ተወዳጇ ተዋናይት ሜላት ነብዩ ስለ ሰርጓና ስለ ባለቤቷ ተናገረች… || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hayath5331
    @hayath5331 2 роки тому +320

    የረከሰው ሲሔድ የከበረው ይመጣል የኔ መልካም መልካም ትድር ይሁንላቹ ሜሉ❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +281

    ሜልዬ እንኳን ደስ አለሽ የሴት ደስታ የሚያስደስተው 👍

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 роки тому +5

      እውነትነው ያስደስታል

    • @betekidusan
      @betekidusan 2 роки тому +4

      የኔ ቆንጆ መልካም አነኳነ ደሰ አለሽ

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому +1

      ኣለሁኝ ውዴ👍😍

  • @jerrykassatube2916
    @jerrykassatube2916 2 роки тому +125

    ማላትዬ አንቺ መልካም ሴት እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለፍስለታ ጾም አደረሳችሁ በስደት ሀገር ያላችሁ እህቶቼ የሀሳባቹ ሞልቶ በሰላም በጤና ለሀገራቹ ያብቃቹ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому +1

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

    • @saramengistu481
      @saramengistu481 2 роки тому

      Amen Amen

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 2 роки тому

      Ameennnn tebarekligh

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому

      አሜንውዴ

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +130

    እግዚአብሄር የተሰበረ ልብን ይጠግናል ሜሉሻዬ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому +1

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 2 роки тому +23

    ሜሉዬ ቅን፣ትሁት እና እጅግ መልካም የዋህ ሴት ነሽ ምንም ነገር ላንቺ ያንሳል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ!!!
    ያላገባቹም የድንግል ማርያም ልጅ ለወግ ለማዕረግ ለተቀደሰው ክቡር ጋብቻ ያብቃቹ!!!

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 2 роки тому +96

    ሜላትዬ_እንኳን_ደስ_አለሽ
    ጋብቻችሁ ያማረ የሰመረ የተባረከ ይሁን
    መልካም ጋብቻ የኔ ብርቱ ሴት

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому +18

    እንኳን ደስ ያለሽ ልብም ሴት ማን ያገኛታል በእውነት እድለኛ ነው በጣም መልካም ሴት ነች ስወዳት እኩ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 роки тому +2

      እውነት በጣም ልባም ነች እድለኛ ነው ሚኪ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 роки тому +17

    ጎበዝ ልጅ ስለ ቅዱስ ቁርባን ያለሽ ክብር በጣም ልትከበሪ ይገባሻል

  • @samsungphone7957
    @samsungphone7957 2 роки тому +6

    ተባረኪ ሜላት የቤተኪርስቲያንን ሕግ እናደንብ በማክበርሽ እና ለታይታ አለመወሰንሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በሕይወትሽ በንሩሽ በቤተሰብሽ በልጅሽ ሁሉ ፀጋውን ያጎናፅፍሽ ጋብቻሽ ያብርሃም እና የሣራ ይሁንልሽ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +6

    እውነት ነዉ ስጋና ደሙን ተቀብለው እንኳን ያልተረጋጉ ስንት አሉ ተባረኪ ሜሉ ሁሉም እግዚአብሔር ባለው ነዉ 🙏ይባረክልሽ 💝🌹

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 2 роки тому +9

    ሜላት እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በጣም ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ሴት

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 2 роки тому +8

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ቆንጆ አላህ ለዛ ቀን ያብቃሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +68

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን
    ሂወት ይቀጥላል

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሁሉም ለበጎ ነዉ የተሻለ ሊመጣ 🌹እግዚአብሔር እኮ አዋቂ ነዉ እኛ የማንፈልገው ነገር ላይ አንዳንዴ ችክ እንላለን

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 2 роки тому +72

    ኦርቶዶክሳዊን እንካን አደረሳቹ ❤️✝️
    ሜሉ እህታችን እንካን ደስ አለሽ!! 🥰

  • @massimassi3500
    @massimassi3500 2 роки тому

    ኡፍ እልልልልልልልል ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን የምር የምር ሜሊዬ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ የኔ መልካም ሰው በነገራችን ላይ ትዳር ከእግዚያብሄር ነው ሲፈጥንም የፈጠነበት ምክንያት አለው ሲዘገይም የዘገየበት አላማ አለው እና በትእግስት መጠበቅ ለታላቅ ክብር ነው በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 2 роки тому +1

    ተባረኪ ዘመንሽ በሙሉ ይባረክ
    የአብረሐም ና የሳራ ያድርግላችው የኔ ውድ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 роки тому +3

    ወድ ሜላት ነብዩ እጅግ በጣም እወድሻለው አከብርሻለው! በመንፈሳዊ ሂወትሽ ያለሽ ፈራ እግዚሓብሔር ደስይላል
    ለሰዎች ያለሽ ቀና አመለካከት ኢትዮጵያዊነትሽን አብዝቶ ይገልፃል በርቺ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ
    ያሰብሽው ትዳር የተሳካ ያብራሐም የሰራ ይሁንልሽ!
    ውድ እህቴ ልበ ቆንጆ መልከ ቆጆ ፀባይ ቆጆ ሜላትዬዬዬዬ

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 2 роки тому +4

    ሜሊዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ ክብር ክርስቶስ አበቃሽ እመቤቴ ትዳርሽን ትባርክልሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ ። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ የተሻለ እንጂ የማይገባሽን ሊሰጥሽ አልወደደም ነበረ።

  • @abenezermak3117
    @abenezermak3117 2 роки тому +4

    መልካምነትሽ ሁሌም ለአንቺ ለወደፊት ህይወትሽ መልካም ነገሮችን ያመጣልሻል..እንኳን ደስ አለሽ.!!!!

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 2 роки тому +11

    ሜሉ የኔ መልካም ሴት ለሄኖክ ትበዥበታለሽ እግዚአብሔር የልብሽን ፈቃድ ይሙላ ።አሜን🙏

  • @gman9628
    @gman9628 2 роки тому +2

    Wow እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ
    ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ሜሉ የኢትዮጵያ ጨዋ 💞

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ሜላት በጣም የተለየች እረጋ ያለች ምርጥ ሴትነች ይገባታል እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 2 роки тому

    ሜልዬ የኔ ትሁት መልካም ሴት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ፈፅሞልሻል እንኳን ደስ አለሽ♥️♥️

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 роки тому +2

    ይገባሻል ሜሊየ መልካም ሴት ነሽ🇪🇹💐💐💐መብሩክ ልብሽ በመሰበሩ በጣም አዝነን ነበር እኛም ሴቶች ነን እና ግን የሄዉ አሏህ ሀዘንን በደስታ ቀያሪ ነዉና ሳቅሽን ሰማን በድጋሜ መብሩክ ሜሊየ ሁሌም ሳቂልን 💐💐

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 2 роки тому +1

    Congrats ሜላት እግዚአብሔር መቼም አይሳሳትም የተለየሽ ስው ስለማይበጅሽ ነው የመጣልሽ ስው ደግሞ የሚጠቅምሽ ነው

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 2 роки тому +17

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ 🥰🥰
    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ❤

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 2 роки тому

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ፤ በጣም ነው የማከብራት የምወዳት ስነምግባራ ሁሉም ነገሯ ይመቸኛል። ትዳርሽ ይባረክ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ።
    ግን ይህችን ልጅ ኦርቶዶክስ ስለሆነች ብኛ የኔመቤት ምናምን የምትሉ ቡድንተኞች ናቹ ይህ ማለት ዘረኝነት የምታከብሯት የወደዳችዋት በሰውነቷ በስነምግባሯ ሳይሆን በአንድ የሀይማኖት ድርጅት ውስጥ ስላለች ነው።

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 2 роки тому +7

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ መልካም ጋብቻ .....እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ትጠብቃቹ..😍😍😍

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 роки тому +2

    ሜልዩ የኔ መልካም ሴት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 роки тому +1

    Congratulation ሜሌ ትዳርሽ የሀብራም የሳራ ያርግልሽ እህቴ አመለሸገዎ 🇪🇹😍

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 2 роки тому

    ሜሊ መልካም ሴት ነሽ ይገባሻል በፍቅርነ በደስታ ኑሪልን እንኳን ደስ ያለሽ ❤

  • @መብራትጋልክንፈ
    @መብራትጋልክንፈ 2 роки тому +2

    እግዝኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣለሽ ኣድስ ኣመት ሰላማችን ይመለስ

  • @የዴሴዋነኝ
    @የዴሴዋነኝ 2 роки тому +7

    ማሻ አላህ መብሩክ በጣም ደስ ይላል

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 роки тому +67

    መልካም ጋብቻ #ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩችን እንኩዋን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳቹህ#ፎቶየን ተጭነው ቤተሰቤ ስለሆኑ አመስግናለሁ

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እማ ተባረኪልን 🙏

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 роки тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому +1

      @@gajsbbsjsnnajvsnana2134 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን ኑ

    • @martagrmay370
      @martagrmay370 2 роки тому +1

      🙏🙏🙏

    • @rahelwordofa9223
      @rahelwordofa9223 2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @berrytadeese21
    @berrytadeese21 2 роки тому +5

    እንኳን ደስ አለሽ ሜላት እግዚሀብሄር ቸር ነው ለዛሽ ደስ ይላል የኛ ጨዋ አርቲስት ብቻ አይደለሽም የብዙዎች ምሳሌ👑👑👑👑👑👑

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 2 роки тому +2

    ሜሉዬ እኮን ደስ አለሽ❤❤እኮን ከሳጥናኤል ወደ ሚካኤል በሰላም አዘዋወረሽ😍😍😍

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    መልካም ሴት ነዉ😍😍😍😍😍😍⛪⛪⛪☝

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +25

    የምወዳት ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому +2

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 роки тому +1

    ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር የተባረከ የትዳር ዘመን እንዲሆንላቹ ከወዲሁ እመኛለሁ የኔ መልካም ሰው በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ መንፈሳዊ ሰው ነሽና በጣም ነው የማደንቅሽ 💚💛❤️

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 2 роки тому +11

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ ትዳራችሁ የአብረሐም እና የሳራን ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 2 роки тому +2

    የኔ መልካም እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው 😍😍😍❤️

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 2 роки тому +2

    congratulation ሜሉ! ሁሉም ለበጎ ነው የሆነው ዛሬ ሌለ አዲስ ቀን የተሻለ ሂወት ነው! ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 роки тому +23

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @tsihonabebe7674
    @tsihonabebe7674 2 роки тому

    የኔቆጆ እህት ሜልዬ እግዚያብሄር መልካም ነው በጣም በጣም ደስ ብሉኛል እኳን ለዚህ ለከበረ ትዳር ፈጣሪ አበቃሽ እንወድሻለን ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ ይወድሻል

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 роки тому +1

    ሜልዬ ፈረሀ እግዚህአብሄር ያለሽ ነሽና ሁሉም ይሳካልሽ ተባረኪ ። ጎበዝ ሜልዬ ሰጋዎ ደሙ መቀለጃ እነዳለሆነ እነዲህ አሰረጅልን። እመብርሃን ከአጠገብሽ አትራቅ ። መልካም ሴት ነሽ።

  • @kasaneshgrma9161
    @kasaneshgrma9161 2 роки тому +5

    ❤️🥰🥰 እንኳን ደስ እለሽ ሜሉዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የተዋህዶ ልጆ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ሜሉየ እንኳን ደስ አለሺ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ ቁርባን ያድርግልሽ እመብርሀን ትቅደምልሽ

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 роки тому +1

    ሜልዬ እንኳን ደስስስ አለሽ የሴት ልጅ ደስስታ የሚያስደስተዉ ማየነዉ👍👍👍

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 роки тому +1

    ሜልዬ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም የምወሽ ሴት ነሽ ። አሏህ ትዳርሽን የኢብራሂምና የሳራ ፍቅር ያድርግልሽ ።

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 роки тому +10

    አንደኛ ነኝ 🙋👑
    እንኳን ደስ አለሽ ሜሊየ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ በቤተክርስቲያን ቢሆን እንዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ 2 роки тому +3

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሊዬ😘ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ🙏

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 роки тому +13

    እንኳን ደስ አለሽ 😘😘 ሚልዬዬዬ😍 አንዱ ቢሄድ አንዱ ይመጣል እህቶቼ ተስፋ አትቁረጡ ህወት ይቀጥላል ከሜላት እንማር 😍

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 роки тому +1

    ሜልዬ እንኩዋን የምታምኝውና የምታገለግይው እግዚአብሔር አምላክ ብዙ ሟርቶችና ፈተናዎችን አሳልፎሽ ለዚህ አበቃሽ:: ሜልዬ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው :አንቺ ሃይማኖትን ከምግባር በማጣመር ፈርሀ እግዚአብሔር ያለሽ ምርጥ የድንግል ልጅ ስለሆንሽ ፀጋና በረከቱ የበዛልሽ ገበሬ ነሽ:: በጣም መልካም በጎ አድራጊ ውብ አንባሳደርም ከመሆንሽም በላይ የማዪን ቤትሽን አሳምረሽ በመስራትሽ ታድለሽ የተባረክ የተዋህዶ መኩሪያ ጌጥ ፀባየ ሸጋም በመሆንሽ ባለቤትሽ የታደለ ነው::
    መልካም ጋብቻ የኔ ቆንጆ ሜሉዬ ቀረ ዘመንሽን መድሃኔ ዓለም ክርስቶስ ባርኮ ያሳምርልሽ::

  • @biraek
    @biraek 2 роки тому +1

    እርበጠሰምነወድሰየሰለን ዋው የኔወድነገር🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ ሁሌም በደስታ ኑሪ መልካም የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому +1

    ይገባሻል የኔ ውድ ሜሉዬ መልካም ትዳር ውለጂ በድጋሚ በብዙ ተባረኪልን❤❤❤😍😘

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 2 роки тому

    ሜሉዬ እንኳን ደስ አለሽ ላንቺ መልካሙ ሁሉ ይገባሻል ❤ ❤❤

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +3

    የኔ ልዕልት የተዋህዶ እንቁ ይገባሻል 🙏🏾🙏🏾❤❤♥️♥️❤እንወድሻለን 🙏🏾🙏🏾❤❤🙏🏾❤

  • @tenayedagne3951
    @tenayedagne3951 2 роки тому +1

    ሜሉ እንኳን ደስ ያለሽ 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GobezTemari
    @GobezTemari 2 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላል ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ።❤❤❤

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 2 роки тому +10

    እግዚአብሔርን የተጠጋ ምንም አያጣም ለየሁላችን ያሰብነውን ያሳካልን 🇪🇹🙏

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 роки тому +1

    የፀሎትን ሀይል አይተናል ሁሌም እግዚያብሄርን ስታመሰግን ትደመጣለች እሱም የተሻለ ሰው ሰጣት

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 роки тому +3

    ሜልየ እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃሽ ፍጻሜችሁን ያሳምረዉ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 роки тому +1

    ሜሉዬ እንኳን ዴሥ አለሺ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴትነሺ በተለይ ሥለሀይማኖትሺ በጣም ጠንካራ ነሺ

  • @merrynajate6621
    @merrynajate6621 2 роки тому +1

    እንኳን ደሰ አለሸ የኔ ጠንካራ ሴት♥️♥️♥️

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ ጀግና ሴት ነሽ

  • @ሠላምየኪዳነምህረትልጅ

    ሜላትዬ እንካን ደስ አለሽ የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 2 роки тому +1

    የሰው ደስታ ያስደስተኛል እንኩዋን ደስ አለሽ እንባዬ መጣ 😓🥰🥰🥰🙏

  • @NechoTamir
    @NechoTamir 2 роки тому +1

    ሜሉ እንኳን ደስ አለሽ። መጨረሻውን ያሳምርልሽ❤❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 роки тому +6

    እንኳን ደስ አለሽ ሚሊዬ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ትዳራችሁን የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 роки тому

    ፈጣሪ ከኛ ሚያርቀው ማይበጀንን ነው ሜሉዬ እንኩዋን ለዚህ ክብር ፈጣሪ አበቃሽ🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 роки тому +9

    መልካም ትዳር ተመኘው ሜሊ ግን ኢንተርቪው ሰርጉ ከተጠናቀቀ በኃላ ቢሆን አሪፍ ነበር ዛሬ ጠላታችን ከጀርባችን ነው ግዜው ከብዷል አልልም ግን ሰዎች ከብደናል

  • @mercybest7924
    @mercybest7924 2 роки тому +1

    እንኳን ደስስ አለሽ ሜልዬ እግዚአብሄር የሚገባሽን ክብር ሰጠሽ ዘመንሽ ይባረክ የተባረከ ቤተሰብ ይስጥሽ

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 2 роки тому +3

    እንክዋን ደስ አለሽ! የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @tsion3656
    @tsion3656 2 роки тому

    ጨዋ መሆን ያስከብራል ደርባባ ቆንጆ ነሽ ትዳርሽ ይባረክ

  • @ወይንየማርያምዩቱብ
    @ወይንየማርያምዩቱብ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉየ ደስስስስስ ሲል ፍፃሜአችሁን ያሳምርልሽ🥀🥀🥀🥀🥀👏👏👏👏

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 роки тому +4

    ሜልዬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ እማ እንባ እንባ ነው ያለኝ። እማምላክ ትዳራቹን ታስምርላቹ😥ከአፍና ከአይን ይጠብቃቹ ውለዱ ክብዱ ተባርኩ። እወድሻለው ማርያምን።

  • @Lidu21
    @Lidu21 2 роки тому

    ሜልዬ እንኳን ደስ አለሽ በእውነት አንቺ እኮ መልካም ሴት ነሽ በእውነት የተገፈሽ ሰው ነሽ አልገፈሽም ላንቺ ያልሆነው ሄደ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому

    ሜሉ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ተባረኩ❤❤እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ፆሙ የበረከት የሰላም ይሁንልን🤲💚💛❤

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 роки тому

    እንካን ደስ ያለሽ ሜሉ እግዛብሄር ቀሪ የትዳር ሂወትሽ የተባረከ ያርግልሽ ❤️❤️❤️

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ

    ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 2 роки тому +1

    የኔ መልካም ሴት እኳን ደስ አለሽ 💞💕💞💕💕💞💞

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ ሜልዬ ህይወት ሁሌም አዲስ ነገር አላት እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው ሜልዬ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እግዚአብሔር የምትፈራ ሜሉየ ትዳርሽ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 роки тому +2

    Congratulations. God bless ❤️

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 роки тому +1

    So happy meluye endi new kiristose medhaniyalem yelkaw sihon 💜🙏🙏🙏

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 роки тому +2

    እንኳን ደስስ አለሽ እህታችን

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 2 роки тому

    አንቺ የተባርክሽ እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ደስታሽ የሁላችንም ደስታ ነው።

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 роки тому +1

    ሜልዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን 💕🙏💕❤❤

  • @mesibirhane27
    @mesibirhane27 2 роки тому

    የኔ መልካም እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 роки тому

    እንክዋን ደስ አለሽ። የአብርሃም የሳራ ያድርግልሽ። ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ በርቺ።

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ነው ያለኝ የተረጋጋች እኔ ያገባው ያክል ነው የተሰማኝ

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ እንኳን ደስ አለሽ

  • @mesereteshetu7698
    @mesereteshetu7698 2 роки тому

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ እግ/ር የንደገና አምላክ ነው እንኳን አምላክ ጎበኘሽ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 роки тому +6

    ሰይፉሻ እንኳን ሰላም መጣህ ሜላትዬ እንኳን ደስ ያለሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ሜሊዬ የኔ የዋህ ውድ እህት ወድሞቼ #ስራዬን አይታችሁ አበረታቱኝ ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍🙏

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +1

    ሜሊዬ መልካም ሰው። እንኳን ደስ አለሽ። እግዚአብሄር አምላክ በዘመናችሁ ሁሉ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ። ❤❤❤💚💛❤

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 роки тому +2

    ሜሉዬ፣ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ። የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነው የኔ መልካም ውብ እህታችን። 🙏🏽💕😍💐💐💐💐💐

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ..

  • @hiwotayalew903
    @hiwotayalew903 2 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 🙏
    የተባረከ ትዳር ይሆን ዘንድ እመኝልሻለሁ💐

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat8072 2 роки тому

    ሜሉዬ የኔ ጀግና ብርቱዋ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ሁሉም የአምላክ ስራ ነው ዘመንሽ ይባረክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ