♦️ደጉ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን♦️ የብጹዕ አቡነ ሰላማ ፩ ዓመት ሞላቸው♦️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ብጹዕነታቸው በረከታቸው ይደርብን

КОМЕНТАРІ • 21

  • @SamsonEdeglign
    @SamsonEdeglign 3 дні тому +5

    በረከታቸው ይደርብን ሰውን ለመፈወስድ የማይደክሙ እኔ እንኳን በርካታ ሰዎችን በህመም እና በጭንቀት የነበሩትን ወደ አባታችን እወስድ ነበር ከሚገርመኝ ሁሉ ከጠዋት የጀመሩ የተለያዩ ሰዎችን ያለ መሰለቸት ጸሎት እየሰጡ ቅባ ቅዱስ እየቀቡ እየባረኩ ይመሻል።
    ነገም ከነገወዲያም ሆስፒታል ገብተውም ጸሎታቸው ሐብተ ፈውሳቸው አይቋረጥም ነበር።
    በእውነት አቡነ ሰላማ ሰውን በሰውነቱ ልክ እንጂ በማንነቱ በዘሩ ለይተው አያናግሩም። በእውነት ሁሌም ጸሎታቸው ይጠቅመናል።

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 3 дні тому +3

    አባቴ በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏ጸሎቶ ለኢትዮጵያ ሀገራችን በስደት ላለነው ልጆቾት ይርዳን ❤

  • @atm5614
    @atm5614 3 дні тому +3

    ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj2408 3 дні тому +2

    አሜን በረከታቻው ይደሪብን

  • @ethiogbregeb3710
    @ethiogbregeb3710 3 дні тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እውነተኛ አባት ናችሆ እርስወም ብፁ አባታችን ነዎት ይኑሩልን በጸሎት ያስቡኝ

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 3 дні тому

    ብፁህ ወቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን🌻

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 дні тому

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯የብጽእነታቸው በረከታቸው ይደርብን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 дні тому

    የብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 День тому

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ሰላማ በረከት ይድረሰን🙏

  • @birtukananteneh9670
    @birtukananteneh9670 3 дні тому

    ብጹዕ አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አባቶቸ

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 3 дні тому

    አሜን የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @milonbd764
    @milonbd764 3 дні тому

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን

  • @MebratMesay
    @MebratMesay 3 дні тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 3 дні тому

    አማንንን

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 3 дні тому

    abate bereketwo yiderbgni

  • @YneeshYneesh
    @YneeshYneesh 3 дні тому

    አሜን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 дні тому

    ♥️🙏🙏🙏⚖️⛪⛪

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 дні тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️⛪

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 дні тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️