GEBEYA: እንደት አድርገን ዳቦ እንጋግራለን ? ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ቪድዮ ቁ ፡ 2. | chg tube 2012

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 292

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  5 років тому +37

    👉የዳቦ ቤት ሊጥ አቦካክ እና የዳቦ አገጋገር ስልጣና ቁ 1 ቪድዮ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ua-cam.com/video/d_GW6OkSOpo/v-deo.html
    👉 እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ፤ለፍተሽ ደክመሽ የገዛሽው ማሽን ስራ ጀመረልሽ፤ለሎቻችሁም በርቱ ፈጣሪ ያግዛችሁ ቪድዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ:ua-cam.com/video/gE3wW3LUZig/v-deo.html

    • @bayoocha6434
      @bayoocha6434 5 років тому +1

      ebakeh enam endezyh ymyasayeg sew ysflegegal wendemy tbaberg hagery mgebat eflgalew gin menseralew eyalk eydkemg esralew yetakababy bsera yshalal esiky hasab stoweg

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 років тому

      Bewust mesmer anagrugn

    • @zulfazulfa9041
      @zulfazulfa9041 5 років тому +1

      ሰላም ጫላ ሰልክህ ትተባበርኝ

    • @እለኔየማረያምልጅ
      @እለኔየማረያምልጅ 5 років тому

      ውይ ወንድም ስለ ኮስሞቲክ ብዙ ጊዜ ጠይቄህ ነበር አልመለስክልኝም

    • @medinahmuhammad2191
      @medinahmuhammad2191 5 років тому

      @@gebeyamedia የት ነው የውስጥ መስመር ጫላ በጣጣም እፈልግሀለሁ ሀገር ልገባ ነው

  • @leylaaman9573
    @leylaaman9573 5 років тому +28

    መልካም ሰው አንተ ሀገርህ የትም ቢሆን ሀገሬ ስገባ መጥቼ ሰላም እልሀለው ስለመልካምነትሀ ክብር ይገባሀል እኛም ባንተ ሰበብ የስራ ሞራል መጥቶልናል እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 роки тому +1

    ጫላየ ስራ ስለ ይወደው ላይክ አርጌ ለመውጣት ነበር ግን ተማርኩበት ተባረክ

  • @aishatamam5665
    @aishatamam5665 4 роки тому +2

    እዳተው አይነት አላህ ያብዛልን አተግን ለሁሉም ትተርፋለህ ማሻ አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @bintahmedxxx6478
    @bintahmedxxx6478 4 роки тому +2

    ወንድሜ አላህ ይስትክ መልካም ሰው ነህ ወላሂ እኔ አንየ ቻናል ውስጥ ከገባሁ ቡሀላ ነው ይሄ ስራ ያዋታኛል እና ብሰራ ብየ አስቤለሁ በቅርብ ወደ ሀገር ለመግባት አስቤ አለሁ እና ብዙም ልምድ የለኝም መረጃ ብትሰተኝና ማሽን የት እንደማገኝ ብትተቁመኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ ወይም ወደ ደሴ አከባቢ የምታውቀው ካለ እባክህን እና ምን ምን ቅድመ ሁኔታ እንደሚያስፈልገኝ መረጃ ብትሰተኝ ደስ ይለኛል

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 років тому +16

    ጀግናዬ ቅኑ ጫላዪ እንደስምህ በላጭ ነህ በጣም ነው የምንወድህና የምናከብርህ በርታልን ።

  • @AhmadAhmad-bk8im
    @AhmadAhmad-bk8im 5 років тому +13

    በቃ ጀግና ማለት ሰውየሚገል አይደለም ጀግና ማለት ቢሄር ሀይማኖት የማይገድበው መልካም ስራና በሰው ጭቅላቱስት መልካም አሻራ ጥሎማለፍነው ትልቅ ጀግንነት ነው አሁን አገራችንን የምንናፍቃት አተበሠጠህን ተስፋነው እግዚያቤር የስደተኛ አምላክ ተስፋህን ያለምልመው አኛማ መታቹ ምንልሰሩነው እያሉ ተስፋ ቆርጠን ነበር መገዱን የሚያሳይህ ካለ ያሠብክበት ትደርሣለህ

  • @አቡኪ-ቀ8ለ
    @አቡኪ-ቀ8ለ 2 роки тому +1

    በጣም ቅን ሰው ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ቅንነትህን

  • @ወርቄወርቄ-ኈ5ተ
    @ወርቄወርቄ-ኈ5ተ 5 років тому +7

    መልካም ሰው አላህ የበለጠ ይጨምርልህ በርታልን የወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ሰላሙን ያብዛልህ በጣምነው በጉጉት ምጠብቀው ያንተ ፕሮግራም

  • @samrawitarega9245
    @samrawitarega9245 5 років тому +3

    ምርጥ ኢትዮጺያዊ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Zed645
    @Zed645 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ጫላየ ወንድማችን።ሲበዛ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ። ሊጡ ከተቦካ ቀን ጀምሬ አይኔን አፍጥጨ ስጠባበቅ ነበር በእውነት

  • @sebledejena287
    @sebledejena287 3 роки тому +1

    በጣም ደግ ሠው ነህ ተባረክ

  • @ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين

    ይገርማል ለካ እንዲ ቀላል ነገር ነው እኔ ከከፈትኩ ሰው ቀጥራለው እያልኩ ነበር እንዲ ከሆነማ እዚ በራመዳን ከምሰራው ፈጢራ የዳቦ ስራ ቀላል እንደሆነ ተረዳው በጣም አመሰግናለው

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ

    ማርያምን በምን ቃላት ልግለፅህ ለኛ ለስደተኛች ለማበረታታ የምትጥረዉ አድናቂህ ነኘ

  • @wowbetameyamiraltigistetaf5985
    @wowbetameyamiraltigistetaf5985 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤናውን ይስጥህ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን በጣም ቅን አስተዋይ ልጅ ነህ
    እናመስግናለን bro

  • @firehiwatalemu2735
    @firehiwatalemu2735 4 роки тому +2

    woww des sitilu kinfe binoregn noro lik ende wofi beriri hager bihedisa alikugn sile mikir betam enameseginalen fetari besedet yalut ehit wondimochen beselam wodehagerachin yabikanina be ewunet enseralen ysew hager yesewun new !!

  • @birhanibirhani1163
    @birhanibirhani1163 5 років тому +1

    ጫላ እውነትም ከልቡ ጫላ ነህ ቅን ሰው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ከልቤ ነው እመብርሀን የልብሕን መሻት ትሙላልህ

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 5 років тому +1

    bewent Betaaaaaaaaaaam tetuuu Sew Nek CHG 💓💓💓💓💓 Yegna yesedetenoch #Metsenagna Nek Fetariii Yetebekik Thanksss
    inem salegezaw alekerim fetari kal!!!!!!!!!!

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    በጣም እናመሰግናለን ወድም ማኮፈሻ ማለት በቶሎ ኩፍ የሚያረግ ነው እደ በራሱ ኩፍ አይልም አልገባኝም ማኮፈሻው? በጣም ደግ ሰው ነህ ወድም

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 років тому +3

    መልካም ሰው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 роки тому +1

    በጣም መልካም ሰው ነህ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 5 років тому +1

    በጣም.እናመሰግናለን.ጫልዬ.ወንድማችን.በጣም.ርጥ.እና.ቀለል.አድርገህ.ነው.ያስረዳሀን

  • @AxumawitTube-f6c
    @AxumawitTube-f6c 5 років тому +2

    መልካም ሰው አምላክ እጅህን ይባርከው ዳቦውን ደግሞ ሲያምር ዋውው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድም ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አምላክ ይባርክህ

  • @netzahailu3127
    @netzahailu3127 5 років тому +1

    ጎበዝ ወድማችን በእውነት አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 5 років тому +1

    በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በውነት እድሜ ይሰጥልን የኔ ቅን ወድም

  • @ልኑርበትዝታህውዴ
    @ልኑርበትዝታህውዴ 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እውነት ልቦናህን አይለውጠው ጥሩ ሰው ነህ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 2 роки тому +1

    ጓንት ተጠቀሙ እባካቹ ሙያው ለኛ ተውት እድሜ ለመዳም እኛ የምንፈልገው ገዘቡ እቃ አጥቃላይ የሚጭረስውን አሳውቁን

  • @saramasershaw3400
    @saramasershaw3400 5 років тому +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለስደተኞች ተስፍ ነው የሰጠከን

  • @vzghzhzgshs6450
    @vzghzhzgshs6450 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ መልካምነትህ አልገልፀውም ፈጣሬ አክሎ መልካም ነገር ይጨምርልህ ቃላት የለኝም

  • @manalumengstu7516
    @manalumengstu7516 5 років тому

    ምን እንደምልህ አላውቅም የኔ ወንድም በጣም አሪፍ ሠው ነህ አንተ የምትሠራቸው ሁሉ ነገር በጣም ጠቃሚ ናቸው

  • @bezasleshi6342
    @bezasleshi6342 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 років тому +1

    በራስ መተማመንንን ነው እያሣየህን ያለኸው በጣም ነው ደሥሥሥ ያለኝኝኝኝ

  • @የፍርዶስእናየኡስማንከወል

    አቤት ቅንናት ይተደሉታል እንጂ አይታገሉት
    ጫላዬ ምርጥ ሰው

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 2 роки тому +1

    አቦ ስወድህ ጫላዬ ለስደተኞች አሣቢነህ አላህ ይሰብልህ እስቲ ባሁኑ ገበያ ማሽኑ ስንት እደሁ ነገረን

    • @mdenatshom6352
      @mdenatshom6352 2 роки тому

      መጋገሪያውን እና ማቡኪያውን መግዛት አልችልምወይ ስንትስ አገኛለሁ ባሁኑገበያ መልስልኝወንድም

  • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
    @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 5 років тому

    ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን ሰላምህ ብዝትዝት ይበል

  • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ

    ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን

  • @momenaabdelrahman9549
    @momenaabdelrahman9549 5 років тому +1

    ጎበዝ የነ አበሳ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ወ

  • @zed.ethiopia6314
    @zed.ethiopia6314 5 років тому +3

    ምርጥ ወንድም በምን ቃላት ልግለፅክ

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 років тому +1

    ማርያምን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ 😍በርታ ወንድማችን

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 років тому

      መሻላህጀግናወድጠክርእኔምሥደትሠመለሥኢሻላህዳቦቤትእክፈታለሁ

  • @tanangunegash2840
    @tanangunegash2840 4 роки тому +1

    ጎበዝ በርታ መልካም ሠው

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 5 років тому +2

    አቦ ሰላምህን ያብዛልህ ሊላ ምንም አልልም መአሸአላህ ቅን ልብ ነው ያለህ

  • @ttm688
    @ttm688 3 роки тому

    እንዳየሁህ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ.የዛችን ሀገሬን ታላቅነት የሚያውቅ.በቁማርተኞች ያልተበላ ሰው ደስ ይለኛል.በርታ

  • @yashalemy8973
    @yashalemy8973 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይክፈልክ ሁሉን ከፍይ እሱ ነውና ምን እንደምልክ አላውቅም እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልክ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ

    ጫላየ እንዳተ ሁሉም ሰው መልካም ቢሆን የት በደረስን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 років тому +4

    ጫላ ፈጣሪ ይባርክህ ምርጥ ወመ

  • @saragirma2590
    @saragirma2590 5 років тому +2

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጫልዬ የኔ መልካም

  • @እሮባል
    @እሮባል 5 років тому +5

    ከቻልክ የማኮፈሻ የመጋገሬውን ዋጋ የሁሉንም ዋጋወች ብፅፍልን ድስ ይለናል በታ እናመስግናለን

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    እኔ አገሬ ስገባ እንሻላህ እንደነዚህ አይነት ስራ ነው መስራት የምፈልግ ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ

  • @mesitube7823
    @mesitube7823 5 років тому

    ዋው በጣም ትህትናህ መልካም ሰው ነህ ሲበዛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mayssamayssa1204
    @mayssamayssa1204 5 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
    እመቤት አትለይህ መልካምነት ለእራስ ነው ካንት ብዙ ነገር ትምህረናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @georges95nicolas53
    @georges95nicolas53 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ወደአገር ስንመለስ ከጓደኛዬጋር ልንሰራ አስበናል

  • @abla6088
    @abla6088 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባክክ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ከልብ እናመሠገናለን ፈጣሪ ጠነህን ይሥጥክ

  • @kalkidantegnewkalkidantegn9970
    @kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን 👍😍

  • @noorkadhara8915
    @noorkadhara8915 5 років тому +2

    በጣም ደስይላል ትትናኽ አላህ ይቸምርልህ በተለይ ለኝ ለስደተኞት ሞራር እየሰጠኸን ነው

  • @ritawegayehu724
    @ritawegayehu724 5 років тому +11

    የአረብ ሀገር ልጆች እንበርታና እንሞክር እዚህም ቢሆን እየለፍን ነው

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ዐ9ጨ

    ምርጥ ሰው ጎበዝ ወንድሜ በርታ ቅን ሰው

  • @naiman3460
    @naiman3460 5 років тому

    Owowowwo baye garidha galatomi caliyee Malooo Amma biyya arbati gubbanu ooso galiile kan hojene garidhaa👍👍👍👍👍

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 4 роки тому +2

    ዋው በጣም ጥሩ ትምህረት

  • @tsigeethiolove5973
    @tsigeethiolove5973 5 років тому +1

    ጫልዬ መልካም ልጅ በጣም እናመሰግናለን

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 років тому +1

    ምርጥ ልጅ ተባረክክክክክክ

  • @elsaelsa9147
    @elsaelsa9147 4 роки тому

    selam lanete yehun chaleye gobez geta yebarekek

  • @smedia4175
    @smedia4175 5 років тому +2

    በጣም እናመሰግነዋለን

  • @getnetalemu4427
    @getnetalemu4427 2 роки тому

    Thank you, very good program.

  • @FKRTUBE
    @FKRTUBE 5 років тому +24

    የኔ ቅን በርታ እመቤቴ የልብክን መሻት ትፈፅምልክ 😘 ቅን የሆናቹ እስኪ ቤቴን ጎብኙልኝ

    • @h.8225
      @h.8225 5 років тому +1

      እሸ ወድም ቁጥርህነ አሰቀምጥልኝ

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому +1

    እናመስግናለን ወድም አቡካኩን አሳየን እስኪ ምን ምን እደሚጨመርበት

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 років тому +1

    ጫላ መልካም ሰው እነመሰግነለን በርታ

  • @hanahana2326
    @hanahana2326 5 років тому +2

    መልካም ሰው

  • @ሐኒሐኒ-መ6ቨ
    @ሐኒሐኒ-መ6ቨ 5 років тому +3

    ጎበዝበርታልጫሉዬየሥራሠውነህ ሥለሥራየሚያወራሠውደሥይለኛል

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 років тому +12

    እኔ ህልሜ ዳቦ ቤት መክፈት ነበር ችግሩ ሀገራችን ላይ መብራት ቶሎ ይጠፋል እዴት እናርግ ወድማችን

    • @amti6281
      @amti6281 5 років тому +2

      በርቺ ህልምሺ በጣም ተፈላጊ ነው የትም ቦታ ተፈላጊ ምግብ ነው
      ዳቦ ቤት በጥንቃቄ ከስራሺ ያዋጣል

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +1

      @@amti6281 እኔም ነበርኝ ግን የመብራቱ ጉዳይ ኡኡ ነው

    • @amti6281
      @amti6281 5 років тому +1

      @@እሙየየነቴነፍቂ የተሻለ ግዜ ይምጣል ብይ አሰባለሁ

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому

      @@amti6281 እስኪ እሺ ማሬ

    • @amti6281
      @amti6281 5 років тому

      @@እሙየየነቴነፍቂ ለሁለም ገንዘብን ሰበሰብ ማርግ ቤተስብ መርዳት አዳለ ሆኖ ከዛ ምኞትን ማሳካት! !!!!!

  • @kedirhassen8121
    @kedirhassen8121 5 років тому +3

    ጫላ ቅን ሰው ነህ አተ በርታ ያሰብከውን ይስጥህ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ጫላ መልካም ሰው👏👏👏👏

  • @Tgbeloved
    @Tgbeloved 5 років тому +1

    ዋው ጫላ ምርጥ ሰው

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 років тому +1

    በርታ ወንድማችን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ቅንነት ማለት ይህ ነው ሳይሰስቱ ማሳየት

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 років тому +1

    እናመስግናለን የኛ ተስፋችን

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 5 років тому +5

    ጫላዬ አሁን ሀገር መግባት አልፈራም ምክንያቱም ሞራል ሥለሠጠኸኝ በትንሽ ገንዘብ መሥራት ይቻላል ከልብ አመሠግናለሁ አሏህ የሥጥልን

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 4 роки тому +1

    ማሻላ አላህ ይጨምሪልህ

  • @mm.3058
    @mm.3058 5 років тому +1

    ቅን ሠው. ነህ. አላህ ይጠብቅህ ወንድም👌👌

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 5 років тому

    Wow!!!Bexam mirx sira!!!

  • @ሶፊቢንትይመርነኝወሎየዋ

    እዴት ያለህ ቅን ሰዉነህ በርታ ወንድም

  • @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች

    ቻናልህን ወድጄዋለው ወንድሜ ጠቃሚ መረጃ ነው ምትሰጠን እናመሰግናለን 👌😍

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 4 роки тому +1

    ማሻላ በረታ በትምህረትክ

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 5 років тому +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ወንድም።ጥያቄዬ ግን የዳቦ መጋገርያው ማሽኑ በእቤት ውስጥ መብራት ወይም ፓዎር መጠቀም ይቻላል??????

  • @የገበሬልጅነኝ
    @የገበሬልጅነኝ 5 років тому +3

    እጅህን ይባርከው ውንድም ካቦካኸው ቀን ጅምሮ እሊጡ አጠገብ ቁጭ ብዬ ስጠባበቅ ነበር

  • @miteyemariyamnany8491
    @miteyemariyamnany8491 5 років тому

    Tebarekilin calako

  • @solyanasolyana9412
    @solyanasolyana9412 5 років тому

    እናመሰግናለን ጫላ ኬኛ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 років тому +1

    መልካም ሰው እናመሰግናለን

    • @munaahmed29
      @munaahmed29 4 роки тому +1

      አንተ ያበስልክበት መጋገሪያ ዋጋው ስንት ነው

  • @sarareta4632
    @sarareta4632 5 років тому

    Selam wendimachin betam enameseginalen teru mereja takeribalk ena please esiki siliki kutirikin efaligalew wendimee

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 років тому +1

    ጎበዝ የኛ አሳቢ

  • @ሀናበረከት
    @ሀናበረከት 5 років тому +1

    ዋውው ተባረክ ወንድሚ

  • @rahelrahel8397
    @rahelrahel8397 5 років тому +1

    Egziabher ybarkh 😍😍

  • @JJ-bb1zw
    @JJ-bb1zw 5 років тому +2

    ዋዉ በርታጎበዝ ነህ

  • @sebledejena287
    @sebledejena287 3 роки тому

    የኔ ውድ በርታ

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 років тому +1

    ዋው በጣም ደስስ ይላል

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 років тому +1

    Wawu good thnaks you 👍👍👍💓

  • @elsaelsa9147
    @elsaelsa9147 4 роки тому

    Gobez yesera sewu ewunet lelawunem yemetaberetata Gobez beteta

  • @hzleekha7158
    @hzleekha7158 5 років тому +1

    Thank u brother 🙏❤️