ተጓዥ #2 | ከእኔ ተማሩ #5 | Prophet Zenebe Girma | Halwot E.U.C |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @millaash-h6x
    @millaash-h6x Місяць тому +3

    በዚህ በመጨረሻ ዘመን ይህን መልዕክት እንድናስተውል እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Місяць тому

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ክፍል 1ና2 አንድ ለይ ሰማሁ የእውነት ነፍስም አልቀራልኝም ከባርነት ነጻ ለወጣን ጌታ ክብር ይሁንለት ደግሞ ለዚህ ጌታ በመኖር ዘመናችን ይለቅ
    “ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።”
    - ሮሜ 8፥18
    ከፍታችን ያለውን ክብር እያየን መጓዝ ይሁንልን
    ዘኔዋ የቃሉን መገለጥ ያበዛልህ ጌታ ይባረክ አሁን ከዚህ በላይ በእጥፍ ይግለጥልህ ተባረክ
    መክብበ አንተ የተባረክ ወንድማችን በረታ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ለትውልድ የምሆን ትልቅ ነገር አለው በርታ

  • @asilassoul1553
    @asilassoul1553 Місяць тому

    Woooo... Amen amen... Tabaerik ❤❤📖📖🙏🙏✝️✝️👏👏🙏💯

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm Місяць тому

    Geta hoy Erdagn 🤲🏻🤲🏻🙏

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus Місяць тому

    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    - ዕብራውያን 12፥1-2

  • @ZinashBekele-y9c
    @ZinashBekele-y9c Місяць тому

    Waw❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesTesfaye-u8787
    @MekdesTesfaye-u8787 Місяць тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @lidya4781
    @lidya4781 Місяць тому

    ድንቅ ነው:: አድነኝ

  • @MsMasi-n5p
    @MsMasi-n5p Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕👌👌👌

  • @sciencekassaye3258
    @sciencekassaye3258 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @MsMasi-n5p
    @MsMasi-n5p Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊