Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አድራሻ፦አዲስ አበባ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ ወይንም ዘንባባ ሆስፒታል ጀርባ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።የአገልግሎት ቀናቶች፦ ቅዳሜና እሁድ ጠዋትየቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google mapmaps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
አባ ቃል የለኝም ልእርሶ እድሜና ጤና ይስጦት
Abate bemariam silkwotin situgn sele emebete bilew tilik miskirnet alegn be erswo youtube limeskir ke hager wuchi negn memtat alchilim misikirinetu betam asgerami new
በጣም የሚገርም ነው ለህጻን መተት ማድረግየሰው ልጆች የት እንደቆምን ማሳያነው እንድያው አባታችንን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብርልን አባ በፀሎት ያአስቡኝ
የኔማር ድምጿ ሲያምር እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እኛንም ይማረን ከታሰርንበት ይፉታን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን ቅዱስ ሥላሴ ክብራቸውን ይውሰዱ ላባታችን በፀጋ በሞገስ ይጠብቆ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠🙏🙏
እ/ር ይመስገን ፀጋውን ስለሰጠዎ እኔንም እግዚአብሄር ይፈውሰኝ ዘንድ በፆሎተዎ አስቡኝ ሂሩተ ገብርኤል ነኝ
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት። በጣም እሚደንቅ እና ትምህርታዊ ቪድዮ ነው
አባታችን እድሜሁትነ ሰብ እረዝም ያረገልን አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባብክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
የኔአባት እረጅም እድሜ ይስጥልን በአይኔ አይቸዋለሁ ይህንን ፈውስ ሒዱ ትፈወሳላችሁ ትድናላችሁ ስላሴን አምናችሁ ሒዱ
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ እኔ ሓጥያተኛ ለዚ ያብቃኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ ክፋት 🥲🥲እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን ዕድምና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር. ድንቅ ልጅ ናት ሁሉ ልጆች እንድህ ቢሆን አቤት መልካም ነበር እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 🥲
አባታችን እንኳ ሰላም መጡልን
ደምርኝ እማ
የኔ አባት ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አረ ስንቱ አባቴ በጣም ብዙ ህፃን አሉ ቤተሠባቸዉ ጋር የሚፋጠጡ አቤቱ በምረቱ ይጐብኘን ዋ ነፍስ መግቢያዋ ያሳዝናል ይህንን ቪድዮ ለተቃዋሚወች ይድረስ
❤❤❤ክብር ለቅድስት ስላሴ 🙏🙏🙏❤❤❤ዘለአለም ስላሴ🙏🙏🙏
አባቴ አገልግሎቱ በጣም ጥሩ ነዉ ቅዳሜ ዕለት በቦታዉ ተገኝቼ ነበር በርግጥ ከቅዳሴ በኃላ ነዉ ወደ ፀበል ቦታ የመጣሁት ቅባዕ ቅዱስና ፍተሻ እንዲደረግላችሁ አስራትና መባ የያዛችሁ ብቻ ተሰለፉ ተባለ እና ይሄ ነገር ትንሽ ቅር አስብላኛለች ይሄን አገልግሎት ለሚቃወሙ እንደ እንከን እንዳይታይ ስጋት አለኝ አስራትና መባዉ ከአገልግሎት በፊት ቢሰበሰብ ጥሩ ነዉ ግን ለፍተሻ የያዛችሁ ብቻ ተሰለፉ መባሉ አገልግሎቱ በገንዘብ ነዉ የሚል እይታ እንዳያሰጥቦት አባቴ ካጠፋዉ ይቅርታ
አላጠፋህም እኔም የታዘብኩት ነው መሆን ለበትም ልክ ነህ
የኔ ወሻ አንጀቴ በላቺኝ ልጅቶ ኡፍፍ ምን ዘመኝ ደረንን እመቤቴ ትጠብቅሽ እንኳን ፈታሽሽ
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ❤❤❤ስው ግን ክፋታችን የት ሊያደርስን ነው 😢😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢
ደምርኝ እህት አለምየ
@hiwilove19 እሽ
አቤት የሰው ክፋት ጌታ ሆይ ጠብቀን
አባታችን እድሜዋትን ያርዝመዉ የእህቴ ልጅ እየተሰቃየ ነዉ እባኮት ይርድን
ደምርኝ ዉዴ
@ አልገባኝም
አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Egzio Egziahber yemaren Ewunet betam yesezenal yegna kefat beza😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔርይመሠገን፣የኛ፣አባት፣የተዋህዶ፣እንቁ፣፣እንኮን፣በደህና፣መጡልን፣፣አይይይይይይ፣😢😢😢ያሣዝናል፣፣አምላክ፣እሥራኤል፣ልብ፣ይሥጣችው፣መታቹችችች፣፣እኔሥ፣መቸ፣ነው፣ክእሥራቴ፣የምፍታ፣፣በፁለታችው፣አሥቦኝ፣ ክእኔ፣የበርታችው😢😢😢😢
ደምርኝ እህቴ
@hiwilove19 ነይልኝ፣፣እህትናቴ፣፣እመቤቴ፣ባለሸበት፣ትጠብቅልኝ!!
@@ስናይትአዳነ አሜን የንየዉድ ከሁላችንጋር ትሁን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Abatachen egzabhar edemana tegwen abezeto yesetewot 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
መድሀኒአለም አባቴ አንተ ፍታኝ እኔ ደካማ ነኝ አምላኬ😢
@@raya7711 ደምርኝ እህቴ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አቤት ጌታ ሆ ማርን 🥹✝️
እግዚኦ ማህርና ክርስቶስ የኛ ሳያንስ ልጆቻችንንም😢😢😢😢
@@henimak2727 ደምርኝ እህቴ
አሜን🤲🤲🤲 😭😭😭
3አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mskin Abatachin Regiem edimen tienan ystachiw❤
Welcome back to you aba
Egezo mahrni kerstos abatu medhnyalem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
yemigerm new abyetu yikr belen
እግዚኦ መሐረነ😢😢😢
Abiet yesew kfat twld Akechechut yasaznal Kesis yematusala idmie temegnehu Nuruln Kberuln beTsega lay Tsega yistln. Qalehiwet yasemaln twldu yeseytan mechawecha hunewal.
Egzoo Marena Kerestos😢
Ye ent egzybher lebwna yestchaw
አባ የት ነዉ የሚገኙት እባኮትን ንገሩኝ
😢😢😢😢
አረ እባካችሁ እኔም መጥቼ ከ ኣጋንንት እስራት መፈታት እችላለው ? እንዴት ነው እስኪ ኣስረዱኝ የ እውነት ብታገል ብታገል ከብዶኛል😢😢😢። እንዴት ነው ወረፋውስ ?
😂😂😂😢🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤😂😂❤❤😢🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉
❤❤❤
@hiwilove19 አቺም እደኔነሽ እግዲ ደጇእስከምኔድ መታገስነዉ
@@WardWw-wr2qp አሜን
😂😂😂😂😂
ምን ያስቃል የእኛ ካፋት ለህፃናትም መትረፉ ነው የሚያስቀው?🙄
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏🏾😍😇🥰🥹💕✝️✝️✝️
አድራሻ፦አዲስ አበባ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ ወይንም ዘንባባ ሆስፒታል ጀርባ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
የአገልግሎት ቀናቶች፦ ቅዳሜና እሁድ ጠዋት
የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
አባ ቃል የለኝም ልእርሶ እድሜና ጤና ይስጦት
Abate bemariam silkwotin situgn sele emebete bilew tilik miskirnet alegn be erswo youtube limeskir ke hager wuchi negn memtat alchilim misikirinetu betam asgerami new
በጣም የሚገርም ነው ለህጻን መተት ማድረግየሰው ልጆች የት እንደቆምን ማሳያነው እንድያው አባታችንን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብርልን አባ በፀሎት ያአስቡኝ
የኔማር ድምጿ ሲያምር እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እኛንም ይማረን ከታሰርንበት ይፉታን አሜን
እግዚያብሔር ይመስገን ቅዱስ ሥላሴ ክብራቸውን ይውሰዱ ላባታችን በፀጋ በሞገስ ይጠብቆ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠🙏🙏
እ/ር ይመስገን ፀጋውን ስለሰጠዎ እኔንም እግዚአብሄር ይፈውሰኝ ዘንድ በፆሎተዎ አስቡኝ ሂሩተ ገብርኤል ነኝ
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት። በጣም እሚደንቅ እና ትምህርታዊ ቪድዮ ነው
አባታችን እድሜሁትነ ሰብ እረዝም ያረገልን አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚያቤር ይባብክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ
የኔአባት እረጅም እድሜ ይስጥልን በአይኔ አይቸዋለሁ ይህንን ፈውስ ሒዱ ትፈወሳላችሁ ትድናላችሁ ስላሴን አምናችሁ ሒዱ
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ እኔ ሓጥያተኛ ለዚ ያብቃኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ ክፋት 🥲🥲እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን ዕድምና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር. ድንቅ ልጅ ናት ሁሉ ልጆች እንድህ ቢሆን አቤት መልካም ነበር እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 🥲
አባታችን እንኳ ሰላም መጡልን
ደምርኝ እማ
የኔ አባት ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አረ ስንቱ አባቴ በጣም ብዙ ህፃን አሉ ቤተሠባቸዉ ጋር የሚፋጠጡ አቤቱ በምረቱ ይጐብኘን ዋ ነፍስ መግቢያዋ ያሳዝናል ይህንን ቪድዮ ለተቃዋሚወች ይድረስ
❤❤❤ክብር ለቅድስት ስላሴ 🙏🙏🙏
❤❤❤ዘለአለም ስላሴ🙏🙏🙏