ለቤርህ አድሰነኝ አላህን መፍራት ቀረ ያላህ እዘነልን ያረብ አኡዙቢላህ
ያአላህ ምንደረጃ ደረሰን ያሳዝናል ወላሂ😥😥😥😥😥😥😥😥
wellahi Ewnet nw mame allah yitbekeh
አላህ ይሰጥህ ወንድም ምርጥ ምክር ነው
እህ አላህ ይሠውረን እድህ ያለትዳር ድብን ይበል።
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ እንኳን በሚዲያ በአካልም እማቀው አልሆነኝ እኔን ሳይሆን እሚያልቀውን ብር አፍቅሮ ሂዶአል ጥርግ ይበል ለኔ አላህ ሱበሀነውታላ የያዘልኝን አላቅም አላህ መልካሙን ይምረጥልኝ አላህ እስከመረጠልኝ ዲረስ በሶብር እጠብቃለሁ
ትክክል ነክ ወንድም እውነትም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ይኸ ነገር ለሁላቸዉም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው!!
አላህ ሂዳያ ይስጠን የፌስቡክ ትዳር አያምርም መጨረሻው ጣጣ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ አላህ ሂደያ ይስጣቸው ሀቂቃ
ለምን ግን እህቶቸ አላህ ማነው ማረኝ የሚለኝ የምምረው ማነው ስጠኝ የሚለኝ የምሰጠው ብሎ አዛኙ ጌታችን እጁን ወደኛ በሚዘረጋበት ሳአት ከሌሉቱ አንድ ሁለተኛ ሳአት ላይ ያረብ ብላችሁ ለምኑት ወደ አላህ የተዘረጋ እጂ መቸም ቢሆን ባዶውን አይመለስም እረሂምነው ጌታችን እባካችሁ ብዙ ጨዋ ሴቶች አሉ እነሱን አታሰድቧቸው አላህን ፍሩ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
👍👍👍👍👈
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አጅብ እኮ ነው ንገርልኝማ ማሜ ኧረ አላህን እንፍራ ያረቢ
😭😭😭😭😭😭☝️ አላህ ይጠብቅንን ያረብ
ወድማችን አጅርሕ አላሕ ይክፈልክ
ትክክል ማሜ እንኮን በደላል መቶ አደሰፈር ሁነው እየተፋቱ ነዉ በሁን ግቤ
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዛሬ ቤተሰብ ሆንኩ
ወአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይር
ጉድ እደው ምን አይነት ጊዜ ሊመጣብን ነው አኡዙቢላህ
ሡበሀነክ ያረህማን አንተ ጠብቀኝ ከዚህ አይነቱ
አላህ ይጠብ ቅን ያረብ አላህ☝
ምንነቱየማይታወቅትደርመያዝሠላምአይኖረውምአላህይሥጡር
ማሜ አላህ ይጨምርልህ
ርካሽ ሰው ሁሌም ርካሽ ነው ውድ መቼም ውድነው
ውይ ፈተናው ብዛቱ እራ አለህ ይዘንልን ወላሂ መጨረሻው ዘመን ደርሰናል
ወይ ምን አይነት ጊዜ ደርስን አሏህ ይሂደን ሺኩራን
Mame zare yemejemeriyaye new videokn say ... ene muslim aydelehum gen yehen malet efelgalew... Yenen photo Etho wesib felagi yemil page lay photo post argewbgnal... Bzu sew text argolgnal leba nesh mnamn blew ene gen mnm alawkem... 🥺🥺
ወንድማችን ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ኡስታዝ አብዱል መጅድ አላህ ይርሀመወ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቀወ ሰለዚህ አብራርቶት ነበር ወላሂ አደዚህ አይነት በፊት ተፈጥሮ ነበር መቸም የኡስታዝን ካስታወሳችሁምንን አይነት ዘመን ደረስነ የአላህ
Mame gezak allah hakyka tekkle new yatnagrekaw manm altamenm
ወላሂ እውነትህ ነው አላህ ሂዳያ ይስጠን ጊዜው ያስፈራል
Yallah madnwe yemsemwe dmo tedar kallah bekei nwe
እሠይ ደግ አደረጏቸው ምን አባታቸው ፈልገው ፈቶ ይለቃሉ
ግንእኔየሚገርመኚ. በፎቶእና በሚዲያየመጣትዳር. ምንይሉታልሱባሀን. አላሁልቦናይስጠን
አላህ ይስቱሪ ከንደዝ አይነት ትደር ጀዘከለ ኸይር ሚሜ
ትክክክልውንድም ሱበሀንአላህ
አታርግብኝየአላህ ምንጉድነዉ
Mame Allah yewofqh gobthe jagana 👍👍👍👍💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ለሀውል ወለቁወተ እለቢለ አለህ ይጠብቀን
Eruuu besmela wadeti ayadennaw 😲😲
ወሌይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወተረከቱ ዎድሜ ጀዛህክ አለህ ከይር እዉነት ነዉ ምዎር አላህ አሰብ ይስጠችሁ
ወይ ጉድ ወዴት እየሄድን ነው
ወላሒ እኔጃ ያረብ
@@alezacuevas4306 አሏህ የህዲና
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ሱመዩች አላህ የሁለት ሀገር ዘውጂ አላህ የስጣችሁ አላህ መረጡ አስመረጡ የስጣችሁ ያርቢ
እኔም ፈልግልኝ ከዘረኝነት ንፁ
Ws wr wb አንገቴም ቢቆረጥ የማንም ኮተት ጊዜማሳለፊያአልሆንም
አሁንም ጥያቄ አለኝ እዴት ነው ምሰልም በኤጀሲ ያምጣይቃው ትክክለኝው ምሰልምን አይመለከትም
አህለንማሜእንደትነህ ወላሂይገርማል የደርስንበትጊዜ ሁላቸውምቢሂኑ ዱቄታቸውንእየተለቀለቁነውእንጂመልክአይደለምእኔወላሂደስተኛነኝ አላህከሰጠኝመልክበቀርምንምአልጠቀምምአልሀምዱሊላ
ወይኔ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ ያለ ስሰማ ይገርማል እኔስ ፌስቡክ አስጠልቶኝ ቀርቷል የምውለው ዋትሳፕ ኢሞ ብቻ ነው ፌስቡክ አልገባም ዩቲብ ነው እንጂ ፌስቡክ አስጠልቶኛል
ማሜዋ ገና ልሰማህ ነው አልሰማሁህም
ኤህ ነጌር እውነት ነው ወይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ
ምክርክ ደስ ይላል ሽኩረን
ትዳር ከአላህ ነው ዱአ አያደርጉም እንደ የምን በፌስቡክ መፈለግነው ሆ
ምን አይነት ጉድ ነው
ክክክክ ያኢላሂ ጠብቀኝ ቁሜ ብቀር ዳሩኝ ብየ ፎቶየንአልጠፍም ቱ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ. አላህ ኢዳያ ይስጠን ያረብ
እእእ ምንዲነዉ ገና እያየሁት ነዉ ሀሙድ
ክክክክ አዳድሩ አልክ ትክክልነህ እናዳድራለን እሽ
አጀይብ ምንዛንነዉያለነዉ
አላሁ ሙስታዓን ተበርቼ ሰላም
ጉድ ዘንድሮ እማይመጣ ይለም ደሞ ትዳርም በደላላ ሆነደ ጉድ
Walikuselam werahimetulahi weberekatihu ahilen mame asietwayi wendimachin ahinisi selechegi endihi ayineti were are setochi kibirachihu atasatu eganim abirachihu atasadibun tidar yealahi mircha new teregagu hayai yinurachihu mame shukiren
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሆ. አህለንወንድማችን
ወላሂ አልኸምዱሊላ አላህ በጥሩጊዜ ትዳር ሰቶኛል አላህ በኢማን አምሮብኝ አሥከ ጀነት እንዲሆንልኝ ዱአ አርጉልኝ ወላሂ አላህካዘነለት ውጪ ያለንበት አሁዋል ያሥፈራሌ
አለህ ያስታራ
insu sijamari lemin fese buk layi yilaxifalu
አየታይም
እረማሜ ዛሬደግሞ ምንሰማሁ እቤትህ ይገርማል
Wl wr wb Allah esatiren walayii yesi faralii 😭😭😭😭😭😭😭
አይ ያረቢ ምን አይነት ግዜ ደረስል አልሀምዱሊላሂ ውዶቸ ያላገባችሁ ትዳር ያላህ ስጦታ ነው አትሸወዱ ዱአ አድርጉ በግዜው ይመጣል እኔኳ አልሀምዱሊላሂ ተዘውጃለሁ አላህና ቤተሰቦቸ የመረጡልኝ
አረዘዲሮእማየመጠይለም ጉደእኮነው
ሱበሀንአላህ ይገርማል
ሱበሀንአላህ ትዳርበኤጀንሲሁነደሞሴትችሆይአላህንፍሩፎቶየምትለቁአላህሱበሀነሁተአለለናተያለውመቸምአይቀርም
Ajibe Allah hiedaiya yesetachuo tehaiy llaiy yeteseta lebese mesella Allah bemaiywedewuo meged kemegenaiyte beallah etebekalehuo
ጀዛኩአለህ ኸይረ👍👍
ትክክክል ነዉ
ሱብሀን አላህ አላህ ይህድነ
አረ አላሀ ይጠብቀን ያረብእኔ ምፈልገውባል የምያገናኝኝን ኤጄሲ ሳይሆን ወደ አገሬ የምያሲገባኝ ኤጄሲ ነው የምፈልገው።
ክክክክእዉነትብለሻል
አስላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱቀጥርህ እፍልጋለው
አየአላህምንአይነትገዚነው😢😢😢😢
ሜሜ ከየት አማጣሀቸው አኡዚቢላህ. ሱባሀንአላህ.
ትክክልነህ
አላህን ታፈራ እደከጀለይ ለማንም እየለጠፉ ምን ይሁንማሜ ስራቸዉነዉ አላህ አተ ጠብቀኝ ያረብ
አላሕ ይስቱር ግዜዉ ያስፈራል ሠዉ ወዴት የሔደ ነዉ እሕት ወድሞቼ ሁላችንም አላሕ ትክክለኛዉ መገድ ይምራን ያልተሣሣቱ አላሕ ይሱቱርና የተሣሣቱ አላሕ ይመልሳቸዉ የቀልብ ኢማን ይስጣቸዉ
ወይኔ የመይሙና ፎቶ ጉድ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ቆይ ጉዳን ልንገራት
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች እኔ የድሮው ጋብቻ ስነስረአት ናፈቀኝ ሴቲቱ በነጠላ ተሸፍና በሚዜ ታጅባ እረ ስንቱ
መጀመሪያ እናሡ ለምን በፊሥቡክ ፎቶ ችውን ፕሥት ለሚን ያረጋሉ ባል ፈለጋ መሠለኝ ሤቶች እህቶች እራ ሣችሁን አታሥንቁ።
እኔምሳገባበነጠላተሽፍኘነበርያገባሁት
ወላሂ ማሜ እኔም ነፍቀኝ ብቻ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልኝ አህም ሼይ ሰብረ ይኑረን
@@ዚነትቲዪብ አላለቀሸም እህቴ ሥያለቅሡ አይ ነበር ሠርግ ልበላ እናቴን ተከትየ ሥሄድ
😂😂😂😂😂😂😂 ሰሰጥንስ😁😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈
ቤትኛውም የአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊ ኑሮን ለማሸነፍ የተሰደዳችሁ የመዳምን ጩሀት የተቃቃማችሁ የተቃቃማችሁ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሚን በሉ ዱአ ተሰሚነት አለው
አምን አምን
አሚን፥አሚንንንንን
አሚን አንሚ
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አሚንንን
ኧር አሏህን ፍሩ ትዳር ጄሊሉ ነዉ የሚዉፍቀዉ
سح
@@ያአሏህያለአተማንምየለኚ በጣም እኮ ነዉ የሚያናዱት
ሳህ በፊስቡክ ፎቷቸውን ከመልቀቅ ለምን ወደአላህ እጃቸውን አይዘረጉም
መድዬ እኔቤተሰብሁኒልኝ
ሣህ
ጉድ በfb የመጣ ባል ለምን አይቀርም ለኔ ያለውን አላህ ጨስቀምጦልኛል ሁሉም በግዜው ይሆናል
WA AS WR... እንኳን ደና ቆየኸን ወንድም። አላህ ኻቲማችን ያሳምርልን። እናመሰግናለን ለጥቆማህ
እረ ሴቶችየ ራሳችሁን እደ ሸቀጥ አታርክሱ ያአላህ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭
Masha alhaa 🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@@sumeyaat2889 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
Be tikikale
@@sumeyaat2889 KiKiKiKiKi ye men masha Allah new
Kkkk
_አጃኢብ ነው ማሜ የሚገርምህ ነገር አንድ አንድ የማውቀው የሰፈሬ ልጂ ነበርና ላገባ ሚስቴን እያት ብሎ ፎቶ ሲልክልኝ ልጆቹን ሳያቼው ፎቷቼው በሚድያ ያየሁት አሁን ካሳዬኸን 3 ነበሩ ከዛ እዴ የተለያዬ ፎቶኮ ነው ይሄ ያንድ ሰው አይደለም ስለው ያንድ ሰው ነው ብሎ ግግም ሲል ልጆቹን በሚድያ አውቃቼዋለሁ አንዷም ባለ ትዳርና የልጆች እናት ናት አልኩት እና በውስጥ የሚጀናጀኑ ሴቶችም የነዚህን ፎቶ እየተጠቀሙ የሚጀናጀኑ አሉ ሱባሀን አላህ በሰው ማንነት ሰውን ማታለል_
Bint mohammed Yenenm photo serkew post argew kesew lay birr serkewal
ኢሄን ዱቄት ተለቅልቃ ተኳኩላ ፎቶ መፖሰት በራሷ ምትተማመን ሴት ፎቶዋን ባልሰቀለች ትዳር ከአላህ ነው አላህ ለናንተ ያለው ቤታቹ ድረስ ሰተት ብሎ ይመጣል ኤጭ አይደብራቹምንዴ ፎቶዋቹን ሚዲያ ላይ ስትለጥፉ
ትክክል
@@tube5667 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ኢሙ እኔም እደምርሻለው
ትክክል ወላሂ ስያስጠሉ ቱ
ኤ ወላ ኤጭ ሰለቸኝ
ይው ግዜው አሁንስ እሚሰማው ሁሉ ያስጠላል ያርብየዱሮው ይመለስልንን
Wa Wr Wr ማሜ ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ማስታወሻ ነው ትዳር ዝም ተብሎ ከየትም ቦታ አንስተን ህይወታችን ውስጥ የምናስገባው ነገር አይደለም
መጠንቀቅ አለብን
አዉ ማሜ ጀዘክ አለሕ ከይር ትክክል ነሕ ሀለል ርሥቅ ከአለሕ ነዉ
አላህልቦናይስጣቸዉ።።።ማሜ።።።
አላህ ይጠብቀን አፀያፊተግባርነው
استغفرالله አልሃምዱሊላህ ሚድያዎች መጠቀም ከጀመርኩኝ ቆየው ግን ፎቶ አቅም
አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ ጊዜው ያስፈራል አረ ሴቶች አደብ እናድርግ ትዳር እኮ ከአላህ ነው ኮረና ለኛ ሲያንሰን ነው ሀቂቃ
ወላሂ ትክክል የዚህ ዘመን ህዝብ ኮሮና ያሰዋል
ሳህህህህህ
ነዓም ወላህ
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
@@husnitube6548 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት
አላህ ልብ ይስጣችዉ ምን ይባላል ያርቢ ጀዛክ አላህ ከይር ማሜ
ኢንሻ አላህ ማሜ አላህ ልቦና ይስጠን
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ይጠብቀን ምን አይነት ጊዜ ደርስን
mashallh tebarekellh hayate yetbareke yhun
ጉድ ዘንድሮ ትዳር በይቱብ ተጀመረ ወይኔ ማሜ ለቤርህ አድሰነኝ አላህን መፍራት ቀረ ያላህ እዘነልን ያረብ አኡዙቢላህ
ያአላህ ምንደረጃ ደረሰን ያሳዝናል ወላሂ😥😥😥😥😥😥😥😥
wellahi Ewnet nw mame allah yitbekeh
አላህ ይሰጥህ ወንድም ምርጥ ምክር ነው
እህ አላህ ይሠውረን እድህ ያለትዳር ድብን ይበል።
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ እንኳን በሚዲያ በአካልም እማቀው አልሆነኝ እኔን ሳይሆን እሚያልቀውን ብር አፍቅሮ ሂዶአል ጥርግ ይበል ለኔ አላህ ሱበሀነውታላ የያዘልኝን አላቅም አላህ መልካሙን ይምረጥልኝ አላህ እስከመረጠልኝ ዲረስ በሶብር እጠብቃለሁ
ትክክል ነክ ወንድም እውነትም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ይኸ ነገር ለሁላቸዉም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው!!
አላህ ሂዳያ ይስጠን
የፌስቡክ ትዳር አያምርም
መጨረሻው ጣጣ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ አላህ ሂደያ ይስጣቸው ሀቂቃ
ለምን ግን እህቶቸ አላህ ማነው ማረኝ የሚለኝ የምምረው ማነው ስጠኝ የሚለኝ የምሰጠው ብሎ አዛኙ ጌታችን እጁን ወደኛ በሚዘረጋበት ሳአት ከሌሉቱ አንድ ሁለተኛ ሳአት ላይ ያረብ ብላችሁ ለምኑት ወደ አላህ የተዘረጋ እጂ መቸም ቢሆን ባዶውን አይመለስም እረሂምነው ጌታችን እባካችሁ ብዙ ጨዋ ሴቶች አሉ እነሱን አታሰድቧቸው አላህን ፍሩ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
👍👍👍👍👈
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አጅብ እኮ ነው ንገርልኝማ ማሜ ኧረ አላህን እንፍራ ያረቢ
😭😭😭😭😭😭☝️ አላህ ይጠብቅንን ያረብ
ወድማችን አጅርሕ አላሕ ይክፈልክ
ትክክል ማሜ እንኮን በደላል መቶ አደሰፈር ሁነው እየተፋቱ ነዉ በሁን ግቤ
ዋአሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዛሬ ቤተሰብ ሆንኩ
ወአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይር
ጉድ እደው ምን አይነት ጊዜ ሊመጣብን ነው አኡዙቢላህ
ሡበሀነክ ያረህማን አንተ ጠብቀኝ ከዚህ አይነቱ
አላህ ይጠብ ቅን ያረብ አላህ☝
ምንነቱየማይታወቅትደርመያዝሠላምአይኖረውምአላህይሥጡር
ማሜ አላህ ይጨምርልህ
ርካሽ ሰው ሁሌም ርካሽ ነው ውድ መቼም ውድነው
ውይ ፈተናው ብዛቱ እራ አለህ ይዘንልን ወላሂ መጨረሻው ዘመን ደርሰናል
ወይ ምን አይነት ጊዜ ደርስን አሏህ ይሂደን ሺኩራን
Mame zare yemejemeriyaye new videokn say ... ene muslim aydelehum gen yehen malet efelgalew... Yenen photo Etho wesib felagi yemil page lay photo post argewbgnal... Bzu sew text argolgnal leba nesh mnamn blew ene gen mnm alawkem... 🥺🥺
ወንድማችን ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
ኡስታዝ አብዱል መጅድ አላህ ይርሀመወ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቀወ ሰለዚህ አብራርቶት ነበር ወላሂ አደዚህ አይነት በፊት ተፈጥሮ ነበር መቸም የኡስታዝን ካስታወሳችሁምንን አይነት ዘመን ደረስነ የአላህ
Mame gezak allah hakyka tekkle new yatnagrekaw manm altamenm
ወላሂ እውነትህ ነው አላህ ሂዳያ ይስጠን ጊዜው ያስፈራል
Yallah madnwe yemsemwe dmo tedar kallah bekei nwe
እሠይ ደግ አደረጏቸው ምን አባታቸው ፈልገው ፈቶ ይለቃሉ
ግንእኔየሚገርመኚ. በፎቶእና በሚዲያየመጣትዳር. ምንይሉታልሱባሀን. አላሁልቦናይስጠን
አላህ ይስቱሪ ከንደዝ አይነት ትደር ጀዘከለ ኸይር ሚሜ
ትክክክልውንድም ሱበሀንአላህ
አታርግብኝየአላህ ምንጉድነዉ
Mame Allah yewofqh gobthe jagana 👍👍👍👍💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ለሀውል ወለቁወተ እለቢለ አለህ ይጠብቀን
Eruuu besmela wadeti ayadennaw 😲😲
ወሌይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወተረከቱ ዎድሜ ጀዛህክ አለህ ከይር እዉነት ነዉ ምዎር አላህ አሰብ ይስጠችሁ
ወይ ጉድ ወዴት እየሄድን ነው
ወላሒ እኔጃ ያረብ
@@alezacuevas4306 አሏህ የህዲና
ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ሱመዩች አላህ የሁለት ሀገር ዘውጂ አላህ የስጣችሁ አላህ መረጡ አስመረጡ የስጣችሁ ያርቢ
እኔም ፈልግልኝ ከዘረኝነት ንፁ
Ws wr wb አንገቴም ቢቆረጥ የማንም ኮተት ጊዜማሳለፊያአልሆንም
አሁንም ጥያቄ አለኝ እዴት ነው ምሰልም በኤጀሲ ያምጣይቃው ትክክለኝው ምሰልምን አይመለከትም
አህለንማሜእንደትነህ ወላሂይገርማል የደርስንበትጊዜ ሁላቸውምቢሂኑ ዱቄታቸውንእየተለቀለቁነውእንጂመልክአይደለምእኔወላሂደስተኛነኝ አላህከሰጠኝመልክበቀርምንምአልጠቀምምአልሀምዱሊላ
ወይኔ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ ያለ ስሰማ ይገርማል እኔስ ፌስቡክ አስጠልቶኝ ቀርቷል የምውለው ዋትሳፕ ኢሞ ብቻ ነው ፌስቡክ አልገባም ዩቲብ ነው እንጂ ፌስቡክ አስጠልቶኛል
ማሜዋ ገና ልሰማህ ነው አልሰማሁህም
ኤህ ነጌር እውነት ነው ወይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ
ምክርክ ደስ ይላል ሽኩረን
ትዳር ከአላህ ነው ዱአ አያደርጉም እንደ የምን በፌስቡክ መፈለግነው ሆ
ምን አይነት ጉድ ነው
ክክክክ ያኢላሂ ጠብቀኝ ቁሜ ብቀር ዳሩኝ ብየ ፎቶየንአልጠፍም ቱ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ. አላህ ኢዳያ ይስጠን ያረብ
እእእ ምንዲነዉ ገና እያየሁት ነዉ ሀሙድ
ክክክክ አዳድሩ አልክ ትክክልነህ እናዳድራለን እሽ
አጀይብ ምንዛንነዉያለነዉ
አላሁ ሙስታዓን ተበርቼ ሰላም
ጉድ ዘንድሮ እማይመጣ ይለም ደሞ ትዳርም በደላላ ሆነደ ጉድ
Walikuselam werahimetulahi weberekatihu ahilen mame asietwayi wendimachin ahinisi selechegi endihi ayineti were are setochi kibirachihu atasatu eganim abirachihu atasadibun tidar yealahi mircha new teregagu hayai yinurachihu mame shukiren
ወአለይኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካትሆ. አህለንወንድማችን
ወላሂ አልኸምዱሊላ አላህ በጥሩጊዜ ትዳር ሰቶኛል አላህ በኢማን አምሮብኝ አሥከ ጀነት እንዲሆንልኝ ዱአ አርጉልኝ ወላሂ አላህካዘነለት ውጪ ያለንበት አሁዋል ያሥፈራሌ
አለህ ያስታራ
insu sijamari lemin fese buk layi yilaxifalu
አየታይም
እረማሜ ዛሬደግሞ ምንሰማሁ እቤትህ ይገርማል
Wl wr wb Allah esatiren walayii yesi faralii 😭😭😭😭😭😭😭
አይ ያረቢ ምን አይነት ግዜ ደረስል አልሀምዱሊላሂ ውዶቸ ያላገባችሁ ትዳር ያላህ ስጦታ ነው አትሸወዱ ዱአ አድርጉ በግዜው ይመጣል እኔኳ አልሀምዱሊላሂ ተዘውጃለሁ አላህና ቤተሰቦቸ የመረጡልኝ
አረዘዲሮእማየመጠይለም ጉደእኮነው
ሱበሀንአላህ ይገርማል
ሱበሀንአላህ ትዳርበኤጀንሲሁነደሞሴትችሆይአላህንፍሩፎቶየምትለቁአላህሱበሀነሁተአለለናተያለውመቸምአይቀርም
Ajibe Allah hiedaiya yesetachuo tehaiy llaiy yeteseta lebese mesella
Allah bemaiywedewuo meged kemegenaiyte beallah etebekalehuo
ጀዛኩአለህ ኸይረ👍👍
ትክክክል ነዉ
ሱብሀን አላህ አላህ ይህድነ
አረ አላሀ ይጠብቀን ያረብ
እኔ ምፈልገው
ባል የምያገናኝኝን ኤጄሲ ሳይሆን ወደ አገሬ የምያሲገባኝ ኤጄሲ ነው የምፈልገው።
ክክክክእዉነትብለሻል
አስላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱቀጥርህ እፍልጋለው
አየአላህምንአይነትገዚነው😢😢😢😢
ሜሜ ከየት አማጣሀቸው አኡዚቢላህ. ሱባሀንአላህ.
ትክክልነህ
አላህን ታፈራ እደከጀለይ ለማንም እየለጠፉ ምን ይሁን
ማሜ ስራቸዉነዉ አላህ አተ ጠብቀኝ ያረብ