ያሳዝናል_መኪናው_ከአድስ_አበባ_ተሰረቀበት_የኡስታዝ_ኑሩ_ቱርኪ_የየቲሞች_ማገዣ_ዶ_ር_አብይ_የንበረት_ማሰመለስ_አዋጂና_ሌቦች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 124

  • @Raudha-kl2ot
    @Raudha-kl2ot Місяць тому +23

    የአላህ የኡዝታዜን ንብረት አላህ ያሥገኝለት እሡንም አላህ ይጠብቀው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Місяць тому +12

    አሏህ ሀቁን ከጁ ያሥገባለት ያረብ የየቲሞች አባት የድሆች አዛኝ አሏህ ይጠብቀው

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy Місяць тому +12

    አቤት ድፍረታቸው ያረቢ 😢አላህ ያስገኝለት ኡስታዜ ሀቢቢ❤🤲😢

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Місяць тому +8

    ሱብሀንአላህ ወይ ሀገሬ የወሮ በላ መፈንጫ ሆነች አላህ ይሁነን የቲሞችን የሚረዳ ኡስታዛችን አላህ ሀቅ ያውጣ ኢንሻአላህ

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn Місяць тому +5

    አሏህ የተሻለውን ይሰጠው መኪናውንም ያሰገኝለት

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o Місяць тому +4

    ምቀኝች አላህ ያጥፋችው ያረብ👏👏👏👏

  • @mohammadhayer
    @mohammadhayer Місяць тому +1

    አቢሺር አለሀ ይመልሲልሀል ሌቦችንም አለሀ በእጀቹ የረገቸዉ እሸ አለ

  • @HappyFjord-ge8rqMe
    @HappyFjord-ge8rqMe Місяць тому +3

    አላህ ይጠብቅህ ዑስታዝ መኪናህን አላህ ያሥመልስልህ
    ሌቦች አላህ የ እጃቺሁን ይስጣችሁ

  • @user-ln2qr7nf7b
    @user-ln2qr7nf7b Місяць тому +3

    አሏህ ያስገኝላቸው ያረብ አላህየ ለሙስሊሙ ኡማ ቀን አውጣ ያከሪም አብሽሩ እህት ወንድሞቸ የጀነት ባለቤት ያረገን ዘንድ እንጠንክር

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 Місяць тому +1

    ሀስቢነላሁ ወኒኢመል ወኪል ኡስታዙና በበለጠ ይተካልህ ያረብ

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 Місяць тому +1

    የየቲምች አባት ኡሥታዜ አላህ ሀቅ ገንዘብህን ይመልሥልህ አንተንም አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥልን

  • @user-uc7dg9wk5o
    @user-uc7dg9wk5o Місяць тому +2

    የአላህ. አላህ ያስገኝለት. ካለዚያ የተሻለወን ይሰጠወ ያረሂም የአንተን ባሮች እስከንብረታቸወ ጠብቃቸወ

  • @user-rn3os4ic6p
    @user-rn3os4ic6p Місяць тому +3

    ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን ይገኛል

  • @JemaHussen-ur8qp
    @JemaHussen-ur8qp Місяць тому

    አብሽሩ ኡስታዛችን ለከይርነው ሶብሩ ዉጤቱን በተስፋ እጠብቃል

  • @mohdmhd4401
    @mohdmhd4401 Місяць тому +3

    አላህያስገኝለት አላይጠብቀዉ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Місяць тому +3

    አላህ ንብረትህን በጅህ ያስገባልህ አላህ ሀያትህን ያርዝመው ያረብ

  • @medinaabebe1821
    @medinaabebe1821 Місяць тому +3

    የአላህ የየቲሞች አባትምንአረጋቸው

  • @user-uk1gu9ml9p
    @user-uk1gu9ml9p Місяць тому

    እረምጉድነውአገራችን የመጣብን መኪናንእሚክልነገረ ያውምበቀን ይሰረቅጀመር ከዚህበሆላ ፎቅነቅለውተሸክመውሊሄዱነው የአላህምድነው አላህያስገኝለትምስኪንኡስታዝ የየቲሞችአባትምንአደረጋቸው

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Місяць тому +3

    አላህ ንብረቱን ያስመልስለት ግን እሄ ሌብነት ብቻ ሳይሆን ሙስሊሙን የማጥቃት ዘመቻ ነው ለሙስሊም ያላቸው ጥላቻ የተነሳ ነው የሰረቁት የሌላ የሀይማኖት አባትች እጂግ በጣም ሀብታሞች ሞልተዋል እነሱ ግን በጣም ይከበራሉ ጎሽታም አይኖር ያሳዝናል ይህ በሁሉም ነገር ሙስሊሙን ነው ታርጌት አረገው የሚቀሳቀሱትጥቃት የሚፈፅሙት ተው ግን ሙስሊሞች እንንቃ አንድ እንሁን እንደራጂ እንሰልጥን በሁሉም ነገር ብቃት ይኑረን ጠንካራ እንሁን ለቅሶ ጩኀት እስከመቸ ተጨቁነን ተገለን ተሰርቀን ተዘርፈን በዚሁ ተቀጠልን ግን በጣም የባሰ አሳሳቢ ላይ ነው እምንደርሰው

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d Місяць тому

    😢😢😢 ያረቢ አላህ በእጁን ያስገባለት እሱንም አላህ ይይጠብቀዉ

  • @user-hr7fu7pi2q
    @user-hr7fu7pi2q Місяць тому

    አላህ ያሰገኝለት ያረብ ኡሰታዝ አብሺረ

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l Місяць тому

    ሰብሀን አሏህ አሏህ ሀቁን ይመልስለት
    ግን ሊባወቹ ምን አለ እጃቸውን ቢቆረጡ ሁሉም ሰው ለነብሱ ይፈራ ነበር አኡዙቢላህ ምን አይነት ነው ችራሽ የሰው ንብረት መስረቅ ሁሊ ሰላም አይነሰቸው መስረቃቸው

  • @user-yn3nu1qu6d
    @user-yn3nu1qu6d Місяць тому

    አላህ ወኪሉ ነወኢንሻአላህ የበለጠ ይሰጠዋል❤❤❤

  • @user-qe2qt9jk8p
    @user-qe2qt9jk8p Місяць тому

    Ustaz Nuri Turkey Allah mekinawun yasgegnilet

  • @ThoufeeqSalmanjed-od8xl
    @ThoufeeqSalmanjed-od8xl Місяць тому

    ያ አላህ የኡስተዘችንን ሀቁን አውጠለት🤲🤲🤲🤲☝️

  • @cgf8399
    @cgf8399 Місяць тому

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህ ሀቅገንዘቡንያስመልስለት የአላህበላይዉረድባችዉ ለዙልመኞችኢንሻአላህ

  • @user-rv7vp9sb1g
    @user-rv7vp9sb1g Місяць тому

    ያአላህ ምን ጉድነዉ ሀገራችን አላህ ይጠብቀዉ እሱንም ሀቁን ይመሥለት ያረብ

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Місяць тому

    ያአሏህ በጣም ያሳዝናል የኔ አባት አላህ ያስገኝልህ ያረብ ያረብ ሸር እናድርግ ያጀማአ

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n Місяць тому +1

    ሡብሀን አላህ አላህ ያስገኝለት ያረብ

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp Місяць тому

    ያሱበሃን አሏህ ይገርማል የአሏህ እርግማን በሌቦች ላይ አሏህ ያውርድባቸው ይገርማል ይህ ከድፍርት በላይ ድፍረት ነው ለውስታዝ ኑሩ ቱርኪ ይህ አይገባውም ሆን ተብሎ ካልሆነ በቀር አሏህ ገዘብህን ከጂህ ያስገባልህ ያረብ ውስታዞቻችንን ይጠብቅልን እረ ሌባንስ አሏህ ያጥፍችሁ ስንቱን አስለቀሳችሁ በሰው ላብ ለመክበር የምጥሩ እስቲ በራሳችሁ ለመስራት ሞክሩ

  • @DeDh-lz2wc
    @DeDh-lz2wc Місяць тому

    የአላህአላህያስገኝላቸውአብሽሩኡሰታዝ

  • @user-oq1ui3yp5c
    @user-oq1ui3yp5c Місяць тому

    Allah ያስገኝለት መልካምየ

  • @user-ni2wm7ii5z
    @user-ni2wm7ii5z Місяць тому

    አላህ ሀቁን ያዉጣለት ዛሊሞች የጃቸዉን ይስጣቸዉ😢

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e Місяць тому +2

    ሁላቹሁም በምትጠቀሙት ሚዲያ ሽር አድርጉት ያአላህ በጁ አድርግለት ያረብ ሃቁን ለሌቦች አታድርግበት ያረብ ይገርማል ወላሂ አጎቴ እራሱ መኪና ተወሰደበት እስካሁን ምንም ማን እደወሰደው አይታወቅም ወራቶች አስቆጠረ አይሱዚ የስራ መኪናወ ሌባማ አብዶዋል

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Місяць тому +2

    አለሀ መስታወልን ይስጠን

  • @nuriya3065
    @nuriya3065 Місяць тому

    ወለህ አሁንስ ከየሀገረ ችን ነገራ በጠም እየክፈነዉ ሰዉን መስለቀሥ ነዉ ስራችዉ ሰሪቶ አይበሉም ለኢለህ እለለህ መሀመዱ ራሱለለህ☝☝☝☝

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Місяць тому

    ያረቢ አቴ በጁ አድርግለት አለሂ በጠም ልቤ ተሰበረ😢 በጠም የሰዚነል😢

  • @msrtrading.travel5038
    @msrtrading.travel5038 Місяць тому

    ያአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @HappyFjord-ge8rqMe
    @HappyFjord-ge8rqMe Місяць тому

    የሚገርመኝ አልሃምዱሊላህ አረብ ሀገር ሌባ ሲፈሩ አይቼ አላዉቅም
    በር ራሱ በሥርዓት አንዘጋም ሱቅ ሄደን ስልክ እንሰረቃለን ብለን አስበን አናዉቅም ሁልጊዜ ስልኬን ብርም ይዘን ከ ሴትዮዬ ጋ ሙል መጫወቻ ቦታ ወዘተ እሄዳለው
    ሀገራቺን ግን ስንወጣ ደህና ስልክ ይዘን አንወጣም ምክንያቱም የያስኩት ስልክ ላይመለስ ይቻላል ያሳዝናል

  • @user-gh7gs9fl1p
    @user-gh7gs9fl1p Місяць тому

    ኢንሻአላህ የኡሰታዝ ሀቅ አይሰበላበት

  • @AbdurahmanAman-zw1hw
    @AbdurahmanAman-zw1hw Місяць тому

    ሐቅህአይጠፈም ሐቅ የምነገር ሰው ስለወንክ በጣም አዝነለሁ😭😭😭😭

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Місяць тому

    አለህ በለአ የሪግበቸው የሰረቁትን የረብ

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm Місяць тому

    ያረብ የኡስታዝንመኪና አላህ ያስመልስለ

  • @sadya-qh5db
    @sadya-qh5db Місяць тому

    Yaaaa Allah Yaa Rabiii 💔💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭 insha'Allah 🙏🙏🙏

  • @user-pn3sv7gj7u
    @user-pn3sv7gj7u Місяць тому

    ኡስታዝ አላህ ይርዳው ያረብ የአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @madinaaman7455
    @madinaaman7455 Місяць тому

    የአላህ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-sj3jy8kq1x
    @user-sj3jy8kq1x Місяць тому

    አላህ ያስገኚለት ያረብ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 Місяць тому

    ያረብ አላህያስገኝልትኡኡኡኡያራህማን ሀቁን መልስለት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei Місяць тому

    አላህ ያስገኝልህ ኡስታዝ

  • @user-yu2hx4wd8e
    @user-yu2hx4wd8e Місяць тому

    አላህ ያስገኝለትያረብ

  • @Deff-notella
    @Deff-notella Місяць тому

    አሚን

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    حسبنا الله ونعم الو كيل

  • @user-ld3ek4rv3q
    @user-ld3ek4rv3q Місяць тому

    ያአላ አላህ በጁን ያስገባለት ያረብ ኡስታዜ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lx7hk2id1e
    @user-lx7hk2id1e Місяць тому

    አለህ የገልጠዉ ኡስተዜ አለህ ይጠብህ❤

  • @wyimam9103
    @wyimam9103 Місяць тому

    ያረብአላህያስገኚላቸው

  • @msultan4802
    @msultan4802 Місяць тому

    ኡስታዝነ አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ገንዘብህን አላህ ይመልስልህ

  • @SofiDawud-o
    @SofiDawud-o Місяць тому

    ሌቦች ተሻሽላቹሀል ከአይፎን ስልክ ወደመኪና እኳን ተሸጋገራቹህ ኡስታዜ ሀቅህን ሳይውል ሳያድር በጅህ አላህ ያስገባልህ ገዘብ ያላግባብ ሲጠፉ ያናድዳል

  • @SikoSalo-dy6ol
    @SikoSalo-dy6ol Місяць тому

    አላህያስገኝለት

  • @HaAlii-iv7wx
    @HaAlii-iv7wx Місяць тому

    Allah yasgeniletyareby😢😢😢

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Місяць тому

    አላህ ይጠብቀን ከምቀኝነት

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Місяць тому

    አላህ በጁ ያስገባለት ያረብ

  • @Amirayakob
    @Amirayakob Місяць тому

    Ya allah😢😢😢😢

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢 አረብ አላህ ያስገኘው 😢

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 Місяць тому

    😢😢😢😢😢የኔዉድ ኡስታዝ😢😢

  • @user-pk8ox8ol6z
    @user-pk8ox8ol6z Місяць тому

    አላህ ያስገ ኝለት ያረብ💔💔💔💔

  • @user-it3qp6zt5e
    @user-it3qp6zt5e Місяць тому

    የአላህ አላህያስገኝላቸው ኡስታዜ አላህይጠብቅህ ከነንብርትህ

  • @iehsu
    @iehsu Місяць тому

    hasbyallhu weniyaml wekil allhe yasgegilhe mn aynte defrt new

  • @user-ux8yp8gp9v
    @user-ux8yp8gp9v Місяць тому

    ሌቦቹን አሏህ ያጋልጣቸ ገዘቡ አሏህ ይመልስለት

  • @aminahasen161
    @aminahasen161 Місяць тому

    አላህ በስላም ይመልስለት

  • @user-yr8hz1ji1l
    @user-yr8hz1ji1l Місяць тому

    አለህ yasign 😢😢

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Місяць тому

    ኡስታዝ አላህ ሀቅህን ይመልስል 😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Місяць тому

    አቤት ጭካኔ የሚሰኪኖች አባት እደወ

  • @HoaH-pt9qo
    @HoaH-pt9qo Місяць тому

    Alah ytebkh austazachin yareb nbrethnm alah yasgegnlh yarbi

  • @easypc559
    @easypc559 Місяць тому +1

    የየቲሞችን ገንዘብ አላህ ይመልሰው ሰራቂወች የየቲም ንብረት ነው የሰረቃችሁት ወላሂ ያጠፋችሆል መልሱ

  • @aishasaid8137
    @aishasaid8137 Місяць тому

    Bidni Allah ye serequti Irasachow Yimelisutal In Sha Allah

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Місяць тому

    የአሏህ❤ኧረጉይእኮነው

  • @user-vl3yz1wj8s
    @user-vl3yz1wj8s Місяць тому

    Bebego tergumew leba Merto ayserkim austaz bawropilan yitekalih❤❤❤

  • @user-nn4pk5bz6f
    @user-nn4pk5bz6f Місяць тому

    አለሀ የውጠለቸው ሀቀቸውን

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 Місяць тому

    Yaa rabbii 😢

  • @user-hk7ib6ge9z
    @user-hk7ib6ge9z Місяць тому

    ኢንሻአላህ የሃቅ ገንዘብ አይጠፈም በቅርቡ ቁጥጥር ውሰጥ ይውላል በአላህ ፈቃድ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o Місяць тому

    ሡብሀነክያረብ ወደት እየሄነው አገራችን

  • @K-sd1wt
    @K-sd1wt Місяць тому

    ያሳዝናል አሏህ ያስገኝለት

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs Місяць тому

    አሏህ ያስገኝለት ያረብ

  • @user-oy3sz2jf5f
    @user-oy3sz2jf5f Місяць тому

    አላህ ያውጣለት አላህ ይጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Місяць тому

    ወየውአገሬከሞባይልአንሦ
    መኪናተጀመረ
    እናሊላሂወኢነኢለይሂራጀኡ
    መግስትአላትየተባለውአገሬ
    አላህያስገኝለትኡስታዜ
    አደጋይድረስባቸውሌላምንይባላል
    ኡስታዜ

  • @Mukatube
    @Mukatube Місяць тому

    የዛሬው መሩጃህ አሪፍ ነው ግን ሌላ ጊዜ ብዙ ስተት ትሰራለህ ያለ እውቀትህ ገብተህ በምርቃና አታውራ

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r Місяць тому +1

    ኢ ናሊ ላህ ብምንጉድ ነው

  • @gfhh8875
    @gfhh8875 Місяць тому

    😢😢😢

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Місяць тому

    ሱበሀን አላህ ያረብ በዝነትህ የየትሙአባት

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq Місяць тому

    አብሽር

  • @user-wn2yg2ph6g
    @user-wn2yg2ph6g Місяць тому

    ❤😢😢😢

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp Місяць тому

    የኛኡስታዝ,ለምበአላህ

  • @FahmiAhmed-im8xx
    @FahmiAhmed-im8xx Місяць тому

    ታርጋውን ለምን ሸፈንከው ለመጠቆም እንዲመች ታርጋው እንዲታይ አድርግ

  • @gege6624
    @gege6624 Місяць тому

    አላህ በሠላም ያስገኚለት

  • @umerali3410
    @umerali3410 Місяць тому

    Yihe sirqot sayhon tiqat new...hulum sew we mefetehew.....

  • @hayatadem6923
    @hayatadem6923 Місяць тому

    ትክክለኛ ሕግ ቢኖር የሕሑሉ ጣጣ ባልመጣ😢

  • @DhHj-oo7ce
    @DhHj-oo7ce Місяць тому

    ኢሻአላህ ይገኛል

  • @HeyahH-rm1cu
    @HeyahH-rm1cu Місяць тому

    አላህ ሀቁን ይመልሰለት

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Місяць тому

    ሱብሀን አላህ አጀብ ይድብረ አላህ ይጠብቅ ውታዛችን