ሰረገላዎችህ የሳት ናቸው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቁጥር 2 ቪሲዲ (Vcd Full Album)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Seregelawochih Ye Esat Nachew Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
    © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
    ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
    Official UA-cam Page: / @mirtnesh-tilahun
    Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
    Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
    #Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ

КОМЕНТАРІ • 285

  • @qtqtr9954
    @qtqtr9954 6 місяців тому +16

    ምርትነዬ መዝሙሮችሽ የልጅነቴ ትውስታ ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @haronganta6868
    @haronganta6868 23 дні тому +2

    ለድንግል ማርያም ልጅ ለሆነው ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምሥጋና ይሁንለት! ተባረኪ እህታችን!

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 3 дні тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን በቤቱ ያፅናን

  • @EshitiSerto
    @EshitiSerto 27 днів тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EshitiSerto
      @EshitiSerto 26 днів тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ameleworkenawgawamele-dk6bw
    @Ameleworkenawgawamele-dk6bw 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @haymihaymi5274
    @haymihaymi5274 3 місяці тому +18

    ሙስሊም ነኝ ያ ውብ ዘመን ትዝ አለኝ ፈጣሪ ይመልስልን 😢😢

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos 3 місяці тому +3

      😢😢ahunim musilin neh wousi enem penxe neberku gin ahun temelshalew egzabher yimsgen 😢❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 6 місяців тому +4

    ምርትዬ የእግዚአብሔር ሙሽራ መዝሙሮችሽ ሰውን ወደ ልቦና የሚመልሱ ናቸው ❤❤❤

  • @ፍቕሪኣሕዋትChannel
    @ፍቕሪኣሕዋትChannel 16 днів тому +3

    ምን ነበር ሁላቹ ብትመለሱ እውነተኛው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ብናምልክ 😢ፈጣሪ ይማረን እቤቱ ያጽናን🙏

  • @kedomaico3533
    @kedomaico3533 2 роки тому +112

    የልጅነቴ መዝሙር ነው የመላእክት ዝማሪ ያሰማልን

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Місяць тому +3

    በቤተ መቅደስህ ያሳደግከኝ
    ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ
    የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ😢
    በዚህ ዓለም ሀሳብ ልቤ ዛለ
    የልጅነቴ መዝሙር።😭😭

  • @lalibelatube6350
    @lalibelatube6350 8 місяців тому +7

    እህቴ ሆይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ!እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው

  • @KasahunFikadu-e4n
    @KasahunFikadu-e4n Рік тому +18

    ምረቴ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ሁሌ ከፍጣሪ ስረቅ ያንቺን መዝሙረ ስሰማ እያለቀስኩ ወደ ፍጣሪዬ እመለሳለዉ አንቺን ከሱ ጎን ያኑርሽ

  • @lalibelatube6350
    @lalibelatube6350 8 місяців тому +6

    እድሜ ይስጥሽ የኔ. እህት ለወንድማችን ትዝታው ልቡን ያወረው መንፈስ ይለቀው ዘንድ እፀልያለው ማስተዋሉን ሰቶ መድሀኒያለም ለንስሀ ሞት ያብቃው.

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 2 роки тому +12

    ወንጌል የሆነ መዝሙር ።እግዚያብሔር አንደበትሸን ይባርክሽ ።

  • @Teotokos5768
    @Teotokos5768 7 місяців тому +16

    እኔ ከኅጻነቴ ጀምሮ በኤርትራ እያለሁ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ነበርኩኝ ፡ ትርጉሙን ባላውቀውም ግን በተለየ ያንቺ መዝሙር በጣም ነው ሳዳምጥ የነበረው !
    እና ምን ልልሽ ነው እውነቴ ነው የምልሽ
    ምርትዬ ዕንቁ እናትና ታላቅ እህታችን ነሽ መዝሙርሽ በመንፈስ ቅዱስ የተከለለ ነው !እኔ ሁሌ በሐጢያት ስወድቅ ቀድሜ እምሮጠው ወዳንቺ መዝሙሮች ነው ምክንያቱ የንስኃ መንፈስ እንዲሰማኝ ስለ ሚያደርገኝ ፍጻሜሽን እግዚአብሔር ያሳምረው ።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  7 місяців тому +5

      የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እርቀት ሳይገድበን ቃሉን እምንሰማበትን ሰቶን በመልካም ሁሉ ስለሚረዳን ተመስገን

  • @yeabsralegese7296
    @yeabsralegese7296 10 місяців тому +16

    እድሜ ከጤና ይስጥልን እናቴ ምንም በማያውቅ የልጅ አእምሮአችን ያንቺ መዝሙሮች ወንጌል ሆነው ክርስታያናዊ መንገድን አስተምረውነውናል ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 10 місяців тому +4

    ዝማሬመለአክትንያሰሜልፀጋውንያብዛልሽእህታችን

  • @habtemuermias-gv2kn
    @habtemuermias-gv2kn 11 місяців тому +5

    እመኑ በእርሱ አሜን አሜን አሜን ምርቴ እግዝአብሔር እድሜና ይስጥሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @diaryofaspirit8342
    @diaryofaspirit8342 Місяць тому +4

    0:00 ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው
    6:22 እመኑ በርሱ
    12:19 ድንግል እናቴ ነይ
    17:51 የግብፅን ከተሞች
    24:32 ሚካኤል ስለው
    31:22 ከታገሱት ሁሉም ያልፋል
    36:20 አሜን እግዚአብሔር
    41:10 እመቤቴ ሆይ
    45:28 ሮኅቦት እያልን እንዘምር
    50:14 በቤተ-መቅደስህ ያሳደከኝ
    55:39 ፀጋህ ይብዛልኝ

  • @eyassukassaw3001
    @eyassukassaw3001 2 роки тому +97

    ምርትዬ በጣም እኮ ነው እምወድሽ መዝሙሮችሽን ሰምቼም ዘምሪያቸውም አልጠግብም በተላይ አንቺ እና ትዝዬ ምትዘምሩባቸውን ግን አሁን ምን ያደርጋል የሱ እንዲህ መሆን ያሳዝናል አንቺ ግን ተባረኪልን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ትዳርሽን ልጆችሽን አምላክ ይጠብቅልሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ካንቺ ጋር ማገልገል በጣም እመኛለሁ!!!

    • @rachelmengestu12
      @rachelmengestu12 Рік тому +2

      Is there any other questions to answer it to it I can to it android

    • @RjjJdjdjd
      @RjjJdjdjd 9 місяців тому +1

      እኔም በጣም እወደታሎ እናም በሪቺልን ቀን እና ለሊት መዚሙሮቻን ሰምቸ ኣልጠገበዉም እግዚኣብሔር አምላክ ያንቺ የሆነነ ሁሉ ይባሪኪልሸ

    • @kibatudegu4572
      @kibatudegu4572 8 місяців тому

      Ppp00pp0pppķ p0pp0ppp

    • @baryebarchi8729
      @baryebarchi8729 7 місяців тому

      ኦኦኦኦኦኦኦ90ኦኦኦኦኦኦኦኦ9ኦኦኦኦኢኢኢኢ😊😊ለኦኦኦኦኦኦ​@@rachelmengestu12

    • @a-qe6pg
      @a-qe6pg 6 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @HassonShaban
    @HassonShaban 7 місяців тому +4

    شو بكن الله الرب منو يسوع😢😢😢😢

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 10 місяців тому +4

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @EmayeGyohans-yx8pe
    @EmayeGyohans-yx8pe Рік тому +7

    የልጅነቴ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለኝ በካሴት ነበር እያዳመጡኩኝ ቁጥር 2እና 3ከደፍተሬ አስፍሬው ነበር ግን ጠፋብኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምጥዬ

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 Рік тому +30

    ይህን መዝሙር ጎረቤት ነበር የምሰማው ቴፕ የለንም ነበር አቤት ጊዜ ደስ ሲል
    ምርትዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
    አቤት እርጋታ አሜን አሜን አሜን

    • @T-xq2hp
      @T-xq2hp 6 місяців тому

      የድሮ ትዝታ

  • @mtefera7
    @mtefera7 Рік тому +12

    የልጅነት ትውስታ ያደግ ዘመን! ምርቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 11 місяців тому +6

    አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ የልጅነታችን ዝማሬ የመይጠገቡ ዝማሬዎች ናቸውከዚህ በላይ እምታገለግይበትን ፀጋውን ያድልሽ

  • @SelomeWendu-td5sc
    @SelomeWendu-td5sc 4 місяці тому +16

    ምርትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቅሽ ደግሞም የአንቺን መዝሙር ስሰማ እና ስዘምር ነው ያደግሁት የእመቤታችን የድንግል ማርያም ጣዕሟ ፍቅሯ ምልጃዋ አይለይሽ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ አንቺም ለኛ ይህን የመሰለ ድንቅ መዝሙር እንዳሰማሽን እርሱ ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ወንድማችንም ትዝታው ወደ ቀደመ ህይወቱ ወደ እውነተኛይቱ ዕምነት ለመመለስ ና በንስሃ ሞት ለመሞት ያብቃው የተጋረደውን አይነ ልቦናውን ያበራለት ዘንድ ሁሌም ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏❤️

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Рік тому +9

    ሰረገላዎችህ የእሳት ናችው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን

  • @moreshethiopia-2489
    @moreshethiopia-2489 11 місяців тому +5

    እህታችን ምርትነሽ ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን!
    እረጅም እድሜ ይስጥልን!

  • @yohannesyohannes6230
    @yohannesyohannes6230 2 роки тому +7

    እናንተ የጥላሁን ልጆች ተባረኩ ሊሊ ጥላሁን ምርትሽ ጥላሁን ።

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ

    አቤት ድምፅ አቤት እርጋት መዝሙሮችሽ በትዝታ ማእበል ያናውጣሉ እንደዛሬ ሳይሆን በጥቂቷ እድሜዬ በካልሴት ነበረ የማዳምሽ እግዚአብሔር ጥዑም የሆነውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በምድርም በሰማይም ይሰማ ዝማሬሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +24

      እውነትም ዛሬ ቴክኖሎጂ በየቤታችን ሲሆን መንፈሳዊ ትምህርቶችን በየእለቱ ማግፕት ለበጎ ሆነልን አመሠግናለሁ

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 4 місяці тому +5

    ምንም አልልም በእግዚአብሔር ቤት ያጽናሽ...ምህረቱ ይከተልሽ...በመጨረሻም የዘውድ አክሊሉን ያቀናጅሽ ነው የምለው!!

  • @kukutilove
    @kukutilove Місяць тому +1

    ምርጠ መዝሙር❤

  • @yabyab7991
    @yabyab7991 2 роки тому +34

    እድሜ ይስጥሽ እህቴ በልጅነት ጭንቅላታችን በእምነት እንድንታነፅ ምክንያት ሆነሻል የእመቤቴ ስም አንደበትሽ ላይ ይጣፍጣል

  • @nigistazanaw6381
    @nigistazanaw6381 Рік тому +49

    የተዋህዶ ድምቀት ፈጣሪ መጨርሻሽን ያሣምርልን አሜን!!

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Рік тому +8

    እንዴት እንደምወደዉ የልጅነቴ ጀምሮ ስሰማዉ ስላደኩ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +1

    የአፌ መፍቻ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tekleweldemikal3310
    @tekleweldemikal3310 Рік тому +7

    ምርትዬ በእውነት
    ዝማሬ
    መላእክት
    ያሰማልን
    እድሜና
    ጤና
    ይጠብቅሸ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 9 місяців тому +1

    ምርቴ ዝማረ መልአክት ያሠማልን ዝማረዎችሽ ዘመን የማይሽራቼው ናቼው የኢግዝአብሄር ፀጋ ያረፈበት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ውደ❤❤❤❤❤

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 3 місяці тому +3

    ድንቅ መዝሙር ልጂነቲን ጊዜ አስታውሰኞል❤❤❤

  • @ethiomobiler4152
    @ethiomobiler4152 Рік тому +11

    ምርትዬ በዚች ትንሽ እድሜዬ ስምሽን እንኳን ሳላውቀው በፊት መዝሙሮችሽ በሙሉ ግን አይምሮዬ ውስጥ ተቀርፀው ነው ያደኩት በጣም ነው ምወድሽ አና ማከብርሽ ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክተን ዝማሬ ያሰማልን ምርትዬ

  • @siyeeko1218
    @siyeeko1218 2 роки тому +69

    ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙርሽን ሰማለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mulukentirualem1965
    @mulukentirualem1965 Рік тому +11

    ሚካኤል ሥለው ሰሙን ሥጠራው
    አዛኝ ነው በዕውነት ፍጹም አዛኝ !
    የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ።

  • @MekoninNadew
    @MekoninNadew 8 місяців тому +2

    Betam des yelal mirtnesh enwedishalen

  • @TedLove-i4g
    @TedLove-i4g 9 місяців тому +1

    Yena wude sewdshi eko yanchin mezimur sisma enbaya yemtal zemara melaki yasmalin❤❤❤❤❤

  • @LyuNguse
    @LyuNguse 11 місяців тому +5

    የልጅነቴ አፊን የፈታሁት በአንቺ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @elenidinku
    @elenidinku Рік тому +9

    መዝሙሮችሽ በጣም ነዉ ደስ የሚሉት መንፈስን ያድሳሉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ !

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 роки тому +12

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @aberashwondesen4652
    @aberashwondesen4652 11 місяців тому +8

    የእውነት እርጋታው ሁሉንም ነገረ ሰይአይኖቼ በእንባ ተሞሉ ዛሬ ዝማሬው ተበላሽቶ የቤተክርስቲያን አይመስለም አባቱ አምላካችን የበፊቶቹን ቀናቶች መልስልን እባክህ 🙏🙏🙏ምርትነሽ እህቴ እናቴ መጀመሪያ ቴፕ ስገዛ የገዛችው የመጀመሪያው ካሴት ያኔቺንና የትዝታውን ነበር በልጅነቴ ጭንቅላቴ ለመሸምደደ በዙ ለፋ ነበረ በእውነት ነበሩ ቆዩ ከመባል መዳንያለም ይጠብቀን ከማር የሚጣፍጠውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አንድ ማለት የምፈልገው ነገር ግን አሁንም መዝሙሮችሽን በበፊቱ እርጋታ በታዘጋጂያቸው እላለው 🙏🙏🙏

  • @mahiadmasu6992
    @mahiadmasu6992 10 місяців тому +3

    የልጅነት ትዝታችን መዝሙሮችሽ እንዴት አንደሚያረጋጉኝ ❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @siyamregnyeshidagna
    @siyamregnyeshidagna 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ዘማሪት ናይ ንእስነት መዝሙር ንመጀመርታ ግዜ ዝሰማዕክዋ እዛ vcd ናትኪ እየ ዘመን ኣገልግሎትኪ ይባርከልኪ

  • @ssheheh3197
    @ssheheh3197 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ተመስገን እግዝአብሄር አምላክ መድሃኒአለም ወላድተ አምላክ እመ ብርሃን ተመስገን አጋአዝት ዓለም ስላሰ ተመስገን ፀጋ በረከቱ የብዘሐልኪ እግዝአብሄር አምላክ መድሃኒአለም ወላድተ አምላክ እመ ብርሃን ተመስገን አጋአዝት ዓለም ስላሰ ተመስገን ብሓቂ ዝማሬ መላአክት የስመዐልና እግዞብሄር ዕድሜን ጥዕናን ይሃብኩም መድሃኒአለም ሃገርና ይቦርከልና አሜን አሜን አሜን ተመስገን አሰይ ክንደይ ክጥዕም እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲❤️❤️❤️💓💓💓😘😘😘

  • @hannajoe8326
    @hannajoe8326 2 роки тому +11

    ምርትነሽ የእናቴ ልጅ እመብርሃን ታበርታሽ በጣም ነው የምወድሽ ያንቺን መዝሙር እያዳመጥኩኝ ነው ያደኩት አሁንም በሰው አገር ሆኝም ያንቺ ነው የማዳምጠው አይልና ገልበት ይስጥሽ እመብርሃን ከልጃ ከወዳጃ ጋር ሁነም ይጠብቁሽ ማማዬ ከነ ቤተሰቦችሽ

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 2 роки тому +5

    የልጅነቴ ፈጣሪ ይባርክሽ እህት አለም ትርታዬ

  • @bin_underscore
    @bin_underscore 2 роки тому +4

    0:01 Seregelawochih ye esat nachew
    6:24 Emenu be ersu

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому +10

    ዝማሬመላእክት.ያሰማልን.እህታችን.ምርትየ

  • @NejatMohammed-x8w
    @NejatMohammed-x8w Рік тому +4

    እኔነኝ ኑሐሚን 😢 ግን ተስፋለኝ ባምላኬ አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Рік тому +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን በርች❤❤❤ዝማሬዎችሽን ስወድልሽ ሰምች አልጠግባችው❤

  • @BamlakBiniyam
    @BamlakBiniyam 10 місяців тому +5

    ur the best thankyou for the service you have given us may God return the favor million times fold our sweet sister zemari mertnesh for real u are mert

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Рік тому +8

    በጣም የምወደው መዝሙር 🥰❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛላሽ ቸሩመድኃኒአለም🙏🏾

  • @EdelBirhanu-o2x
    @EdelBirhanu-o2x 3 місяці тому +2

    በቤቱ ያፅናሽ የሄዱት ዪመልስልን ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 10 місяців тому +3

    አሜን❤❤❤

  • @Abinetabebe-y8d
    @Abinetabebe-y8d 2 місяці тому +2

    ምርትዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @embetwak3531
    @embetwak3531 2 роки тому +4

    ሰማይእናምድርየእግያብሄርንክብርይናገራሉ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому +1

    ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው የገሀነም ደጆች የማይችሏው❤

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲
    ❤❤❤❤
    😘😘😘
    ዝማሪ መላክ ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 10 місяців тому +2

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @natnael2562
    @natnael2562 Рік тому +3

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅልን

  • @balager21
    @balager21 Рік тому +3

    ይህን ዝማሬወች ስሰማ መልካሙ ጊዜ ትዝ ይለኛል ሁለት ሺ አካባቢ እንዳሁን አልነበረም ብሰማው ብሰማው አልሰለችም ።ምርትየ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ።

  • @surafelengida1541
    @surafelengida1541 2 роки тому +8

    Amen , Lejenten Btm Nw meysatwesgn meknytum Senbet zemari nberkugn egzhaber yemsgen

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Рік тому +1

    Zemare melaekt yasemalen egziabher bebetu yatsenash

  • @orey0721
    @orey0721 3 місяці тому +1

    Ye lijnetachin gize mezmur fetari yibarksh

  • @yidegmamush
    @yidegmamush Рік тому +4

    ምርትዬ በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮችሽ ማርያምን ልብ ሚነኩ ናች እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ክብር ነው ያለኝ ላንቺ 'ማ

  • @tesfayegeda6904
    @tesfayegeda6904 9 місяців тому +1

    ........በቀልና ፍርድን ለአምላካችን ትተን:: አሜን*3

  • @cbcbbrdhh9784
    @cbcbbrdhh9784 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ስተ ስለ ፈጠርከኝ ምን ይሳንሐል አምላክየ❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን የኔ ጌታ❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesyohannes6230
    @yohannesyohannes6230 2 роки тому +4

    በጣም ነዉ የምወድሽ ተባረኪ።

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 Рік тому +10

    የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @zabishayele
    @zabishayele 11 місяців тому +2

    ዘላለም ባዳምጠው የ ማይሰለች መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 2 роки тому +10

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!!

  • @shiferawfantaye
    @shiferawfantaye Рік тому +2

    zemare melaket yasemalen

  • @hannawolde4654
    @hannawolde4654 2 роки тому +3

    Besmam endet endemwedachew mezmurochshn tebareki wedewala snt ametatn wesedegn beteley flseta tsom lay lik kdase siyalk yanchi mezmur neber mikefetew Nazret Kidanemhret eyalew zmare melaak yasemalgn 🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz 10 місяців тому +1

    ምርትዬ ለንደን በመጣሽ ጊዜ በዝማሬሽ አረስርሰሽን የነበረውን አልረሳውም :: እመብርሐን ዘመንሽን ሙሉ ትጠብቅሽ :: አንቺ የኛ ሀብት ነሽ ::

  • @chernetAyele
    @chernetAyele Рік тому +23

    ያንቺን መዝሙር ስሰማ እና በክራር ስዘምሩ ስሰማ እምባ እምባ ይለኛል ። ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @workinehgetachew0892
    @workinehgetachew0892 2 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን ምርትዬ ማርያምን እወድሻለው በጣም

  • @wudamekonnenhh1603
    @wudamekonnenhh1603 2 роки тому +3

    ዝማሬ ፡ መላእክትንያሰማልን ፡

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 11 місяців тому +3

    Zemera nelketi yesemal❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuemu9033
    @emuemu9033 2 роки тому +5

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 10 місяців тому +1

    አሜን ትዝትታየ ነሽ ምርትዬ❤

  • @asebelega7143
    @asebelega7143 Рік тому +7

    ባለሽ ፀጋ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ድምፅ መሆን አለብሽ ሕዝቡን ማንቃት አለባቹ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ይብቃቹ ይበለን!!!!

  • @hanasisay3990
    @hanasisay3990 11 місяців тому +1

    amenamenamen

  • @yohannisassefa4660
    @yohannisassefa4660 Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜን ከሙሉ ጠና ጋር የሰማዩ አባት ያድልልሽ እህታችን

    • @zabishayele
      @zabishayele 11 місяців тому

      እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @use1K629
    @use1K629 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    ያሳደገኝ ዝማሬ ♥️♥️♥️♥️🌹🌹
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ♥️♥️🌹

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +3

    አሜንንን ተባረኪ

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    ድንግል አናቴ ❤️🙏💠😭

  • @wudamekonnenhh1603
    @wudamekonnenhh1603 2 роки тому +5

    የዝማሬ ፡ ባለቤት ፡ ልዑል ፡ እግዚ ፡ አብሔር ፡ የተመሰገነ ፡ ይሁን ፡ አሜን፫ ፡

  • @MeluMelatMatiwos
    @MeluMelatMatiwos 3 місяці тому +1

    Maryamn endene miwedsh sew yelem endemagenesh tefa adergalw shashemen setmechi❤❤❤❤❤

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 роки тому +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    የእኔ እህት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ድሜና ጤና ይስጥልን ➕