የቤተሰብ ቀን📌 🥹 ዝምድና? ከጠንካራ ሴት ውሳኔ ጀርባ በጎ ቤተሰቦች! ከዲጄ ፋትሱ ጋር ልንካሰስ ነው🔥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 146

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 дні тому +49

    🌺✨“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።” 🎊 መዝሙር 23፥4🌺💫
    Check out DJ Fatsu ቆንጆ ጨዋታ ድግስ podcast @djphatsu ua-cam.com/video/yEsM7T_-p_8/v-deo.htmlfeature=shared and Eatopia {📌1301 U Street NW, # 111. Washington D.C. 20009}

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 2 дні тому +33

    ከምንም በላይ እምነትሽን ጥብቅ አድርገሽ ሰውን የሚያበረታ ቪዲዮ ስለምትሰሪ አመሰግንሻለሁ ድንቅ ሴት ነሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +3

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 2 дні тому +2

      big respect for lovely sister kaliye❤❤❤

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 2 дні тому +24

    ቃልዬ እዉነት ነዉ በኑሮችን መጀመሪያ እግዚአብሔር ማስቀደም አለብን እኔ ቃል በእናቴም በአባቴም በኩል ቤተሰብ የለኝም ሚያበረታኝ እግዚአብሔር ነዉ ብርታቴ እናም ጥሩ ጥሩ ጎደኞቼ ግን ብቸኝነት አይሰማኝም እግዚአብሔር ይመስገን ሌላዋ ብርታቴ አንቺ ነሽ ያንቺን video ሳይ እበረታለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +8

      Ayzoshe sis we all are family here eshi, kmenem belay God is your Father your provider

    • @tigestalemu-c1u
      @tigestalemu-c1u 2 дні тому

      eash ehata

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ День тому +1

      እግዚአብሔርን ከልባችን መውደድ መያዝ ባዶውን የሚሞላ ጌታ አለን አይዞሽ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 дні тому +18

    🎉🎉🎉ደስታሽ ደስታችን እህቴ

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa 2 дні тому +6

    ቃል እውነት ብርታቴ ነሽ እውነትሽንው እኔ እግዚአብሔር ሳልይዝ በራሴ ብዙ ተጉዠ መጨረሻየ ውድቀት ሁናል

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      Tekekel you're very welcome

  • @HelenMekonin-u2o
    @HelenMekonin-u2o 2 дні тому +13

    እጅግ አርጌ ነዉ ምወድሽ

  • @Rosi-naye
    @Rosi-naye День тому +3

    "ቸርነትህ እና ምህረትህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል"
    ሰላምሽ ይብዛ ቃልዬ❤

  • @maranathademoz9495
    @maranathademoz9495 День тому +4

    ትልቅ የሆነውን ከፊቴ አስቀድሜ
    መች አንገቴን ደፋው
    መች ሄድኩ አቀርቅሬ
    የተማመንኩበት ኩራቴ ሆኖኛል
    ትላንቴ ይመስክር ሰልፌን አሸንፏል
    ተባረኪ እግዚአብሔር ማስቀደም ጥበብ ነው

  • @melat21
    @melat21 2 дні тому +3

    ቃልዬ እግዚአብሔር ተደግፎ ያፈረ የለም❤ የእኔ ቆንጆ እህት እንዄን ደስ አለሽ🎉🎉🎉 መልካሙን ሁሉ ያጋጥምሽ ከባባድ ቀናቶችን ያለፍኩ ባንቺ ምክሮች ነው ብርታቴ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      ሜልዬ እህቴ thank you የኔ እናት

  • @ficat7720
    @ficat7720 2 дні тому +5

    ደርባብዬ እንኳን አደረሰሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @TigistWsemayate
    @TigistWsemayate 2 дні тому +4

    ንቃቴ ነሽ ቃልዬ አመሰግናለሁ ሰሞኑን ትንሽ ጉንፋን አሞኝ ያንቺን ቪዲዮ እያየሁ ስነቃቃ ነበር የበፊቱን እየገረብኩ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +1

      እየገረብኩኝ ሀሀሀሀ እንኴን ተሻለሽ የኔ ውድ እህት

    • @TigistWsemayate
      @TigistWsemayate 2 дні тому

      @@zemenawit እዉነቴን ነዉ የሚያመሳስለን ነገር ስላለ አዲስ ባትለቂ እንኳን እንዳልኩሽ እገርበዋለሁ

  • @dxgf2238
    @dxgf2238 2 дні тому +5

    You gooo girl always support Ethiopian women empowerment❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      Yesss I agree thanks sis

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 дні тому +4

    ቃልዬ የኔ ውድ እህት በአካል በወኩሽ ብዬ እመኛለሁ የኔ ውድ የኔ መልካም ❤❤❤

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 2 дні тому

    በጣም እናመሰግናለን በተለይ በመጨረሻ ላይ ስለልጆች አስተዳደግ የመከርሻት ምክር 👌

  • @700-j9j
    @700-j9j 2 дні тому +2

    ተመስጌን ነው አያት ልትሆኚ ነው ልጆችሽ አስራ ስምንት አለፋቸው እኛንም ለዛ ያድርሰን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +2

      አሜን እህቴ ተመስገን

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 2 дні тому +1

    የምወድሽ ደርቤዋ ቃልዬ ስወድሽ እጅግዬ በጣም ነው የምወዳት

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 2 дні тому

    የኔ ቃልዬ UA-cam የሚያይ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ቢያይሽ የምመኘሽ ሴት ነሽ ዘርሽ ይባረክ አምላካሽን ስትወጂ ደስ ስትይኝ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @comedy2483
    @comedy2483 2 дні тому +1

    You are awesome and I wish to participate in your coffee ceremony

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +1

      Love this idea, esti join yemyaregun kalu like adrgu and we can set up a group coffee date

    • @comedy2483
      @comedy2483 2 дні тому

      I will invite you and any interested group in my “Habesha” house as well. Let us develop coffee ceremony fellowship and promote our Ethiopian coffee brand in between. Who knows the next…
      ምንም ሆነ ምንም ለሰው ሰው ነው ሃብቱ!

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 дні тому

    ዲጄ ፋትሱ ሰወደው ጨዋታው ጎበዝ ዲጄ ነው ባሌን እንሂድ እያልኩት ነበር weekend ላይ እንሄዳለን እናመሰገናለን ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      You're welcome dear, yes he is an awesome person!! Enjoy eshi

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 дні тому

    አሜን ቃልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት ፆም ያድርግልን ያ የተለመደውን ሽልማትሽን እንጠብቃለን l hope ባሁኑ ተሸላሚ ነኝ ብዬ አስባለሁ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +1

      Amen amen yes dear gift is a must for holiday

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 2 дні тому

    ድምቅ ድምቅምቅ በይልን ቃልዬ አበርቺያችን❤

  • @eskindera4
    @eskindera4 2 дні тому

    Hi kalye, your postive attitude is very contagious. keep up the good work and Happy Thanksgiving!

  • @ThadayDanaka
    @ThadayDanaka 2 дні тому +1

    ቃልዬ አቺን የሰጠን ጌታ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 2 дні тому +1

    Happy Thanksgiving❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo День тому +1

    ❤❤❤ስወድሽ!🥰

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 2 дні тому

    Hi ቃልዬ, travel document for refugee receive ለማድረግ እስከ ስንት ወር ይፈጃል, almost 6 ወር ሆነኝ ካመለከትኩ in minnoseta

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      እንደ ሰው ይለያያል ግን እንዲያፋጥኑልሽ ደብዳቤ አስገቢ እሺ

    • @yoyotube2866
      @yoyotube2866 День тому

      አስገብቼ ነበር ውድቅ አድርገውብኝ ነው

  • @kid7188
    @kid7188 День тому

    Kaliye bezawem yetsegure teretementoch ena yefet maskocheshen asayen❤❤❤❤

  • @Yamimeku
    @Yamimeku 2 дні тому +5

    ምሳሌ 16:3 NASV
    [3] የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል።
    Proverbs 16:3 KJV
    [3] Commit your works to the Lord, And your thoughts will be established.
    ምሳሌ 13:1 NASV
    [1] ጠቢብ ልጅ የአባቱን ምክር በማስተዋል ይሰማል፤ ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አያዳምጥም።

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 2 дні тому

    የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 2 дні тому

    Bravo keep it up strong Mom ❤❤❤

  • @tariqualulu6981
    @tariqualulu6981 2 дні тому

    Z Happy Thanksgiving I love your show enjoy your day 🙏🎈🎈🎈💐

  • @godmysave33
    @godmysave33 2 дні тому +1

    Welcome kal

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mahletamare9795
    @mahletamare9795 2 дні тому

    Shurabesh yameral kaley ket endgezashew betngrin please❤️

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 2 дні тому +1

    እኔም ለውጥሽን ዩትዩብ ላይ አይቻለሁ 😊😊በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d 2 дні тому

    Aenchim ewent liyu nesh kael ❤❤
    AETTGB NEW yemelish

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 2 дні тому

    ቃልዬ እንዴት ነሽ

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 2 дні тому

    I love your baking , sharing it nice too.

  • @eletderash
    @eletderash 2 дні тому

    ደስታሽ ደስታችን እህቴ ድንቅ ሴት ነሽ❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @Hagi776
    @Hagi776 2 дні тому

    Welcome back my kal😘😘😘

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 2 дні тому

    welcome kalye🎉🎉

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 2 дні тому +4

    ኢትዮጵያ የመጣሽ መሎኝ 😅😅😅

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +2

      Yes እኔ እኮ ልቤ እዛው ነው

  • @FrehiwotSelam-u5o
    @FrehiwotSelam-u5o День тому

    Ende fexari feqad ende araya yemeketelesh set nesh❤❤ 2 tenenesh lijoch alugh siyadeguley yemewedewen life style new yemetenoriw gwn beteseb menem yaleghem enate b lijenet new yemotechew ,ehete wendem yelegh m abate y zare 3 amet sedet eyalew mote gen yanchin vedio eyayew endamakari exenekeralew zemeneye tebareki

    • @zemenawit
      @zemenawit  День тому

      You're welcome sis yes berchi we all are sisters here eshi

  • @edenamare2809
    @edenamare2809 2 дні тому

    Enamesgenalen kalye

  • @kiya2113
    @kiya2113 10 годин тому

    የኔ ወርቅ❤❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 2 дні тому

    I love u yenmare kalye......love u .... love you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 дні тому

    Family support very very important

  • @heEbye-jv9xq
    @heEbye-jv9xq 2 дні тому

    ሀይ ቃልዬ

  • @betlhemmekonnen
    @betlhemmekonnen 2 дні тому

    Kalye kayehush 1 were honegh wifi cable tesereke belewen zare 4 video eyayrhu demo yehe meta gen sera eyeserahu new. Kalye megabit 9 ledete new emetalew bleshin abren enakebralen biye neber keresh malet new abren 40n enyezatalen biye neber.

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      አይቀርም የኔ ውድ 2025 lay we will dear

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo День тому

    Yemaytegeb kal New yalesh yene ehit thank you so much 🙏🙏🙏 betam new yemiwedish

  • @furtunatsgab6666
    @furtunatsgab6666 2 дні тому

    Welcome konjo❤

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 2 дні тому

    Kaleya thank you so much you right God is first in our life and some families they are not supportive we need to support each other.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому

      I agree dear you're very welcome

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 2 дні тому

    Weda edate neshe Amerobeshal sewedeshe

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 дні тому

    Thank you.

  • @BruktawitGirma-z6d
    @BruktawitGirma-z6d День тому

    GOD really loves you.
    Thanks to GOD.AMEN.

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 2 дні тому

    ቃልዬ❤❤❤❤❤

  • @KedestBereket
    @KedestBereket 2 дні тому

    Yena konko sewdshe tefashe❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +1

      አለሁ የኔ ውድ

  • @MesrieMesrie
    @MesrieMesrie 2 дні тому

    Yane.konjo ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LiAa400
    @LiAa400 2 дні тому

    Kalye❤❤❤❤❤❤

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 2 дні тому +1

    love ❤️ kal🎉❤🎉❤

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 2 дні тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fremlkam
    @fremlkam 2 дні тому

    kalye❤❤

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 День тому

    እኔምልሽ ቃልዬ አንዳንዴ የኔ እምትያቸው ሰዎች ለምሳሌ እናት እህት ላንቺግዜ ከጎንሽ የሉም ግን እነሱ ሲፈልጉሽ በቃ በፍጥነት መገኘት አለባት ባል ልጆች ምንይሆናሉ ብሎ መጨነቅየለም እነሱየሚሉሽን ካላረግሽ አሳድጌ ይህነውውለታዬ ትባያለሽ የኡነት በጣ ምነው ነማዝነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  5 годин тому

      አይይ እውነት ነው አንዳንዴ ያሳዝናል

  • @lolitakebrom3217
    @lolitakebrom3217 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tjj269
    @tjj269 2 дні тому

    ❤️❤️❤️

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 2 дні тому

    Nice😂❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hurutaa
    @hurutaa День тому

    ደምሩኝ🙏🙏

  • @Fere-t2t
    @Fere-t2t 2 дні тому

    ለኦርቶዶክስ ተከታዮች ብቻ ነው አንዴ እንኳን አደረሳችሁ የምትይው ይሄማ ልክ አይደለም ሁሉም በስም ይለያይ እንጂ ሁሉም ክርስቲያን ነው ይታረም 😂😂😂😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дні тому +1

      ፆሙ የኦርቶዶክስ ነው ግን ደግሞ ለእንኴን አደረሰሽ አልሰስትም lol ፣፣ እንኴን አደረሰሽ እህቴ

    • @Fere-t2t
      @Fere-t2t 2 дні тому

      እሽ የኔ ቆንጅየ እምወድሽ በጾሙ ከሆነ ልክ ነሽ ይቅርታ እኔ በበዓሉ ብቻ መስሎኝ ነው ተባረኪ ❤❤

  • @ZamnAli-y8m
    @ZamnAli-y8m 2 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 дні тому

    ❤❤

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasGethaun
    @EliyasGethaun 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤