Girum Tereka ደቤ - ያ'ሙስ ጠላ ኩሸት - ከፍሬ ዘር በግሩም - ተበጀ Girum Tebeje

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 46

  • @NurShemsu
    @NurShemsu 28 днів тому

    አይ ግሩሜ ሲያምርብክ እኮ አንደኛ

  • @henokmulugeta7743
    @henokmulugeta7743 Рік тому +2

    ግሩሜ በጣም እናመሰግናለሁ የምር አራትኪሎ መሀል እንደ እብድ ነዉ የሳኩት👏👏👏

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 Місяць тому +1

    የአዳም ገበና ተዘርዝሮ አያልቀም😅😅😅😅😅😅😂😂😂❤

  • @sufiyanhassen5164
    @sufiyanhassen5164 Рік тому

    የትረካ አባት በቃ ሁሉም ትረካ ባንተ ይነበብ ግሩም ተበጀ

  • @MekidsSisay
    @MekidsSisay 2 місяці тому +1

    ግሩሜ በእዉነት በጣም ነው ደስ ያለኝ
    አመሰግናለው

  • @abdishemsu602
    @abdishemsu602 3 місяці тому

    አባቴ ኡኡኡ ሚያስብል ትረካ አተራረክ❤

  • @Yaredo-y7p
    @Yaredo-y7p 7 місяців тому +2

    ድምፅህ በጣም ያምራል❤❤

  • @SolomonSolomon-fk3me
    @SolomonSolomon-fk3me Рік тому +16

    በቃ ሃፒታይቴ ሆነሃል እኮ ለእንቅልፌም ለምግቤም ስራ ሠራ እራሱ ትኩረት ለማድረግ ኣንተን ነው ምሰማው ተባረክ ኣቦ ቢሲንካ ።

    • @SunSet-z5q
      @SunSet-z5q Рік тому +2

      ውይ እኔስ ብትል ሱሴ ሆኗል እኮ😊

    • @mesimasresha7996
      @mesimasresha7996 Рік тому

      ❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤😢😮​@@SunSet-z5q

    • @yaredlegesse3592
      @yaredlegesse3592 3 місяці тому

      Fff​@@SunSet-z5q

  • @blatasenadr
    @blatasenadr Рік тому +3

    ግሩሜ ስለምን ነው ትረካክ እየጣመን አንተ ምጠፋብን? እባክህን ቶሎ ቶሎ ተከሰትልን ✌🏽👍

  • @WegeneKuma
    @WegeneKuma 4 місяці тому

    1 ኛ ነህ ግሩሜ ke 10 gize belay semahut gn hule ሀሙስ ነው ለኔ
    bertalgn

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav Рік тому +2

    ግሩም አሪፍ ትረካ ነው ። ግራጫ ቃጭሎችን ብትተርክልን ደስ ይለናል በዚህ ለዛህ😊

  • @abitarow
    @abitarow Рік тому +1

    Talented neh yeraasek ye Tv program norok kza documentary betesera ende NBC aynet ... wedejew nbere demtsek bka....❤

  • @ConfusedCoastalBeach-yb5yw
    @ConfusedCoastalBeach-yb5yw 11 місяців тому +1

    አልተዘዋወረችምን ተርክልን አሌክስ አብርሃም

  • @eyobget3835
    @eyobget3835 4 місяці тому

    በትዝታ ሆለታ የሆነች ጠላ ቤትና ጓደኛዬን ጋሽ ጥ---- አስታወስከኝ የሚገርም ነው።

  • @gggg6719
    @gggg6719 Рік тому +3

    Amazing am addicted to you ❤l

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 10 місяців тому

    እንደ ስምህ ግሩም ድምፅ❤

    • @Abdulfatha-u9p
      @Abdulfatha-u9p 9 місяців тому

      ይሄ አይደለ ሚፈለገው

  • @hiwotsisay922
    @hiwotsisay922 Рік тому

    ግሩሜ እናመሰግናለን 🙏

  • @SemiraJemal-f9e
    @SemiraJemal-f9e 2 місяці тому

    Wowwwwwww😄😊

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge1156 Рік тому

    grum dimts❤❤❤❤❤
    grum treka❤❤❤❤
    enwedhalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfingeberwold4666
    @mesfingeberwold4666 Рік тому +1

    እዲህ ረዘም ስታረገው ይሻላል አለበለዛ እረዥም መንገድ በየቀኑ እየነዳ ለሚያዳምጥ እደኔ ላለው አጫጭሮቹ ትረካዎች አይመቹም::

  • @sultankemal1588
    @sultankemal1588 9 місяців тому

    በጣምትመቺኛለህ

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 Рік тому

    እንደዚህ አትጥፋብን

  • @MisganawAsnake
    @MisganawAsnake 4 дні тому

  • @tirhasteferi6629
    @tirhasteferi6629 Рік тому +2

    ቆይ ግን ትረካውን ያተውከው ለት ምንድነው ሚውጠኝ??

  • @melakusolomon142
    @melakusolomon142 Рік тому

    Bertaln Wendmachn...

  • @yo16685
    @yo16685 Рік тому

    Thank you Girum !!

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 Рік тому

    Endet new aqerarebih libe mesabu

  • @HanLia-u7y
    @HanLia-u7y 11 місяців тому

    Tchlalek beka iko

  • @yonasnigussie6024
    @yonasnigussie6024 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @peace.756
    @peace.756 Рік тому

    Wawwwwwwwww ❤❤

  • @hailerootethiopia5331
    @hailerootethiopia5331 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 2 місяці тому

    the classical music is too loud 📢

  • @aynivera4094
    @aynivera4094 Рік тому

    Wow

  • @FitseLubaba-ny6gr
    @FitseLubaba-ny6gr Рік тому +4

    ብዙ ሱስ አለ አደንዛዥ ፣ አነቃቂ ፣ አዳባሪ አንተ ግን አንተ ግሩም ተበጀ ኮኬን ኮኬን በጆሮ የምትሳብ ኮኬን ............,.... .............,
    አልጨረስኩም.............,.. ምርጠታ

  • @kgethio5622
    @kgethio5622 Рік тому

    አለንጋ እና ምስር የ አዳም እረታ አይደል🤔

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 Рік тому +3

      በስህተት ነው። እናስተካክለዋለን። ደራሲው ፍሬ ዘር ነው። የመጽሐፋ ርዕስ ደግሞ አለቃና ምንዝር !

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @andualmegiz6157
    @andualmegiz6157 Рік тому

    😂🙌☝️

  • @sufiyanhassen5164
    @sufiyanhassen5164 Рік тому +3

    የትረካ አባት በቃ ሁሉም ትረካ ባንተ ይነበብ ግሩም ተበጀ

  • @Zayd-v1l
    @Zayd-v1l Місяць тому

    Wow

  • @sufiyanhassen5164
    @sufiyanhassen5164 Рік тому +1

    የትረካ አባት በቃ ሁሉም ትረካ ባንተ ይነበብ ግሩም ተበጀ